Geda Traditional medicine

Geda Traditional medicine Geda Traditional medicine

24/07/2024
ውድ ተከታዮቻችን  እንደሚታወቀው በሌለን ኢኮኖሚያችን ላይ  በዕንቅርት ለይ ጆሮ ደግፍ የሚባል ሆኖብናል ። ነገር ግኒ ባለን  ኢኮኖሚ እነኝህን ፍራፍሬ በመጠቀም በሸታን የመከላከል አቅመችንን...
30/10/2021

ውድ ተከታዮቻችን እንደሚታወቀው በሌለን ኢኮኖሚያችን ላይ በዕንቅርት ለይ ጆሮ ደግፍ የሚባል ሆኖብናል ። ነገር ግኒ ባለን ኢኮኖሚ እነኝህን ፍራፍሬ በመጠቀም በሸታን የመከላከል አቅመችንን እናሰድግ። ልብ በል አላማ ሌኖሮት ይችላል ጤንነቶ የእድገቶት ብርሃን ነው።

24/12/2019

ገዳ የባህል ህክምና አገልግሎት

ታላቅ ዜና በህመም ለምትሰቃዩ ሁሉ በተማሩት ትምህርት ባገኙት ዕዉቀት እያገኙት ገዳ የባህል ህክምና በአዲስ አበባና በናዝሬት ከተማ ቅርንጫፍ የህክምና ጣቢዎች በማቋቋም ላይ ይገኛል ። በኦሮሚያ አገር ባህል መድኃኒት አንድነት ማህበር ዉሰጥ ተወዳድሮ በማሸነፍ ህጋዊ ፍቃድ ያገኙትና ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ ፍቃድ ያገኙት ገዳ የባህል ህክምና ከሁሉም በላይ ኪንታሮት በመቀባት ብቻ በ30 ደቂቃ ወስጥ ድራሹን እናጠፋለን። ያሰተወሉ የህመም ስሜት ሲሰማዎት ቁጭ ብሎ ከመጨነቅ ይልቅ ሳይጠራጠሩ ሳያመነቱ ገዳ የባህል ህክምና ጣቢያ ጎራ ይበሉ ። ማየት ማመን ነዉ ከሁሉም በለይ ጤና ።

የበሸታዉ ዝርዝር
-ኪንታሮት -የጆሮ መድሃኒት
-ለችፌ
-ለአስም -ለቋቁቻ
-የሆድ ትላትል -ለነስር
-ለራስ ህመም -ለሳንባ ነቀርሳ
-ለኩላሊት -ለቁርጥማት
-ለእባጭ -ለጨጓራ
-ለደም ማነስ -ለመፀሀን ችግር
-ለጡት ካንሰር -ለስንፈት ወስብ
-ለአልማዝ ባላጭራ

አድራሸ:- አዳማ ከተማ ናዝሬት ሣሙና ፋብሪካ ፊት ለፋት ።
ለበለጠ መረጀ :-09-11 - 75- 24-01/
09-13 953914/ 0913 964778

17/12/2019

ኪንታሮት (Hemorrhoid)

ኪንታሮት በፈንጢጣ አካባቢ የተግተረተሩና ደም ቋጥርው የበጡ የደምሥሮች ነቸወ::
"የቂጥ ኪንታሮት ሠገራን በምናስወጋድ ጌዜ ከማማጥ ወይም በእርግዝና ጌዜ በምከሰት የደም ስሮች ለይ የሚገኝ ግፈት ምክንየት የምመጣ ስሆን በሁላት መልኩ ይከፈላል::
1ውስጣዊ ኪንታሮት (internal hemorrhoid)
2 ዉጫዊ ኪንታሮት(external hemorrhoid) ይበላሉ
ኪንታሮት የሚያሰከትሉ ሚክንያቶች
-
ሠገራን ስያስወግድ ለራጅም ግዜ ማመጥ
-ለራጅም ሰሐትት በመፀደጃ ቤት መቀመጥ
-የሆድ ድርቀት (ለሪጅም ጌዜ የቆዯ
-ከመጣን የለፋ ዉፈራት
- እርግዝና ጌዜ ነቸው
የኪንታሮት ምልክቶች
-ሕመምየሌለዉ ከፊንጢጣ የሚፍስ ደም
-በሰገረ መዉጫ አካባቢ ማሰካክ
-በፊንጢጣ አካባቢ እብጣት (መበጥ) ነዉ
መፈፈቴዉ
-ጠዋት እና ማታ በቀዚቀዛ ዉሃ ፈፈንጢጣዉን በዳንብ መጣብ
-ድርቀት መካለከል
-ማታ ማታ ቯዝልን ፈንጢጣዉን መቀበት ኘዉ

iid-Mubaarek Hordooftoota amantaa musliimaa hordooftan maraaf baga ayyaana iid -alfeexir1440ffaatiin isiin gahee jechaa ...
04/06/2019

iid-Mubaarek
Hordooftoota amantaa musliimaa hordooftan maraaf baga ayyaana iid -alfeexir1440ffaatiin isiin gahee jechaa ayyanni kun kan jaalalaa,kan gammachuu,kan tokkummaa fi kan bilisummaa akka isiinif ta'uu hawwiina.

Address

Asela Street
Adama

Telephone

+251911752401

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geda Traditional medicine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram