YUBA MED Clinic

YUBA MED Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from YUBA MED Clinic, Medical and health, Kombolcha.

17/03/2026
17/03/2026

ዚያራ

17/03/2026
16/03/2026
16/03/2026
16/03/2026
12/03/2026

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ሕይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአንገት በላይ ለጆሮ ቀዶ ህክምና የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በድጋፍ ተረከበ።


ድጋፉን ያበረከቱት መስማት ለኢትዮጵያ (Hearing for Ethiopia) በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ዶክተር ይሳቅ በድሪ እና ፕሮፌሰር ሚሪያም ሬድሊፍ ሲሆኑ ግብአቶችን የተረከቡት በሐረማያ ዩንቨርስቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶክተር አህመድ መሀመድ ናቸው።

የህክምና ግባቶችን ከአንገት በላይ ለጆሮ ህመም ቀዶ ህክምና የሚረዱ መሳሪያዎች መሆናቸውን በሆስፒታሉ ከአንገት በላይ ህክምና ክፍል ኃላፊ ዶክተር አንተነህ ደስታ ገልፀዋል።

ዶክተር አንተነህ ደስታ እንደገለፁት በቀጣይ መስማት ለኢትዩጵያ ድርጅት ጋር በትብብር የተለያዩ የዘመቻ ህክምናዎችን እንዲሁም ለባለሙያዎች ስልጠና ለመስጠት መታቀዱን አስታውቀዋል ።

ዘጋቢ ታደለ ጥላሁን
ፎቶ ግራፈር በሐይሉ ግርማ
የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ህዝብ ግንኙነት ክፍል
መጋቢት 4/2018 ዓ.ም

11/03/2026

Address

Kombolcha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YUBA MED Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram