Hurso health center

Hurso health center Public health officer at Hurso health center!

Oops,lovely❤😍
06/11/2025

Oops,lovely❤😍

06/11/2025

Cute little twins really like to eat birthday cake with their hands. 😍🧁😋❤️

Thanks to God❤😁
19/08/2025

Thanks to God❤😁

Oops❤😁
19/08/2025

Oops❤😁

ክረምትና የከሰል ጭስ… =============ሀምሌ 28/2017 ክረምቱን ተከትሎ ከሚመጣው ቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ የሰዎች የከሰል አጠቃቀም ከወትሮው በተለየ መልኩ ይጨምራል፡፡በርካቶች በክረምት ...
05/08/2025

ክረምትና የከሰል ጭስ…
=============
ሀምሌ 28/2017 ክረምቱን ተከትሎ ከሚመጣው ቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ የሰዎች የከሰል አጠቃቀም ከወትሮው በተለየ መልኩ ይጨምራል፡፡

በርካቶች በክረምት ወቅት በቤታቸው የሚኖርን ቅዝቃዜ ለመከላከል ከሰልን ሙቀት ለመፍጠር ሲጠቀሙ በስፋት ይስተዋላል፡፡

በሌላ በኩል በክረምቱ በዝናቡ ማየል ሳቢያ በሚኖር የመብራት መቆራረጥ፣ ቡና ማፍላትን እና በተለያዩ ምክንያቶች ከሰልን ከቤታቸው የማይለዩ ብዙዎች ናቸው፡፡

ይሁን እንጂ ቤታችንን ለማሞቅ የምንጠቀምበት ጭስ በአግባቡና በጥንቃቄ ካልተያዘ ሕይወትን እስከማጣት የሚደርስ አደጋን ሊያስከትል ይችላል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ እንደሚሉት÷ ክረምት በመጣ ቁጥር ስጋት ከሚባሉት መካከል የከሰል ጭስ አንዱና ዋነኛው ነው።

ከሰል በውስጡ ካርበን ሞኖ ኦክሳይድ የተባለ መርዛማ ጋዝ በውስጡ መያዙን ጠቁመው ÷ ይህም ለሰው ልጆች ሕይወት አደገኛ ከሚባሉት ውስጥ አንዱ መሆኑን ተናግረዋል ።

በርካቶች በክረምት ከሰልን ምርጫ ከማድረጋቸው ጋር ተያይዞ በተለየ ሁኔታ በዚህ ወቅት በከሰል ጭስ የመታፈን አደጋ ጎልቶ ይስተዋላል ነው ያሉት፡፡

ይህ አደጋ የሚከሰተው ጭሱ ያላለቀ ከሰልን ወደ ቤታችን ውስጥ በምናስገባበት ወቅት መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡

እንደ ባለሙያው ገለጻ÷ጭሱ ያላለቀለት ከሰል በውስጡ ከፍተኛ ካርበን ሞኖ ኦክሳይድ በመያዙ በቤታችን ውስጥ አየር የማይገባ ከሆነ ቀስ በቀስ ይህ መርዛማ ጋዝ የቤታችን አየር በመቆጣጠር ለአደጋ ያጋልጠናል።

ካርበን ሞኖ ኦክሳይድ ወደ ውስጣችን በምንስብበት ወቅት በቀጥታ በደማችን ውስጥ በመግባት ቀይ የደም ሕዋስ አካል የሆነውንና ኦክስጅን ተሸክሞ ለተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች የሚያደርሰውን አካል ይጎዳዋል ነው ያሉት።

በዚህም ምክንያት ደማችን ኦክስጅን መሸከሙን ስለሚያቆም ሕዋሳቶቻችንና የሕዋሳቶቻችን አነስተኛ ክፍሎች ቀስ በቀስ ወደ ሞት እንደሚሄዱ አስረድተዋል።

ከከሰል የሚወጣው ካርበን ሞኖ ኦክሳይድ የተባለው ጭስ በአይን የማይታይና ሽታ አልባ በመሆኑ ዝምተኛው ገዳይ የሚል ስያሜ እንዳለውም ለፋና ዲጂታል አብራርተዋል።

በባለፈው ዓመትም በዚህ የከሰል ጭስ መታፈን አደጋ የሰዎች ሕይወት ማለፉን አስታውሰው÷ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።

አቶ ንጋቱ ከሰልን አቀጣጥሎ ወደ ቤት ከማስገባት በፊት ጭሱ ወጥቶ ፍም እስኪሆን መጠበቅ የከሰል ጭስ አደጋን ለመከላከል ሁነኛ መፍትሔ እንደሆነ አመልክተዋል።

ወደ ቤት ከገባ በኋላም በርና መስኮትን በመክፍት አየር እንዲገባ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡(ኤፍ ኤም ሲ)

ለፅናት/To Tsinat
03/08/2025

ለፅናት/To Tsinat

02/08/2025
Domination
29/07/2025

Domination

Thanks
29/07/2025

Thanks

Address

Hurso

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hurso health center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram