Abugda fitness and supplements

Abugda fitness and supplements ስለሚያስፈልገን እንጂ ስለምንፈልግ ኘሮቲን መጠቀም የለብን?

19/05/2022
ይመስለናል ▷Body Builderሮች ጡሩ ቁመናና ማራኪ ተክለ ሰውነት ስላላቸው ስለ ስፓርቱ ፣ሳይንስ ፣አመጋገብ ፣እንቅስቃሴ በቂ እውቀት ያላቸው እየመሰለን የሚሉንን እንሰማለን የሚያደርጉትን...
19/04/2022

ይመስለናል
▷Body Builderሮች ጡሩ ቁመናና ማራኪ ተክለ ሰውነት ስላላቸው ስለ ስፓርቱ ፣ሳይንስ ፣አመጋገብ ፣እንቅስቃሴ በቂ እውቀት ያላቸው እየመሰለን የሚሉንን እንሰማለን የሚያደርጉትን እንከተላለን ።
▷እውነታው ይሄ ከሆነ ለምንድነው ገና በጠዋቱ ታዋቂና ዝነኛ Body Builderሮች የሚሞቱት ?
▷ የአብዛኞቹ ችግሮች
-የተከለከሉ ነገሮችን በድፍረት ያለገደብ መውሰድ።
- ሰውነትን እንደ ቤተ ሙከራ ሁሉንም ነገሮች በመብላትና በመጠጣት ማሰጨነቅ።
- ለሳይንሰና ለመረጃ ራስን ዝግ ማድረግ።
- ገደብ የሌለው ስሜታዊነት።
- የማስታወቂያ ሰለባ መሆን ።
- ለጊዜያዊ ጥቅም ራስን አሳልፎ መስጠት።
▷ በአገራችንም በመስታወቂያ ብዛት የወጣቱን ሰነ ልቦና እየሰለቡ ትውልዱን ለመፍጀት ቆርጠው የተነሱ ህጋዊ ነን የሚሉ ድርጅቶች ስላሉ እንጠንቀቃቸው ።
▷የ26 ዓመቱ ፓትሪክ አሳዛኝ ታሪክ በቪዲዮ አስደግፌ አቅርቤላችኋለው እት።
▷ ያኔ እንደ ቀልድ የምንጠጣው ነገር የት እንደሚያደርሰን እንረዳለን ።
▷ ወንድሜ fitness ኑሮ ነው ።
▷ ዛሬ ጀምረህ ነገ የምትጨርሰው ነገር አይደለም ።
▷ ይሄንን ስትጠጣ
- ደረትህ ያብጣል
- እጅህ ይደልባል
- ክብደትህ ይጨምራል እያሉ ጤናህ ላይ ሲቀልዱብህ አትመናቸው።
▷ ረጃጅም ምላስና ትንሽ ጭንቅላት ያላቸው ግለሰቦች በተለያዩ ሚዲያዎች ብቅብቅ አያሉ ስለሆነ በጋራ እንከላከላቸው።
▷ መልክቴን ሼር በማድረግ በጋራ ትውልዱን እናድን ቴሌ ግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ።
- የፓትሪክን ቪዲዮ YouTube ላይ እዩትhttps://t.me/abugidagym

እናስብበት  ▷ እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ ዜጋ የምናስብ ከሆነ ▷ ችግራችን የስፓርት ማዕከልና በዘርፋ የተማሩ ባለሙያዎችን  ነው።▷ በክልል ፣ በዞን ፣ በወረዳ ፣በከተማ፣ በቀበሌ ፣በሰፈር ፣ ...
16/02/2022

እናስብበት
▷ እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ ዜጋ የምናስብ ከሆነ
▷ ችግራችን የስፓርት ማዕከልና በዘርፋ የተማሩ ባለሙያዎችን ነው።
▷ በክልል ፣ በዞን ፣ በወረዳ ፣በከተማ፣ በቀበሌ ፣በሰፈር ፣ ምንም አይነት የስፓርት ማዕከል በሌለበት ሀገር protein powder ጠጡ ብሎ ወጣቱን መስበክ ምን ይባላል ።
▷ የዕለት የፕሮቲን ፍላጎታችንን ለማሟላት ግዴታ ዱቄት መጠጣት የለብንም ።
▷ ጤናማ አመጋገብ በጤናማ እንቅስቃሴ ይታጀብና ትዕግስትን ዋና ግብዓት በማድረግ የናፈቅነውን ውጤት እናገኛለን ።
▷ ተልኳችን የትውልዱን ራዕይ ለማሳካት ከሆነ የስፓርት ማዕከል ገንቡልን ።
▷ የማናውቀውን ነገር በማቅረብ የገንዘብ ጥማታችንን ለማርካት ስንል የትውልዱን ጤና ሰለባ አናድርግ ።
▷ protein መሸጥ ካለብን በዓለም ዓቀፉ ገበያ ተወዳዳሪና ስም ያላቸውን ምርቶችን ከሙሉ ዋስትና ጋር እናቅርብ።
▷ ከየትኛውም ሐይማኖታዊ አጀንዳ ነፃ የሆኑና ምን አይነት የእምነት ተልኮ የሌላቸውን ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ አናቅርብ።
▷ (ኢትዮ-ፊትነስ የሚያቀርበው ምርት በአረቡ ዓለም ይሁንታን ያገኙና የሸሪዓውን ህጎች ለሚተገብሩ ድርጅቶች የሚሰጠውን ሰርተፊኬት ለጥፏል (HALAL certificate) ▷ ይህ ማለት ምን እንደሆነ ጠይቁልኝ ድርጅቱ ጥያቄዎችን ከመመለስ ይልቅ መልክቶችን መዝጋት መርጧል ።
▷ ሰውነት በነፃ መስመር አይገነባም አመጋገቡንም ስፓርቱንም GYM ገንብታቹ አሳዩን ።
▷ በተለያዩ ከተሞች አስቀድማቹ የስፓርት ማዕከል ገንቡልን ።
▷ የንግድ ፈቃድ ባለቤት መሆን ለዘርፉ ያለንን ተጠያቂነት አይገልፅም።
▷የምታስቡልን ከሆነ ስለምትሸጡት ምርት ጥራት ፣ ይዘት፣ በተገቢው መንገድ ያለ ምንም ሸቀጣሸቀጥ መግለጫ ስጡን ።
▷ በፓስታ ቤት ፣ በክልል ከተሞች ፣ ምናም እያልን ነገሮችን ለማቅለል ብንሞክር መጨረሻችን አያምርም አንጠንቀቅ ።
▷ ኢትዮ -ፊትነስን በተመለከተ የምለጥፈው
መረጃ ሙሉ በሙሉ ውክልና ከሰጠው superior14.com ካምፓኒ ህጋዊ ድህረ ገፅ ላይ መሆኑን ይታወቅልኝ ።
▷ ጥያቄ ያለው አካል ሊያናግረኝ ይችላል ።

2012 was a special year for us. Our company was established in the center of Europe. The company's heart is driven by a vision, which has defined our strategy as well: PROGRESSION.

HALAL CertificationHALAL Certification it is important to understand the concept of Halal. This is a concept that covers...
15/02/2022

HALAL Certification
HALAL Certification it is important to understand the concept of Halal. This is a concept that covers the set of practices that are allowed by the Muslim religion and, although this term encompasses all kinds of practices, it is commonly associated with food that is acceptable according to Sharia, or Islamic law, being beneficial and healthy practices for people that provide less health risks and an improvement in the quality of life.

Types of HALAL Certification :

Food, Beverage and Catering Scheme
Restaurant Scheme
Industrial Scheme
Abattoir Scheme
Warehouse or Storage Scheme
Product Endorsement Scheme
Requirements of HALAL Certification?
Every one food manufacturer/ food premises/ abattoir must only produce/ manufacture/ sell HALAL Requirements in products only
Every organization must abide to the procedures in all aspects as spelt out in the procedures manual
Those corporations which are exclusive multinational, Small and Medium industries must form an inside HALAL Audit Committee and appoint one Islamic Affairs executive to cope up with establish the compliance of HALAL certification procedures
At minimal there must be two full time Muslim workers, Malaysian citizen being employed in kitchen section/ handling/ processing of food
During the plan, handling, processing, packaging or transporting of products, the product must be clean and free from any non HALAL ingredient
Apparatus and facilities in the establishment must be clean and free from being contaminated by substance considered as najis (filthy) or harmful to health
The transportation for HALAL in products should be detached from the non- HALAL products
Importance of HALAL Certification :

these are some of the most importance of HALAL in conditions:
The product must be free of any prohibited substance or ingredient.
It must be a product made by using the appropriate utensils and machinery, which also cannot have been in contact with a prohibited substance or product during the process of making the product, nor during b its production, processing, storage and transportation.
The animals that are allowed have to be slaughtered without unnecessary suffering and fulfilling the conditions that are stipulated.
Usually, fish are considered Halal.
Halal preservatives, colourants, flavourings or additives are allowed.
In the animal feed, the feed must be of vegetable root.
Benefits of HALAL Certification:

HALAL has various advantages and could provide an edge for business amongst competitors. The following are some of the major benefits of obtaining Halal Certification for a business or product:

Make the business or product marketable to over 2 billion people across the world.
Use of the Halal logo
Enhance the marketability of the product in the countries
Improve the quality of the food or product or hygienic systems
Improve the quality of the food or product

ሳይንሱ ለወንድ፣ ለሴት፣ ለቀጭን ፣ለወፍራም ለቀጫጫ ፣ለወጣት፣ ለጎልማሳ፣ ለሽማግሌበቅርቡ የመጣ ለልጆች እያለ ይጠበባል።▷እኛ ሀገር ሲደርስ በ2 ምርት አቅርቦት በኩራት ተወጥሮ ለደረትና ለቅ...
05/02/2022

ሳይንሱ ለወንድ፣ ለሴት፣ ለቀጭን ፣ለወፍራም ለቀጫጫ ፣ለወጣት፣ ለጎልማሳ፣ ለሽማግሌ
በቅርቡ የመጣ ለልጆች እያለ ይጠበባል።
▷እኛ ሀገር ሲደርስ በ2 ምርት አቅርቦት በኩራት ተወጥሮ ለደረትና ለቅርፅ ይልሀል ።
▷አለመታደል አኛ ሀገር ሲደርሱ ነገሮች ሁሉ ትርጉማቸውንና ጥቅማቸውን በፍጥነት ይቀይራሉ ።
▷ምክንያቱም የሀገሪቱ ጥራትና ምርት ተቆጣጣሪ ባለ ስልጣን ስራውን አግባቡ ስለሚወጣ ነዋ ....ቂቂቂ!!!
▷ ዕውቀት ኑሮን ያቀላል በማናውቀው ነገር እየተሽቀዳደምን ጤናችንን አንጣ። ▷መጀመሪያ እንወቅ ከዚያም እንጠቀም ።
▷አቅርቦት ፍላጎትን እንጂ ጤናን አይሰጥም።
▷ ስለ ቀረበልን ሳናገናዝብ አንጠቀም ።
▷ ስሜት ይጎዳል ከስሜት ባርነት እራሳችንን ነፃ እናውጣ በትግስትና በሰከነ መንፈስ እንወስን ።
▷የተለያዩ ካምፓኒ proteinና massgainer ምርቶችን በንፅፅር ጥቅማቸውንና ጉዳታቸውን በዝርዝር ስለምፅፍ ቴሌ ግራም ላይ እዩ ።https://t.me/abugidagym

Garden of life ▷ አስተማማኝ  ሙሉ በሙሉ organic የሆነ protein ብራንድ ለጠየቃቹኝ ።          የመግዛት አቅም ላላቹ   1ደኛ -Garden of life  2ተኛ- Org...
05/02/2022

Garden of life
▷ አስተማማኝ ሙሉ በሙሉ organic የሆነ protein ብራንድ ለጠየቃቹኝ ።
የመግዛት አቅም ላላቹ
1ደኛ -Garden of life
2ተኛ- Orgain protein

▷ዓለም ዓቀፉ የጥራት መለኪያዎችን መሉ በሙሉ ያሟሉ ።
▷ሽልማቶቻቸውን በክብር እቃዎቻቸው ላይ የለጠፉ።
▷ እጅግ ተወዳጅ ፣ ታማኝ ምንም አይነት ሸቀጥ ነገር የማይቀላቅሉ ።
▷ ምርቶቻቸው በሙሉ ይሁንታን ከአለም ዓቀፉ መድረክ የተቀናጁ ።
▷ሙሉ በመሉ ከተፈጥሮ ምርት የተዘጋጁ ምንም ዓይነት ጥያቄ የሌለባቸው ።
▷በመድሃኒት ምርት..... ተመራጭ
▷ በmulti vitamin ምርት.....ተመራጭ
▷Protein ምርት......ተመራጭ
▷በየ ዘርፉ አንደኛ ናቸው ችግሩ እንደኔ ላለው ምስኪን ዋጋቸው አይቀመስም።
▷ምንጊዜም protein ስንጀምር መሟላት ካለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አንዱ ዋጋቸው ረጅም የሚያስጉዘን መሆን አለበት።
▷ጀምረን የምናቆመው ከሆነ ባንገባበት ይሻላል ።
▷ሰውነታችን ተለማምዶ ተገቢውን ውጤት ሳይሰጠን የምናቆም ከሆነ ባንጀምር ይሻላል።https://t.me/abugidagym

▷▷▷▷ለምንድ ነው ?  ▷▷▷▷ለአንድ ማንኪያ massgainer 150-250 ብር የምናወጣው ????ዐ          ▷ምን ለማግኘት ?      ▷   ምን ለመሆን ?        ▷አስከ መቼ ?...
05/02/2022

▷▷▷▷ለምንድ ነው ? ▷▷▷▷
ለአንድ ማንኪያ massgainer 150-250 ብር የምናወጣው ????ዐ
▷ምን ለማግኘት ?
▷ ምን ለመሆን ?
▷አስከ መቼ ?
▷ የማንወጣዉ ነገር ውስጥ ለመግባት መቸኮሉ ተገቢ አይመስለኝም ።
▷ የምፅፈው ያለፍኩበትና የኖርኩበት ነገር ነው ከ30ብር ክፍያ የመንደር ውስጥ ስፓርት ማዕከል ጀምሮ አስከ ዘመናዊ ጂም ባለቤት የሆንኩት በወሬ ሳይሆን ጠንክሮ በመስራት ብቻ ነው።
▷ ወዳጄ fitness የአጭር ጊዜ ጉዞ አይደለም ።
▷ በስሜት ተነስተህ ስለጠጣህ ችግርህ ተፈታ ማለት አይደለም ።
▷ምግብህን አዘጋጅ ነገሮችን እያፈራረክ ተመገብ ካልተሳካ ቀያይር ፣ታገል ፣ በጊዜ ሂደት ይሳካል ።
▷ ጠጣር ምግቦችን የመመገብ ፍላጎት ከሌለን ፈሳሽ ነገሮችን እያቀያየርን እንሞክር
▷ ዝርዝሮቹን እያፈራረቃቹ ሞክሯቸው።
▷ጁስ ነገር ስናዘጋጅ ስኳር ባንጠቀም ጥሩ ነው።
▷▷የሚመቹንን ምግቦች አንድ ላይ በመፍጨት እንጠቀም።
▷ሙዝ /ወተት/ ድንች ቅቅል/ ማር /የለውዝ ቅቤ/ ደረቅ ብስኩት የቸኮሌት ይዘቱ ጥሩ የሆነ / ሰትሮ ቤሪ /እንቁላል ቀቅለን /በሶ/አብሽ/ኦትሜል/ስኳር ድንች/እያፈራረቅን መጠቀም።
▷ Bodybuilding ትዕግስትና ሰነ ምግባር ይጠይቃል ።
▷የሚዲያ ጀግኖች ሰበካን ተውና ምግብህን አንደ ኑሮህና ገቢህ አጣጥመህ ጉዞህን ቀጥል።
▷አዳምጥ ፣አንብብ ፣ተማር፣ አገናዝብ ፣መርምር ማነው bodybuilderርን ደነዝ ያደረገው ።
▷ዘመኑ የዕውቀት ነው ከቻልን ሁሉንም ነገር በዕውቀት እናድርግ።
▷ ማንም እየመጣ ፍላጎቱን እንዲጭንብን አንፍቀድ።
▷እኛም ቢሆን እጅና ደረታችንን ብቻ ሳይሆን አእምሯችንን እናሳብጥ።
▷ሀገርኛ አመጋገብ በሀገርኛ እሳቤ የታገዘ የስፓርት እንቅስቃሴ መፍጠር እናስብ ካሰብንበት ሁሉም ነገር ቀላል ነው።
▷ ቴሌ ግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ እየተመካከርን https://t.me/abugidagym።

Address

ቡታጅራ
Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abugda fitness and supplements posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram