የሸንኮራ እና አካባቢዋ ልጆች ፔጅ/yeshenkora ena akababiwa lijoch page

  • Home
  • የሸንኮራ እና አካባቢዋ ልጆች ፔጅ/yeshenkora ena akababiwa lijoch page

የሸንኮራ እና አካባቢዋ ልጆች ፔጅ/yeshenkora ena akababiwa lijoch page andinet

10/04/2025
A.A Cnnstruction supplierበተለያዩ ከለር ሞዛይኮችን እኛጋ ያገኛሉ7000 ብር በካሬይደውሉ 👉  0963097783https://t.me/Abeconstruction73
26/03/2025

A.A Cnnstruction supplier
በተለያዩ ከለር ሞዛይኮችን እኛጋ ያገኛሉ
7000 ብር በካሬ
ይደውሉ 👉 0963097783
https://t.me/Abeconstruction73

11/12/2023

Support Asfaw Meshesha’s Challenging Journey My name is Samson (Japi) A… Samson Meshesha needs your support for Support Asfaw Meshesha’s Challenging Journey

29/10/2021
ማዕድን በሽ ነው
24/06/2020

ማዕድን በሽ ነው

23/06/2020

ቀን 16/10/2012
ይህ የህልውና ÷የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው ከዛም ከፍ ሲል ይታያል ሌሎች ሰዎች እየጠየቁ ያሉት የክልልነት ጥያቄ የሀገር እንሁን ጥያቄ ነው የገኛ ግን ይለያል የኛ መሰረታዊ ጥያቄያችን በተወለድንበት አካባቢ እንኑር ነው በእርግጥ በቀጥታ አትኑር ውጣ ላልባል እችላለሁ በተዘዋዋሪ ግን ለቀን እንድንወጣ እየተደረግን ነውና ይህ ጉዳይ የማያሳስበው ሰው የለም ነገሩ ከተማሩት በላይ እርፍና ሞፈር ጨብጦ የሚውለው ምስኪኑ ገበሬ ሳይቀር ከማሳሰቡ የተነሳ ተማርን ከሚሉት በላይ ጥያቄ ሲጠይቅ ኖሮዋል ይህን ጥያቄ ግን ከመስማትና በፀፀት ከማልፍ በስተቀር አላገዝናቸውም በተማረክበት ቋንቋ እንዳትፅፍ ተከልክለህ ቢሮ ገብተህ እንዳትናገር ተክልክለህ ባለጉዳይ ሆነህ የነሱን ቋንቋ ካልቻልክ መልስ መስጠት ቀርቶ ለማየት ክንኳ የሚዘገንናቸው ተምረህ እንዳልተማረ ባስተርጓሚ እንድትጠቀም ተደርገህ መንገድ እንዳይሰራልህ ተደርገህ በአሁኑ ጊዜ በየገጠሩ መብራት እየገባ መብራት ተከልክለህ ወፍጮ ለማስፈጨት ከተማ ድረስ እንድሄድ ተደርገህ እነዚህ እና ሌሎች ያልጠቀስናቸው በደሎች ስትበደሉ ዝምምምም ያልን ፊደል ቆጠርን የምንል ሰዎች ነን ገበሬው እየጠየቀ ነው ከመጠየቅ አልቦዘነም ልናግዛቸው ይገባል ጥቄአቸው በትክክል ለሚመለከታቸው አካል ማድረስ እና ትክክለኛ መልስ ለጥያቄያችን እንዲመለስ ሁሉም ያለምንም ፍርሃት መቆም ያስፈልጋል ያለበለዚያ ሁልሽም ተሰደሽ ትቀሪያለሽ ጥያቄያችን ፍሬ እንዲያፈራ ከተፈለገ ሰብሰብ ብለን ተደራጅተን መጠየቅ ያስፈልጋል ከሁሉም በላይ ግን እንዴት እንሰባሰብ የሚለው ነው እንዴት እንሰባሰብ ለሚለው ሃሳብ የናተን ሀሳብ ንገሩን እና እኛ የሁሉንም ሀሳብ የያዘ ፕሮግራም ናውጣለን
ማስታወሻ ፡- ሁሌም እንደምንለው ፔጁን ሁሉም አንዲደርሰው ሼር ላይክ ና ኮሜንት በማድረግ ግላችሁን አስተዋፅዖ አድርጉ ላልሰሙት በምደወልም አሰሙ
ከኮሮና እራሳችንን እና ቤተሰባችንን እንጠብቅ የመጨረሻ መልእክታችን ነው።

ቀን 13/10/2012ለሸንኮራና አካባቢዋ ልጆች በሙሉ በመጀመሪያ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ እያልን በነገው  እለት ማለትም በእለተ እሁድ ሰኔ 14/10/20...
20/06/2020

ቀን 13/10/2012
ለሸንኮራና አካባቢዋ ልጆች በሙሉ
በመጀመሪያ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ እያልን በነገው እለት ማለትም በእለተ እሁድ ሰኔ 14/10/2012 የፀሀይ ግርዶሽ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀመሮ ሊከሰት ስለሚችል መደናገጥ ሳይኖር ፀሀይን ባለመመልክት የዓይናችንን ብርሀን እንጠብቅ የዓይን ሊጠፋ ስለሚችል ሁሉም ጥንቃቄ እንዲድረግ ሁሉም ሰው ላልሰሙት በመንገር በተለይ ገጠር ላሉት ና መረጃው ለሌላቸው ቤተሰቦቻችን እንናገር

17/06/2020

ይነበብ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከስላምታችን በመቀጠል ዛሬ የምናቀርብላችሁ ሀሳብ በሸንኮራና አካባቢው የሚኖሩ በጣም በብዙ ቀበሌዎች አማርኛ ተናጋሪዎች እንዳሉ እና በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ትምህርት እየተከታተሉ መሆኑ ይታወቃል ነግር ግን ባለው መዋቅር ምክንያት ምንም እንኳን አንድ ሰው በአፍ መፍቻ(mother tonque) ቋንቋ መማሩ ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ከላይ በጠቀስኩት ምክንያት እና ሁሉም ሰው በሚያውቀው ምክንያት ትምህርት ተምሮ ከመጨረስ ውጪ የተማረበትን አካባቢና ማህበረሰብ ማገልገል እና የስራ እድል ማግኘት ያልታደለ ክንቱ ወጣት መሆኑ ይታወቃል ምንም እንኳ የስራ ትንሽና ትልቅ ባይኖረውም ይህ ወጣት ተስፋ በመቁረጥ የትውልድ ቀዬውን ትቶ በመሰደድ ገሚሱ ግንበኛ ሌላው የቤት ሰራተኛ በመሆን ከእጅ ወዳፍ ኑሮውን ይገፋለ አይበለው እና ሁልቱም የጉልበት ሥራ ናቸው አያስተማምኑም ጉልበት እስካለ ብቻ ናቸው ጡታ የለ ምን የለ ሌላው ደግሞ ከስር ያሉት ታዳጊዎች ከታላላቆቻቸው ተስፋ ምቁረጥን ስለሚያዩ ከትምህርት ገበታቸው በማቋረጥ ኑሮን ለማሸነፍ በኮንስትራክሽን(በጉልበት) ስራ ላይ ብቻ እየተሰቃዩ ይገኛሉ መቼም የወንደሙ ስቃይ የማያመው የለም እናም ይህ ሁሉ የሚሆነው በአካቢችን ሥራ ጠፍቶ ሳይሆን ተገፋን ስለሆነ ሰብሰብ ማለት እና መነጋገር ይገባል
ማስታወሻ ፡- ለሁሉም ሰው እንዲደርሰው ሼር ና ላይክ ይደረግ ግድ ይላል
ሀሳባችሁን ፃፉልን

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሸንኮራ እና አካባቢዋ ልጆች ፔጅ/yeshenkora ena akababiwa lijoch page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram