30/03/2026
ብቻዎን አይደሉም!
ዛሬ ነው፤ በዚህ ቀን ስለዚህ የጤና ሁኔታ ግንዛቤን ለማስፋፋትና ድጋፍ ለማድረግ ታስቦ የሚውልበት ቀን ነው።
በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል እያገለገሉ የሚገኙ የአዕምሮ እስፔሻሊስቶች ሐኪሞች ተገቢውን ሙያዊ እንክብካቤ እና ህክምና ማግኘት ይችላሉ።
✨ ለአእምሮ ጤና በጋራ ቅድሚያ እንስጥ!
You are not alone.
Today is , a day to spread understanding and support. At Grand Bishoftu Hospital, our psychiatric team is here to provide the professional care and guidance you deserve.
✨ Let’s prioritize mental health together.