Ithiel MCH

Ithiel MCH Ithiel MCH is a privately held specialized hospital that provides quality healthcare to mothers, wom
(1)

14/03/2026

የእርግዝና መከላከያ ኪኒን ብትረሺው ምን ማድረግ አለብሽ?

ዶር ህልዳና ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

መፍትሄውን በዚህ ቪድዮ ይመልከቱ።

10/03/2026

ቶሎ መጥገብ ወይም የጨጓራ ማቃጠል ይሰማዎታል?
ይህ Dyspepsia ሊሆን ይችላል።

ዶር ህልዳና ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

የጨጓራ ህመም ለሚያጋጥማቸው ጓደኞቻችው ላኩላቸው።

#የጨጓራማቃጠል #የጨጓራህመም

08/03/2026

#የሴቶችቀን #አለምአቀፋየሴቶችቀን

06/03/2026

የምግብ እጥረት ቅጥነት ብቻ አይደለም።

ዶር ያብስራ ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

ቪድዮውን በመመልከት ልጆትን ያደኑ!

03/03/2026

‼️በታላቅ ቅናሽ 2,500 ብቻ‼️

የህክምና Package ማዕከላችን ይዞ መቷል።

የጡት Ultrasound፣ የማህፀን Ultrasound፣ የማህፀን በር ቅድመ Cancer ምርመራ፣ ሃኪም ማማከር ናቸው።

አገልግሎቱም የካቲት 28 እና 29 የሚሰጥ ይሆናል።

02/03/2026

ኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል ለአድዋ ድል ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል።

#አድዋ

28/02/2026

‼️ታላቅ ቅናሽ‼️
የሴቶችን ቀን በማስመልከት ልዩ የህክምና Package በታላቅ ቅናሽ ማዕከላችን ይዞ ይጠብቃችኋል።

አገልግሎቱም የካቲት 28 እና 29 የሚሰጥ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ ፕጃችንን ይከታተሉ።

24/02/2026

ከወለድሽ በኋላ ጡትሽን ጤንነት እንዴት እየጠበቅሽ ነው?

ዶክተር ኤልሳቤት ነጋ ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት የህክምና ማዕከል

የጡት ህመም፣ መቅላት ወይም ትኩሳት ካለ ወደ ማዕከላችን ጎራ በይ።

21/02/2026

የልጅሽ ክትባት ቀኑ ካለፈ ሳትደናገጪ ይሄን ቪድዮ ተመልከቺ።

ሲ/ር ቤተል በቀለ ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት የህክምና ማዕከል

ስለክትባት ጥያቄ ካላችሁ በComment Sectionናች ያስቀምጡልን።

#ክትባት

19/02/2026

Tiny Miracle starts here.

ማሂ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ።

ኢትኤልን ምርጫቹ ስላረጋቹ እናመሰግናለን።

19/02/2026

ረመዳን ከሪም 🌙
ኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ጤና፣ ሰላም እና በረከት የተሞላ ረመዳን ይመኛል።
#ረመዳንከሪም

16/02/2026

የክትባት አሰጣጥ ከ2ዐ18 ጀምሮ እንደተቀየረ ያውቃሉ?

ሲ/ር ቤተል ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ በComment Sectionናች መጠየቅ ይችላሉ።

Address

Akaki-Kality, Woreda 08
Addis Ababa

Telephone

+251944125181

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ithiel MCH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ithiel MCH:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category