Dilla Health office page.

Dilla Health office page. For promotion.

18/05/2023
በዲላ ከተማ ስር በሚገኙ ሁሉም ቀበሌዎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከመስከረም 27-30/2013 ቤትለቤት ይሰጣል። ሰለሆነም ወላጆችና አሳዳጊዎች ልጆቻቸውን  በወቅቱ እንድታስከትቡ እናሳውቃለን። ...
02/10/2020

በዲላ ከተማ ስር በሚገኙ ሁሉም ቀበሌዎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከመስከረም 27-30/2013 ቤትለቤት ይሰጣል። ሰለሆነም ወላጆችና አሳዳጊዎች ልጆቻቸውን በወቅቱ እንድታስከትቡ እናሳውቃለን። ህፃናት ክትባት መከተብ መብታቸው ስሆን ወላጆች እና አሳዳጊዎች ደግሞ ህፃናትን የማስከተብ ኃላፊነት አለባቸው።

05/11/2019

What's on your mind?we are on meeting

"ወባ ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መር ቃል የሚከበረዉ የወባ ሣምንት ዛሬ በዲላ ከ/አሰ/ጤ/ጽ/ቤት በተደረገው የንቅናቄ መድረክ በይፋ ተጀምሮል።
15/10/2019

"ወባ ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መር ቃል የሚከበረዉ የወባ ሣምንት ዛሬ በዲላ ከ/አሰ/ጤ/ጽ/ቤት በተደረገው የንቅናቄ መድረክ በይፋ ተጀምሮል።

የሁሉቃ በዓል አከባበር በሀሮረሳ ሰንጎ በደማቅ ሁነታ ስከበር።
22/09/2019

የሁሉቃ በዓል አከባበር በሀሮረሳ ሰንጎ በደማቅ ሁነታ ስከበር።

22/09/2019

የዲላ ከተማ ባለሙያዋች የአንጀት ጥገኛ ትላትል ዘመቻን አሰመልክቶ ኦሬተሽ ስሰጥ።

Address

Dilla Town Health Office
Dila

Telephone

+251900991589

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla Health office page. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dilla Health office page.:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram