አመጋገብና ጤና-Nutrition for Health

አመጋገብና ጤና-Nutrition for Health Nutrition will be promoted on this page after all!

አንድ እናት በእርግዝና ጊዜ ከ9-12 ኪ.ግ መጨመር አለባት!!!
21/06/2025

አንድ እናት በእርግዝና ጊዜ ከ9-12 ኪ.ግ መጨመር አለባት!!!

Eating for two!!!Eating for two has been expanded.The amount of healthy weight gain in pregnancy varies. These are gener...
11/06/2025

Eating for two!!!
Eating for two has been expanded.
The amount of healthy weight gain in pregnancy varies. These are general guidelines:
🤰Normal total weight gain for a healthy woman is 25 to 35 pounds (11 to 16 kilograms).
🤰Overweight women should gain only 10 to 20 pounds (4 to 9 kilograms) during pregnancy.
🤰Underweight women should gain more (28 to 40 pounds or 13 to 18 kilograms) during pregnancy.
🤰Women with multiples (twins or more) should gain 37 to 54 pounds (16.5 to 24.5 kilograms) during pregnancy.

Eating for two does not mean eating twice as much food. Pregnant women need about 300 extra calories a day. But, where these calories come from matters.
🤰If you eat sweets or junk food, the extra calories do not provide the nutrients your baby needs.
As a result, your growing baby will get the vitamins and minerals it needs from your own body. Your health could suffer.
Instead of junk food, choose foods that are:

🤰High in protein
Rich in omega-3 polyunsaturated fats and lower in trans fats and saturated fats
Low in sugar (sugar provides only empty calories) or refined carbohydrates high in fiber
Other nutrients your baby needs are:

🤰Calcium, for healthy growth.
Iron, for the baby's blood supply. It also prevents anemia in the mother.
Folic acid, for reducing the risk for spina bifida (incomplete closing of the spinal column), anencephaly (defect of the brain), and other birth defects.

ፅንስን መንከባከብ ለእናቶች ትልቅ ስራ መሆኑ እሙን ነው። ለዚህ ደግሞ የአመጋገብ ምርጫ ፅንሱ በተገቢው መንገድ እንዲያድግና ጤናማ እንዲሆን ያግዛል። የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፋይዳው፦🤰ከተገ...
10/06/2025

ፅንስን መንከባከብ ለእናቶች ትልቅ ስራ መሆኑ እሙን ነው። ለዚህ ደግሞ የአመጋገብ ምርጫ ፅንሱ በተገቢው መንገድ እንዲያድግና ጤናማ እንዲሆን ያግዛል። የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፋይዳው፦
🤰ከተገቢ ክብደት በላይ ክብደት መጨመርን
🤰ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የሚመጣ የስኳር በሽታ
🤰ለቀዶ ጥገና የመጋለጥ እድልን
🤰የደም ማነስና የተለያዩ በሽታዎች መጋለጥን
🤰ቶሎ ከህመም አለማገገምን
🤰ከቀኑ በፊት መወለድን
🤰ከክብደት በታች መወለድን ይከላከላል።
Making a baby is hard work for a woman's body. Eating right is one of the best things you can do to help your baby grow and develop normally.
Eating a balanced, healthy diet can help prevent:
🤰Too much weight gain
🤰Gestational diabetes
🤰The chance of needing a C-section
🤰Anemia and infections in the mother
🤰Poor healing
🤰An early birth of the baby
🤰A low birth-weight baby

በባለሙያ ትዕዛዝ እንደ ብረት እንክብል፣ ፎሊክ አሲድና ካልሲየም የተዘጋጁ እንክብሎች በተጨማሪ እናቶች በሚመገባቸው የምግብ ዝርዝር ውስጥ ሁሌም ማካተት መዘንጋት የለባቸውም። ከተቻለ ከ1 ወር...
09/06/2025

በባለሙያ ትዕዛዝ እንደ ብረት እንክብል፣ ፎሊክ አሲድና ካልሲየም የተዘጋጁ እንክብሎች በተጨማሪ እናቶች በሚመገባቸው የምግብ ዝርዝር ውስጥ ሁሌም ማካተት መዘንጋት የለባቸውም። ከተቻለ ከ1 ወር እርግዝና ከመፈጠሩ በፊት ቢሆን ይመከራል። እርግዝና ከተከሰተ በኋላ ቶሎ ቶሎ ትንንሽ ምግቦችን መመገብ፤ በቂ ውሃ💦 መጠጣት፤ ከባድ ብረት የሚገኝባቸውን እንደ ሜርኩሪ የመሳሰሉትን ማስወገድ፤ ጥሬ ስጋን አለመመገብ፤ እንዲሁም ቫይታሚን ኤ የበዛባቸውን ምግቦች መመጠን እርግዝናዎ ጤናማ እንዲሆን ያግዛል።

በእርግዝና ወቅት አይረን የሚባለው ንጥረ ነገር በጣም አስፈላጊ ከሚባሉት ውስጥ ዋናው ነው። ይህም የነርብ ስርዓት መዛባት እንዳይኖር እና የአንጎል ስሪትና ሰረሰርጌ ጤናማ እንዲሆኑ ያደርጋል።...
08/06/2025

በእርግዝና ወቅት አይረን የሚባለው ንጥረ ነገር በጣም አስፈላጊ ከሚባሉት ውስጥ ዋናው ነው። ይህም የነርብ ስርዓት መዛባት እንዳይኖር እና የአንጎል ስሪትና ሰረሰርጌ ጤናማ እንዲሆኑ ያደርጋል። ስለዚህ እናቶች ከቻሉ ከእርግዝና በፊት ካልሆነም ነፍሰጡር መሆናቸውን እንዳረጋገጡ አይረን ፎሌት እንክብል ወይንም በአይረን የበለፀጉ ምግቦችን መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን ይረዱ!
At conception, folate (also known as folic acid) is the most crucial nutrient. It's essential for preventing neural tube defects, which are birth defects of the brain and spinal cord, and is most beneficial during the first few weeks of pregnancy when the neural tube is forming. Women planning to conceive should start taking a daily folic acid supplement (400 micrograms) to ensure adequate intake before and during pregnancy.

08/06/2025

አንድ በመውለድ እድሜ ክልል ውስጥ ያለች ሴት ማርገዝ ከፈለገች የተመጣጠነ ምግብ በመውሰድ ጤናማ 🐣 በማምረት እና ጤናማ ፅንስ እንዲሆን ማድረግ ትችላለች! አንዳንድ ሀገሮች ከወር በፊት የሚወሰዱ እንክብሎችንም ያበረታታሉ።
#ጤናማ እናት #ለጤናማ ልጆች!

08/06/2025

ማንኛውም ሰው ወይም እንስሳ ወይም ዕፅዋት አመጋገቡ ከተስተካከለ በህይወት ሲኖር ጤነኛ፣ ሲሰጥ ጤናማና በቂ ምርት ይሆናል።

 #ነጋዴዎች እባካችሁ  #እንለምናችሁ  #ሀገር ተረካቢ ዜጎችን አትቅጠፉብን! ሰውን አንቆ ወይም መርዞ ከመግደል የማይተናነስ  #ጥፋት ነውና ኪሳችሁ ይጉደል ትውልድ አትርፉ!!!
27/05/2025

#ነጋዴዎች እባካችሁ #እንለምናችሁ #ሀገር ተረካቢ ዜጎችን አትቅጠፉብን! ሰውን አንቆ ወይም መርዞ ከመግደል የማይተናነስ #ጥፋት ነውና ኪሳችሁ ይጉደል ትውልድ አትርፉ!!!

ወተት ላይ "ባዕድ ነገር" እየተጨመረ እየተሸጠ ነው ተባለ

| ወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል "ባዕድ ነገር" ጭምር እንደሚጠቀሙ ተገልጿል ፡፡

እነዚህ ምግብ ውስጥ የሚጨመሩ በዓድ ነገሮች ከፍተኛ የሆነ የጤና ችግር በሰዎች ላይ የሚያስከትሉ እንደሆኑ የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ተናግሯል፡፡

በባለስልጣኑ የምግብ ኢንስፔክሽን እና ህግ ማስፈፀም ስራ አስፈፃሚ ሙላት ተስፋዬ፤ በየጊዜው ክትትል በማድግ በዓድ ነገር የተቀላቀለባቸው ምርቶችን ለገበያ በሚያቀርቡት ላይ ህጋዊ እርምጃ እየወሰድን ነው ማለታሸውን የዘገበው ሸገር ነውደ

በሁን ላይ በገበያው በአድ ነገሮች የተቀላቀለባቸው ምርቶች በገበያው መገኘታቸው ባያቆሙም፤ ከነበረበት መጠን ግን የመቀነስ አዝማሚያ እያሳየ እንደሆነ አንስተዋል፡፡

በተጨማሪም ድርጊቱን ፈፅመው በሚገኙ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የቅጣት መጠን ከፍ ማድረግ እንደሚስፈልግም አስረድተዋል ፡፡

#ቅዳሜገበያ

26/05/2025

ኤም ፖክስ

____________

◾ምንነቱ! አጠቃላይ እውነታዎች!

ኤም ፖክስ በሽታ በዝንጀሮ በጂነስ ኦርቶፖክስ ቫይረስ የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በአካል ንክኪ ወይም በበሽታው ከተያዙ እንስሳት ወደ ሰው ሊተላለፍ እና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት የሚችል በሽታ ነው፡፡

◾የበሽታው ታሪካዊ ዳራ

የኤም ፖክስ ቫይረስ በዴንማርክ (1958) በዝንጀሮዎች ውስጥ የተገኘ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ልጅ ላይ የተገኘው በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ነው፡፡ በቫይረሱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተያዘው የዘጠኝ ወር ህጻን ነው፡፡ እ.ኤ.አ. በ1980 የፈንጣጣ በሽታን ማጥፋት እና የፈንጣጣ ክትባት በአለም አቀፍ ደረጃ ማብቃቱን ተከትሎ ኤም ፖክስ በመካከለኛው፣ ምስራቅ እና ምዕራብ አፍሪካ ያለማቋረጥ ብቅ እያለ ይገኛል። በ2022-2023 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ተከስቷል። እንደ ሽኮኮዎች እና ጦጣዎች ያሉ የተለያዩ ትናንሽ አጥቢ እንስሳት ለበሽታው የተጋለጡ ናቸው፡፡

ከ1970 በኋላ የኤም ፖክስ በሽታ በመካከለኛው እና ምስራቅ አፍሪካ (ክላድ I) እና በምዕራብ አፍሪካ (ክላድ II) አልፎ አልፎ ተከስቷል። እ.ኤ.አ. በ 2003 በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ የተከሰተው ወረርሽኝ ከውጭ ከሚገቡ የዱር እንስሳት (ክላድ II) ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ከ2005 ጀምሮ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የተጠረጠሩ ህሙማን ሪፖርት ይደረጋሉ።

እ.ኤ.አ. በ 2017፣ የኤም ፖክስ በሽታ በናይጄሪያ እንደገና ብቅ አለ እና በመላ አገሪቱ እና ወደ ሌሎች መዳረሻዎች በሚጓዙ ሰዎች መካከል ተስፋፍቷል። እ.ኤ.አ. በ 2022 በ Clade I MPXV ምክንያት የኤም ፖክስ ወረርሽኝ በሱዳን ሪፐብሊክ ውስጥ በሚገኙ የስደተኞች ካምፖች ውስጥ ተከስቷል፡፡

◾የበሽታው ምልክቶች

ኤም ፖክስ በሽታ ቫይረሱ ካለባቸው ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያለው ሰው የሚከተሉት ምልክቶች በሚታዩበት ወቅት ማለትም ሽፍታ፣ ሳል፣ ትኩሳት፣ የራስ ምታት፣ የእጢ እብጠት፣ የቆዳ ቁስለትና ድካም፣ የጡንቻና የጀርባ ህመም ሲያስተውል በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ተገቢውን የምርመራና ህክምና አገልግሎት ማግኘት ይኖርበታል።

◾መከላከያ መንገዶች

ከላይ የተገለፁት ምልክቶች ባሉባቸው ታማሚዎች አካባቢ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን በመጠቀም፥ የኤም ፖክስ መሰል ሽፍታ የሚታይባቸው ሰዎች ጋር ባለመነካካት እና ታማሚዎቹ የተጠቀሙባቸውን ቁሳቁሶች፣ አልባሳትና መኝታ በአግባቡ ሳያጸዱ ባለመጠቀም፣ የግል እና የእጅ ንፅህና በመጠበቅና ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ መከላከል ይቻላል።

በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ እንደመሆኑ መጠን ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰዉ በሚገኝበት ጊዜ በአቅራቢያ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርግ ወይም በ952 እና 8335 ነጻ የስልክ መስመር ጥቆማ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡

Celebrating my 11th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉...
22/05/2025

Celebrating my 11th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉 Will work hard in near future! Srat tuned!

Even alphabet is nutrition sensitive and nutrition specific
14/05/2025

Even alphabet is nutrition sensitive and nutrition specific

Address

Adama

Telephone

+251913182295

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አመጋገብና ጤና-Nutrition for Health posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to አመጋገብና ጤና-Nutrition for Health:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram