15/03/2024
የቡ/ከ/አስ/ር/ጤ/ጣቢያ ዛሬ በቀን 06/07/2016ዓ.ም የጤና ጣቢያ ማነጅመንት አባላትና ከጤና ኤክስተንሽን ባለᎀያዎች ባለበት የየካቲት ወር የአፈጻጸም ግምገማና የህብረተሰብ ጤና መድን አድስና ነባር አባላት አፈጻጸም በየቀጠና ተለይቶ በመገምገም እንድሁም የቲቢ ሊየታ ሥራን በተመለከተ በሁሉም ቀጠናዎች ግዜ ሳይሰጥ ተጠናክሮ መሰራት እንዳለበት ኮምትመንት በመስጠትና ለላዉ ሁሉም እርጉዝ እናቶች የቅድመ ወልድ ክትትል 8ኛ ዙር በተለየ ሁነታ ተጠናክሮ መሰራት እንዳለበትና እንድሁም ለ3ኛ ሩብ ዓመት ቅድመ ዝግጅት ዝቅተኛ አፈጻጸም ያለባቸዉን ተግባራት በመለየት ተለቅሞ በመስራት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ ሁሉም የጤና ጣቢያ ባለᎀያና ጤና ኤክስተንሽን ባለᎀያዎች ተግተዉ በመስራት በጤና ጤና ጣቢያዉን ትራንስፎርም ማድረግ እንደምንችል በጋራ ስምምነት ላይ በመድረስ የዛረዉን መድረክ ባማረ ሁነታ ተጠናቋል::