Adege abirham rike

Adege abirham rike Hadeware network

ኢሳይያስ 27¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት።እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ ሁልጊዜ አጠጣዋለሁ፤ ማንም እንዳይጐዳው በሌሊትና በቀን እጠብቀዋለሁ።ወይም ጕልበቴን...
15/10/2022

ኢሳይያስ 27
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት።
እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ ሁልጊዜ አጠጣዋለሁ፤ ማንም እንዳይጐዳው በሌሊትና በቀን እጠብቀዋለሁ።
ወይም ጕልበቴን ይያዝ፥ ከእኔ ጋር ሰላም ያድርግ፤ ከእኔ ጋር ሰላም ያድርግ።
በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።

03/10/2022

............... ማንን ላግባሽ . ❔
ሰው አባቱንና እናቱን ስተው ፣የራሱን ኤኮኖሚ ሲያዘጋጁና ሲያደራጁ (በስሜትና በአመለካከት) ሲበስል ለጋብቻ ደርሷል ማለት ነው። የአካልና የአመለካከት ብስለት በምርጫ ወቅት አስፈላጊ ነው። ጋብቻ ባህሪ ነው። በእምነት አገባለሁ ብሎ ያለምንም ዝግጅት ማግባት አደገኛ ነው። ችግር ውስጥ ይጥላል። በመሆኑም ጋብቻ በሚመሠረትበት ወቅት የሚከተሉት ጉዳዮች ለስተዋለ ይገባቸዋል :-

25/07/2022

Mitte yannara Mittowa soqqanshote maroommowa mitte Beetto aja wedelittete Magano huuccinammosera haadhe abbitu. Tini Beettono hedeweelcho huuccinummokki kubbite mama nootto?? yitanni raare hanaffu. Mayiira ikkitaano kuni biraanu ma"ikkinoho yine xa'minumota beettu ledo huuccante keesh*tinohu wolewa rosoho hare ise ledo noosita huuccamate hedosi aguroommohe yee kuleenna beetto konne lowo geesha baxxannohura isi baxillini kisante ikkitannotena isera huuccitinaraati abbi'noommohu yitu amase wi'litani.
Biraanuta silke haa'ne bilbilammora wo'naaleemmo woyite silkesi cufote hakko mannootino beetu xaa yannara wole silke sooririno daafira hongoommo yiteenna ninkeno wole yannarano bilbille hoonge agurroommo.
Mayyaa hasiroottoyya yoottoero, beetto beettu baxxilinni kisante nafa togo ikkitannoha ikkiro,
anino hakkiinni sa"e yesuusi baxillinni kisamoommo isino baxilaanchu yesuusi'ya manchu beetti gede hune diharanno"e.
konnira hashano barrano yesuusa xaano yesuusa hegerira yesuusa ane gedensaanni ooso'yano yesuusa ooso'ya oosonno yesuusa yineemmosi.yesuusi saalaho dihunanno!
Hanni baxillisinni kisamoottohu callu yesuusa yite sa'i.
Shereno assi.

 'no!Cincatenni Nabbambo📜Dhagge Suffanote....Gafa1🖊️ 'u Birrunni,Afatenni,Afiratenni Riqimbanniha di-ikkino. Afi'neennan...
20/07/2022

'no!
Cincatenni Nabbambo📜
Dhagge Suffanote....Gafa1

🖊️ 'u Birrunni,Afatenni,Afiratenni Riqimbanniha di-ikkino. Afi'neennano Anfeennano hakko barrireeti yinanni Gaabinannilla Hee'nanniho. Tii'u Dhibbi Wolootta Dhibbuwanni Ledo Xaadinsanniha di-Ikkino!Wolootta dhibbubba Fayyimate mine Marre Kiniine adhineennano Marfe Qasi'neenano Woyyabanno Tii'u Dhibbi kaaye Kiniine Nookki Dhibbati Hegerera Dhiwamanni Hee'neemmo Dhibbati.Maalinkenna Foolinke baxxanno Barra calla Aguranno dhibbati

🖊️Tiia Dhiwamme Hee'ne inte Diduumbanni Afi'ne Dihagiidhinanni Uranilla Hee'nanni
Duuchu Manni kaaye yannankera Tii''isira Heera agurino;Ga'aya hiitote?Oosochi'ya Hiikko Gawa'lanno?Teeyo anino Tiia'ya Hiroomollana Ga'a ikkanore diafoommo afinohu Maganohona Mayra Ikkeemmo Yannohu Nookki Yannati "Gu"

🔷Tii'u Fajjikkinni assinanniri Ga'a Baatoshshe Baatisiisanno....

🖊️Nabbawanni Afiroommoti Halaalanya Dhagge Mitte Dhagge no!
Mitte Mine Soqqantannoti Beetto No Tini Beetto Lowo gaasha Daafuritanna Daffanni Loosanno Kuri afiraammu Mini mannira, Tenne beetto Duucha Yanna Mininni Galtesi Fulte Hadhanno Woyte Minu Anni Ise ledo Goxanno.Tini Ikkito barru barru kiiro Lexxitanni Hadhanno. Minisi Galte Wolewa Hadhe Heedhenna Ilannihu Barru Illannose🤰....

🖊️Minu Annira Mitte shiima Qaaqqo noosi ise kaaye mine Ofolite no 3 Diro ikkanosete Beettote Ilate barri Iilenna mundee Du'nanitanna mini Anni fushshe Hunannose...Makkitannoya Hige Mannihu Manninkollana Mundeese Du'nanitanni Heedhenna Ganiseta Fulte xooqqanno...

🖊️Dagge Xa'mitutano Wolere Kule Shorrommo Yaanno Minaamasira...Qaaqqo isiti mitto Diro agarite Gobba Hadhanno: Hadhinowa Woluri nafa injaannosehano ikkiro hadhu dirinni kayiisse 30 Diro ikkase geesha Mundeese Du'nanitannose Maritinokki Hosipitaale Dino Fa'litino Ma'litino Hooggino..

🖊️Mitto Barra maganu Mine heedhenna Bire annise Mine soqqantanno Beetto assita kule Togoori Noona Konnericho Taashirittaro Woyyaawatta yaannose ....

የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 96  የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን ባለሥልጣኑ አሳወቀ  በቀጣይ ሳምንታትም በርካታ የእርምት እርምጃዎች ይፋ ይደረጋሉ===...
09/07/2022

የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 96 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን ባለሥልጣኑ አሳወቀ
 በቀጣይ ሳምንታትም በርካታ የእርምት እርምጃዎች ይፋ ይደረጋሉ

========================
[ሀምሌ 02 ቀን 2014 ዓ.ም
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከግንቦት 13/2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ 01/2014ዓ.ም በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ከመመሪያ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ሲያስተምሩ በመገኘታቸው የእርምት እርምጃ የተወሰደባቸውን 96 ካምፓሶች ይፋ አደረገ።
ባለሥልጣኑ ባካሄደው የድንገተኛ ፍተሻ ውጤት መሰረት የመመሪያ ጥሰት መፈጸማቸው በመረጋገጡ ከወሰዳቸው የእርምት እርምጃዎች ውስጥ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት ጀምሮ በፕሮግራም፣ በካምፓስና በተቋም ደረጃ የእውቅና ፈቃዳቸው ተሰርዞ ሙሉ ለሙሉ እንዲዘጉ፣ ከህግ-ውጪ የተቀበሉትን ተማሪዎች እንዲያሰናብቱ፣ እንዲሁም በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው በመማር ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን የእውቅና ፈቃድ ወዳላቸው ተቋማት እንዲያያዛውሩ ፣ እንዲሁም የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙበት አካባቢ እና የትምህርት መስኮች ከ2 እስከ 3 ዓመት የእውቅና ፈቃድ እንዳይጠይቁ የታገዱ ይገኙበታል።
በተካሄደው የድንገተኛ ፍተሻ ባለሥልጣኑ ያገኛቸው የተለያዩ የመመሪያ ጥሰት ዓይነቶች ውስጥ የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠባቸው ካምፓሶች እና የትምህርት መስኮች ተማሪ ተቀብሎ ማስተማር፣ ፣ እንዲያስተምሩ ባልተፈቀደበት የትምህርት አሰጣጥ ክፍለ ጊዜ ማለትም በሳምንቱ የመጨረሻ ሁለት ቀናት ቅዳሜና እሁድ (weekend) እና በማታ ክፍለ ጊዜ ተማሪ መዝግበው ለማስመረቅ ማስተማር፣ ፈቃድ ባገኙበት ካምፓስ(ህንጻ) ላይ አለመገኘት፤ እንዲሁም በእውቅና ፈቃድ እና በእውቅና ፈቃድ እድሳት ወቅት ተሟልተው የነበሩ ግብዓቶችን አጓድለው መገኘታቸውን እና ያልተፈቀደላቸውን የደረጃ ስያሜ መጠቀም የመሳሰሉት በድንገተኛ ፍተሻ የተረጋገጡ የጥፋት አይነቶች ናቸው።
ባለሥልጣኑ በቀድሞው የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152/2011፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም አዲስ በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 እና የባለሥልጣኑን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው የሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 515/2014 የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር መነሻ በማድረግ ከ2011 አጋማሽ ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ያልቋረጠ የክትትል ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፤ በዚህም ችግር በታየባቸው ተቋማትና ካምፓሶች ላይ ተገቢውን የእርምት እርምጃ የመውሰድና ለህዝብ የማሳወቅ ኃላፊነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ለረጅም አመታት የተከማቹ ችግሮችን ለመፍታት የተሻለ የለውጥ ሂደት ላይ የሚገኘው ባለሥልጣኑ በ2011ዓ.ም አጋማሽ ላይ በአዲስ አበባ እና በአካባቢው በሚገኙ የግል ተቋማት ካምፓሶች ላይ ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ 46 ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ በመውሰድ ለሕዝብ ይፋ በማድረግ ጀምሯል፤ ይህንኑ በማጠናከር በ2014 በጀት ዓመት መጋቢት ወር ድረስ በተከናወኑ የክትትል ስራዎች የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 45 ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ የወሰደው ባለሥልጣኑ በዚሁ በጀት ዓመት መጨረሻ ከግንቢት 13/2014 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ ከ500 በላይ የግል ተቋማት ካምፓሶች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ሊያካሄድ ችሏል። በዚህም መሰረት በዚሁ ሳምንት ይፋ ካደረጋቸው የ96 ካምፓሶች እርምጃ በተጨማሪ ለቀጣይ ሳምንታት ይፋ የሚደረጉ መኖራቸው ተገልጿ

06/06/2022

🚹🚺 ከባለቤቴ ጋር ትዳር ከመሰረትን 21 ዓመት ሞላን

ባለቤቴ አንድ እራሴን እንድፈትሽበት ያደረገኝን ጥያቄ አቀረበችልኝ ሃያ አንድ ዓመት ካንተ ጋር ስኖር አንድም ቀን ከእናትህ ጋር ለመዝናናት ስትወጣ አይቼክ አላውቅም ዛሬ ማታ እናትህን እራት ምሽት ጋብዛትና አዝናናት አለቺኝ" ውዷ ባለቤቴ ባቀረበችልኝ ሃሳብ ከመገረም በላይ መሰጠኝ ተስማማሁኝ እናም ወደ እናቴ ጋር ደወልኩላት ኡሚ ዛሬ ካንቺ ጋር ሽርሽር መውጣት እፈልጋለሁ አልኳት ደነገጠች "ምነው ሰላም አይደል ልጆችህ ምን ሆኑ ባለቤትህስ ሰላም አይደለች እንዴ ?" በማለት የድንጋጤ ጥያቄዎቿን አርከፈከፈችብኝ..."አብሽሪ ኡሚ ሁሉም ሰላም ነው ካንቺ ጋር ለመዝናናት ፈልጌ ነው" አልኳት በጣም ደስ አላት ተስማማች ወደ ማታ ተዘጋጅተሽ ጠብቂኝ አልኳት

በቀጠሮዬ ሰዓት ወደ እናቴ ጋር ሄድኩኝ እናቴ በረንዳው ላይ ቆማ እየጠበቀቺኝ ነበር እናቴ ሁለመናዋ ተቀያይሯል እርጅና ተጫጭኗታል ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ ወደ መኪናዬ አስገብቻት ጉዞ ጀመርን እናቴ በጣም ደስታ ይነበብባታል "ልጄ ዛሬ ካንተ ጋር ሽርሽር እንደምወጣ ለሰፈር ሰዎች ሁሉ እንዲሁም ለዘመድ አዝማዶቼ በሙሉ ተናግርያለሁኝ" በጣም ከመደሰቷ የተነሳ አንድም የምታውቀው አልቀራትም ወሬውን ለሁሉም አዳርሳዋለች

ወደ ሆቴል ይዥያት ሄድኩኝ አስተናጋጁ የምግብ ዝርዝር ወረቀት የያዘ ኩፖን ሰጠን "ኡሚ ምረጪ" አልኳት... ፈገግ አለች ከእርጅና የተነሳ ማየት እንደማትችል ተረዳሁ ... ላንብብልሽ አልኳት "ልጅ እያለህ ሆቴል ቤት ገብተን ልንመገብ ስንል የምግብ ዝርዝር አነብልህ ነበር አሁን እዳህን ክፈል" ብላ ፈገግ አለች እኔም ፈገግ ብዬ አነበብኩላት የለበሰችውን ልብስ ስመለከት ከአስራ ዘጠኝ ዓመት በፊት የሞተው አባቴ የገዛላት የመጨረሻ ልብሷ እንደነበር አስታወስኩ ምግቡ ቀርቦ እናቴ ከደስታ የተነሳ ምንም እየበላች አልነበርም ደስታ በደስታ ሆናለች በሕይወቴ እኔም በጣም የተደሰትኩበት አጋጣሚ ነበር ከእናቴ ጋር ተዝናንተን ስናበቃ ይህ ምሽት እንዲደገም ፈልጌ "እማ መቼ ተመልሼ ልምጣና ልውሰድሽ..?" አልኳት በእንደዚ ቀን ና ነገር ግን እኔ ነኝ የምጋብዝህ ከተስማማህ ና" አለቺኝ ፈገግ አልኩኝ "አብሽሪ ትጋብዥኛለሽ" አልኳትና ተለያየን በመሃል እናቴ ታመመች ከህመሟ ድናልኝ አብርያት የማሳልፍበት ምሽት ናፈቀኝ ነገር ግን ከእናቴ ጋር ዳግም አልወጣንም እናቴ ወደ ማይቀረው የሞት ጉዞ ተጓዘች በጣም አዘንኩ አለቀስኩ

ከእናቴ ጋር ቀጠሮ ይዘን በነበርንበት ቀን አመሻሹ ላይ ከአንድ ታዋቂ ሆቴል ቤት ተደወለልኝ "ዛሬ እራት ከባለቤትህ ጋር በነፃ ተጋብዛቹሃል" የሚል ነበር። ግራ ተጋባው ማነው እንዴት ለማንኛውም እሺ እንመጣለን ብዬ ስልኩን ዘግቼ ምሽት ላይ ከባለቤቴ ጋር ሄድኩኝ ግብዣው ከደብዳቤ ጋር ቀረበልን ደብዳቤውን ከፈትኩት እንዲህ ይላል:-
"ልጄ ሰላም ላንተ ይሁን የእራቱን ግብዣ ስንቀጣጠር መገኘት እንደማልችል አውቅ ነበር የሞት ቀጠሮዬ እየተቃረበ እንደነበር ነፍሴ ይነግረኝ ነበር ልጄ ይኸው እኔ በቃሌ መሰረት ጋብዥሃለው በኔ ፋንታ ውዷ ባለቤትህ አብራህ እንድትሆን ፈቅጃለሁ!" ይላል ሳይታወቀኝ እንባዬ ወረደ አለቀስኩ 21 ዓመት ሙሉ የዘነጋሁትን ውድ ዕቃ አሁን ነው ማጣቴን ያወኩት...!

ስንቶቻችን ይሆን ካገባን በኋላ እናቶቻችንን የምናስታዉሳቸዉ ?
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ። እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን!!

06/06/2022

✅የፈለከውን ያህል ሀብታም ብትሆን እንጀራ በወጥ እንጂ እንጀራ
በወርቅ አትበላም
✅ ስትሞት በጨርቅ እንጂ በወርቅ አትጠቀለልም

..... አይደለም እንዴ ??
ሀብት ከድህነት እንጅ ከሞት አያድንም

✴ፔጁን✴ሼር✴ላይክ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ

06/06/2022

🚹 9ቁጥር 8 ቁጥርን በጥፊ መታው 8 ለምን ትመታኛለህ ብሎ ሲጠይቀው ከኔ በታች ሰለሆንክ ብሎት እርፍ ይሄን የሰማ 8 ቁጥር 7 ቁጥርን በጥፊ ይመተዋል ምን አደረኩኝ ቢለው ከኔ በታች ስለ ሆንክ ይለዋል ። ሰባትም በተራው ስድስትን ስድስትንም አምስትን አምስት አራትን አራት ሶስትን ሶስት ሁለትን ሁለት አንድን የበታቼ ነህ እያሉ ይመቱ ጀመር ።
ከሁለት ቁጥር የመመታት አደጋ የደረሰበት አንድ ቁጥር 0 ሊመታ አሰበና ለምን በፍቅር አላሸንፈውም ብሎ ና ከጎኔ ቁም ቢለው 10 ሆኑና ልቀው ታዩ ።
ከፍቅር የማይገኝ ትርፍ የለም!!

🚺 ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው አንተም ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፍ ከተመቸህ ሌሎች እንዲማሩበት #ሼርርርር

30/05/2022

Maganu hedo dancha, hagiirsiissannotanna guuta ikkitinota affinanni gede, wodani'ne haaroo'mo ikkinnina tenne gobba mannita busha doogo hadhinoonte.
Roomu Sokka 12:2
Maganunniwa shiqqi yiiyye; isino ki'newa shiqqi yaanno. Ki'ne cubbaataammu, anga'ne hayishshidhe! Ki'ne lame hedori, wodana'ne xaphi assidhe.
Yaiqoobi 4:8

Address

Network Physical Design
Wendo
HNS

Telephone

+251983241526

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adege abirham rike posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram