Alem Primary Hospital, Butajira

Alem Primary Hospital, Butajira Providing trusted, modern, and accessible healthcare in Butajira

Located in the serene and welcoming town of Butajira, Alem Hospital offers high-quality medical services eliminating the need for long and exhausting travel for treatment.

የተሟላ የማህጸን እና ጽንስ ህክምና በዓለም ሆስፒታል!የረጅም አመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሃኪምየምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦♦️የቤተሰብ ምጣኔ ምክር እና አገልግሎት♦️ቅድመ ወሊድ ክትትል እና...
15/12/2025

የተሟላ የማህጸን እና ጽንስ ህክምና በዓለም ሆስፒታል!
የረጅም አመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሃኪም

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
♦️የቤተሰብ ምጣኔ ምክር እና አገልግሎት
♦️ቅድመ ወሊድ ክትትል እና እንክብካቤ
♦️በማህጸን እና በቀዶ ህክምና የወሊድ አገልግሎት
♦️የድህረ ወሊድ ክትትል እና አገልግሎት
♦️የስነ ተዋልዶ ቴና የምክር አገልግሎት
♦️ተደጋጋሚ የእርግዝና መጨንገፍ ምርመራ እና ህክምና
♦️የጽንስ መቋረጥ/ መውረድ የተሟላ ህክምና
♦️የእንቁልጢ፤ የማህጸን እና የማህጸን በር እጢዎች/ካንሰር ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
♦️የወር አበባ መዛባት፤ መብዛት፤ መጥፋት ምርመራ እና ህክምና
♦️የአባላዘር ምርመራ እና ህክምና
♦️የመካንነት ምርመራ እና ህክምና
♦️የማህጸን እና ጽንስ አልትራስውንድ

በዶ/ር ሙከሚል ታደለ
የማህጸን እና ፅንስ ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር

ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጀራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጀራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0977020304

CPD Training ለሁሉም ጤና ጤና ባለሙያባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ!Benefit Packages:1. 15 CEU2. 30 CEU 3. 45 CE...
08/12/2025

CPD Training ለሁሉም ጤና ጤና ባለሙያ

ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ!

Benefit Packages:
1. 15 CEU
2. 30 CEU
3. 45 CEU

Courses
1. Application of Nursing Process
2. IPC
3. EHSIG
4. AMS

Registration - Ongoing
ክፍያ ከስልጠና በኋላ!

የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ባሉበት ሆነው ይደዉሉ ይመዝገቡ!
Call Now☎️
📞+25172111133
Telegram

ጥራት ያለው የአእምሮ ህክምና በዓለም ሆስፒታል!የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :--  የድብርት(ድባቴ) ህክምና-  የጭንቀት ህክምና-  የህጻናት ህክምና-  የሱስ ህክምና-  የወሲብ ችግሮች ህክምና...
05/11/2025

ጥራት ያለው የአእምሮ ህክምና በዓለም ሆስፒታል!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-
- የድብርት(ድባቴ) ህክምና
- የጭንቀት ህክምና
- የህጻናት ህክምና
- የሱስ ህክምና
- የወሲብ ችግሮች ህክምና
- የእንቅልፍ ችግር
- ሌሎች ተያያዥ ህክምና እና የማማከር አገልግሎት
በዶ/ር ሃስና ሰለሞን
የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
📆 ረቡዕ በቀጠሮ
ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጀራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጀራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

በሆስፒታላችን የምንሰጠው የላብራቶሪ አገልግሎት ምን ለየት ያደርገዋል✅ጥራቱ እና ትክክለኛነቱ የተመሰከረለት✅ሁሉን አቀፍ መሆኑ✅ምርመራ ፍለጋ ከሚደረግ ረጅም ርቅት ድካም የሚገላግል መሆኑ✅አብ...
22/10/2025

በሆስፒታላችን የምንሰጠው የላብራቶሪ አገልግሎት ምን ለየት ያደርገዋል
✅ጥራቱ እና ትክክለኛነቱ የተመሰከረለት
✅ሁሉን አቀፍ መሆኑ
✅ምርመራ ፍለጋ ከሚደረግ ረጅም ርቅት ድካም የሚገላግል መሆኑ
✅አብዛኛዎቹ ምርመራዎች በከተማው ብቸኛ መሆናቸው
✅የ 24 ሰዐት አገልግሎት መኖሩ

ይምጡና ይመርመሩ
ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጅራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጀራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

የተሟላ የውስጥ ደዌ ህክምና፤ የረጅም አመት ልምድ ባካበቱ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት 🔹የስኳር፤ የደም ግፊት፤ የኮለስትሮል እና ስር ሰደድ ለሆኑ በሽታዎች ህክምና እና ክትትል 🔹የማጅራት ገትር፤...
20/10/2025

የተሟላ የውስጥ ደዌ ህክምና፤ የረጅም አመት ልምድ ባካበቱ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት
🔹የስኳር፤ የደም ግፊት፤ የኮለስትሮል እና ስር ሰደድ ለሆኑ በሽታዎች ህክምና እና ክትትል
🔹የማጅራት ገትር፤ የስትሮክ፤ የሚጥል በሽታ ህክምና እና ክትትል
🔹የልብ፤ የኩላሊት፤ የጉበት ህክምና እና ክትትል
🔹የሳንባ ህመም ህክምና
🔹የጨጓራ እና አንጀት ህክምና
🔹የጀርባ እና መገጣጠሚያ ህመም ህክምና
🔹እንዲሁም ልዩ ልዩ የሰውነት ክፍል በሽታዎች ህክምና እና ክትትል
🔹የ 24 ሰዐት የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት
🔹ከተሟላ የላቦራቶሪ፤ የራጅ፤ አልትራሳውንድ፤ ኢኢጂ እንዲሁም ሲቲ እስካን ምርመራ እና ፋርማሲ አገልግሎት ጋር
በዶ/ር ተካ ጥጉ
የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት
ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጀራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጀራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

ዓለም  ሆስፒታል ባለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል ፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ መረጃችሁን ይዛችሁ በአካል በመቀረብ መመዝገ...
17/10/2025

ዓለም ሆስፒታል ባለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል ፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ መረጃችሁን ይዛችሁ በአካል በመቀረብ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

የስራ መደብ- ANESTHESIOLGY PROFESSIONAL
ብዛት፡- 01
ፆታ :- አይለይም
የስራ ልምድ፡- ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአንስቴቲስት ሙያ የጨረሰ/ች ፤ በስራ ላይ የሚሰጠውን ስልጠና ወስዶ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች ፤ ቢያንስ 02 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት
ደሞዝ፦ በሆስፒታሉ ስኬል መሰረት

ማሳሰቢያ
1. ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የ8ኛ ካርድ፤ ከ9ኛ እስክ 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
2. የዩኒቨርሲቲ/ የኮሌጅ ዲገሪ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

የምዝገባ ቦታና ቀን፡- ዓለም ሆስፒታል ቡታጅራ ከቴሌ አጠገብ፤ ከጥቅምት 7 እስከ 15 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 209 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል።

የፈተና ቀን፡- በውስጥ ማስታወቂያ /በስልክ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጅራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጅራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

💯የተመሰከረለት አጠቃላይ የቀዶ ህክምና አገልግሎት💯የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦♦️የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ፤ ♦️የእንቅርት ምርመራ እና ቀዶ ህክምና ♦️የጉበት፤ የሃሞት ከረጢት፤ የጣፊያ፤ ...
17/10/2025

💯የተመሰከረለት አጠቃላይ የቀዶ ህክምና አገልግሎት💯

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
♦️የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ፤
♦️የእንቅርት ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
♦️የጉበት፤ የሃሞት ከረጢት፤ የጣፊያ፤ የቆሽት ቀዶ ህክምና
♦️የአንጀት መታጠፍ፤ የትርፍ አንጀት፤ የኪንታሮት ቀዶ ህክምና
♦️የኩላሊት፤ የሽንት ፊኛ፤ የፕሮስቴት ቀዶ ህክምና
♦️የወንድ ልጅ ግርዛት አገልግሎት
♦️የሰውነት ውስጥ እጢ እና የሰውነት ላይ እባጭ ቀዶ ህክምና
♦️በአደጋ ምክንያት ለሚፈጠሩ ማንኛውም ጉዳቶች ፈጣን የህክምና እና የቀዶ ጥገና አገልግሎት

ዶ‎/ር ካሳሁን ምትኩ
ጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
Telegram -

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዐት
የ 24 ሰዐት የድንገተኛ አገልግሎት

ይምጡና ይጎብኙን
ዓለም ሆስፒታል፤ ቡታጅራ!
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጅራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

የተሟላ የኩላሊት እና የሽንት ትቦ ቀዶ ህክምና!ዶ/ር ቃልአብ ሐ/ሚካኤልየኩላሊት እና የሽንት ትቦ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስትዓለም ሆስፒታል፤ ቡታጅራ! Telegram፦ http://t.me/alemh...
16/10/2025

የተሟላ የኩላሊት እና የሽንት ትቦ ቀዶ ህክምና!

ዶ/ር ቃልአብ ሐ/ሚካኤል
የኩላሊት እና የሽንት ትቦ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት

ዓለም ሆስፒታል፤ ቡታጅራ!
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጅራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

የስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን የስራ ሰዐት!ዓለም ሆስፒታል!ቡታጅራ!
13/10/2025

የስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን የስራ ሰዐት!

ዓለም ሆስፒታል!ቡታጅራ!

የተሟላ የማህጸን እና ጽንስ ህክምና በዓለም ሆስፒታል!የረጅም አመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሃኪምየምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦♦️የቤተሰብ ምጣኔ ምክር እና አገልግሎት♦️ቅድመ ወሊድ ክትትል እና...
13/10/2025

የተሟላ የማህጸን እና ጽንስ ህክምና በዓለም ሆስፒታል!
የረጅም አመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሃኪም

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
♦️የቤተሰብ ምጣኔ ምክር እና አገልግሎት
♦️ቅድመ ወሊድ ክትትል እና እንክብካቤ
♦️በማህጸን እና በቀዶ ህክምና የወሊድ አገልግሎት
♦️የድህረ ወሊድ ክትትል እና አገልግሎት
♦️የስነ ተዋልዶ ቴና የምክር አገልግሎት
♦️ተደጋጋሚ የእርግዝና መጨንገፍ ምርመራ እና ህክምና
♦️የጽንስ መቋረጥ/ መውረድ የተሟላ ህክምና
♦️የእንቁልጢ፤ የማህጸን እና የማህጸን በር እጢዎች/ካንሰር ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
♦️የወር አበባ መዛባት፤ መብዛት፤ መጥፋት ምርመራ እና ህክምና
♦️የአባላዘር ምርመራ እና ህክምና
♦️የመካንነት ምርመራ እና ህክምና
♦️የማህጸን እና ጽንስ አልትራስውንድ

በዶ/ር ሙከሚል ታደለ
የማህጸን እና ፅንስ ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር

ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጀራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጀራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

ጥራቱን የጠበቀ የ EEG ምርመራ በስፔሻሊስት በታገዘ የንባብ አገልግሎት ጋር!የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ ✅ለሚጥል በሽታ✅ከባድና ተደጋጋሚ ለሆነ እራስ ምታት✅ለእንቅልፍ ችግር✅የማስታወስ ችግር...
11/10/2025

ጥራቱን የጠበቀ የ EEG ምርመራ በስፔሻሊስት በታገዘ የንባብ አገልግሎት ጋር!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
✅ለሚጥል በሽታ
✅ከባድና ተደጋጋሚ ለሆነ እራስ ምታት
✅ለእንቅልፍ ችግር
✅የማስታወስ ችግር
✅ከ Stroke ወይም ከማጅራት ገትር ኢንፌክሽን በኋላ የአእምሮን ሁኔታ ለመመርመር እንዲሁም
✅የአዕምሮን አጠቃላይ ሁኔታን ለመመርመር

ዓለም ሆስፒታል፡ ቡታጀራ
Telegram፦ http://t.me/alemhospital
Tiktok፦ https://www.tiktok.com/
YouTube፦ https://www.youtube.com/channel/UCGQt-pLjgSKUf56oegKs5YA
Website፦ https://alemhospital.com
📍 ቡታጀራ፣ ከቴሌ ጐን
☎️0461450335/0977010203/0997332243

Address

Butajira

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alem Primary Hospital, Butajira posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram