15/05/2022
ኔክስት3ዲ ስቱዲዬ መደርደሪያ ላይ የሚገኙ በ3D የታተሙ ስብስቦችን ይመልከቱ። አብዛኞቹ እንቅልፍ አልባ ለሊቶችን ፣ ተደጋጋሚ ብልሽቶችን እና እልህ አስጨራሽ ፈተናዎችን አሳልፈን እንደታሰቡት ያልሆኑ እና የተበላሹ ሙከራዎች ናቸው።
በእያንዳንዳቸው ውስጥ ትልልቅ ትዝታዎች አሉን፣ ትኩር ብሎ ለተመለከታቸው እንዴት እንደጀመርን፣ አሁን የት እንዳለን እና ወዴት እያመራን እንደሆነ በዝምታ ይናገራሉ