Xumuulle Sidaamu Seenni Gaamo

Xumuulle Sidaamu Seenni Gaamo free Discusion for health &health

Blessed Baby
12/02/2025

Blessed Baby

12/02/2025
የመሳሳም_ጥቅሞች 1. መሳሳም የልብ ትርታንና የደም ዝውውርን በማፍጠን ለልብ ዘብ ይቆማል ፡፡ የደም ግፊትና የኮሌስትሮል በሽታዎችን ይከላከላል ። 2. በመሳሳም የፍቅር ስሜትን ለማርካት 30...
11/23/2025

የመሳሳም_ጥቅሞች

1. መሳሳም የልብ ትርታንና የደም ዝውውርን በማፍጠን ለልብ ዘብ ይቆማል ፡፡ የደም ግፊትና የኮሌስትሮል በሽታዎችን ይከላከላል ።

2. በመሳሳም የፍቅር ስሜትን ለማርካት 30 የፊት ጡንቻ ሰራዊቶች ይዘምታሉ ። በዚህ እግረ መንገዱን የፊት መጨማደድን ወደ ወጣትነት ይቀይራል ።

3. መሳሳም ጭንቀትን በማስወገድ አንጎላችን ላይ ሠላም ያሠፍናል ። በዚህም ጊዜ ኦክሲቶክሲን ሆርሞን በብዛት ይመረታል ። ይህ ሆርሞን የጭንቀት መከላከያ ሐይል ነው ።

4. በተደጋጋሚ መሣሣም በሆድ ፣ በፊኛና በደም ብክለት የመሠቃየት ችግርን ይሸኛል ።

5. በጥልቅ ስሜት መሣሣም ከልክ ያለፈ ውፍረት ለመቀነስም ያግዛል። 1 ደቂቃ ስንሳሳም 26 ካሎሪ የመቀነስ ዕድል አለ ፡፡

6. ሰዎች በሚሳሳሙበት ወቅት ምራቅ የሚመስል ተፈጥሯዊ ፀረ-ህመም እያመረቱ እዛው ህመማቸውን ያክማሉ ፡፡

7. ስትሳሳም ፣ ስትሳም ፣ የመወደድ ፣ የመደነቅና የመፈለግ ስሜት ይፈጥራል ፡፡ይህ ደግሞ ሞራልና በራስ የመተማመን ስሜትህን ይጨምራል ።

8. ጧት ጧት ፍቅረኛቸውን (ባለቤታቸውን) ስመው የሚሠናበቱ ወንዶች (ሴቶች) ስመው ከማይሠናበቱት በ5 ዓመት ዕድሜያቸው ይጨምራል ።

9. ፍቅር በርካታ የጤና ጥቅሞች ምንጭ ነው ። መሳሳም ደግሞ የጤናማና ዘላቂ ፍቅር መሠረት ነው ፡፡

በነገራችን ላይ 2 የሚዋደዱ ሰዎች እየተሳሳሙ የቆዩበት የዓለማችን ረዥም ጊዜ ተብሎ በጊነስ የተመዘገበው 30 ሰዓት ከ59 ደቂቃ ነው ፡ ፡

Address

Atlanta, GA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Xumuulle Sidaamu Seenni Gaamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Xumuulle Sidaamu Seenni Gaamo:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram