Efoy Africa Psychological Service

Efoy Africa Psychological Service ህይወትዎን እፎይ ብለው ይጀምሩ፣ ይቀጥሉ ወይም ያጠናቅቁ!
-መ?

"Unexpressed emotions will never die. They are buried alive and will come forth later in uglier ways.” ~Sigmund Freud   ...
30/01/2024

"Unexpressed emotions will never die. They are buried alive and will come forth later in uglier ways.” ~Sigmund Freud


ሰዎች ሊለወጡ ይችላሉ? #እናስብበት
05/01/2024

ሰዎች ሊለወጡ ይችላሉ?

#እናስብበት

እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥”  — 1ኛ ሳሙኤል 2፥3
02/01/2024

እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥
እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥”
— 1ኛ ሳሙኤል 2፥3


"ልጆችን ማሳደግ 'የትርፍ' ጊዜ ስራ አይደለም"
31/12/2023

"ልጆችን ማሳደግ
'የትርፍ' ጊዜ ስራ አይደለም"


ሳቅ እንደ ጠዋት ጤዛ ሳይሆንእንደ ቀትር ብርሃን ይክበበን
25/12/2023

ሳቅ እንደ ጠዋት ጤዛ ሳይሆን
እንደ ቀትር ብርሃን ይክበበን


ሰው አልታመመም ማለት "ጤናማ" ነው ማለት አይደለም፤ በሌላ ቋንቋ ሰው ሀኪም ቤት አልሄደም ማለት "ደህና" ነው ማለት አይደለም።
22/12/2023

ሰው አልታመመም ማለት "ጤናማ" ነው ማለት አይደለም፤ በሌላ ቋንቋ ሰው ሀኪም ቤት አልሄደም ማለት "ደህና" ነው ማለት አይደለም።


እርግማኑን በረከት“ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር በለዓምን ይሰማ ዘንድ አልወደደም፤ አምላክህም እግዚአብሔር ወድዶሃልና እርግማኑን በረከት አደረገልህ።”  — ዘዳግም 23፥5
18/12/2023

እርግማኑን በረከት
“ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር በለዓምን ይሰማ ዘንድ አልወደደም፤ አምላክህም እግዚአብሔር ወድዶሃልና እርግማኑን በረከት አደረገልህ።”
— ዘዳግም 23፥5


May the God of hope fill you with all joy and peace as you trust in him, so that you may overflow with hope by the power...
13/12/2023

May the God of hope fill you with all joy and peace as you trust in him, so that you may overflow with hope by the power of the Holy Spirit.
Romans‬ ‭15:13‬ ‭NIV‬‬

“የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።”
— ሮሜ 15፥13

“ሴቲቱም መንገድዋን ሄደች፤ በላችም፥ ፊትዋም ከእንግዲህ ወዲያ አዘንተኛ መስሎ አልታየም።”  — 1ኛ ሳሙኤል 1፥18 Then she went her way and ate something, and h...
11/12/2023

“ሴቲቱም መንገድዋን ሄደች፤ በላችም፥
ፊትዋም ከእንግዲህ ወዲያ አዘንተኛ መስሎ አልታየም።”
— 1ኛ ሳሙኤል 1፥18

Then she went her way and ate something,
and her face was no longer downcast.
1 Samuel 1:18 NIV

ይሄ ለምን ሆነ አልልም ስንፍናን በአምላኬ አላወራምእግዚአብሔር አዋቂ ነውነገር ሁሉ ለበጐያሰብኩትን ባላገኝ የተመኘሁትንምላሼን ባይሰጠኝ የፍለጋዬንሁሉን ሰጥቶ ለእኔ እኔን ላያጣኝአውቆ ነው እ...
04/12/2023

ይሄ ለምን ሆነ አልልም
ስንፍናን በአምላኬ አላወራም
እግዚአብሔር አዋቂ ነው
ነገር ሁሉ ለበጐ

ያሰብኩትን ባላገኝ የተመኘሁትን
ምላሼን ባይሰጠኝ የፍለጋዬን
ሁሉን ሰጥቶ ለእኔ እኔን ላያጣኝ
አውቆ ነው እግዚአብሔር የከለከለኝ
~አስፍው መለሰ

“መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።”  — ሉቃስ 1፥13
04/09/2023

“መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።”
— ሉቃስ 1፥13

"Your trauma is nor your fault, but healing is your responsibility." ~Unknown Start, continue, or finish your life with ...
07/08/2023

"Your trauma is nor your fault,
but healing is your responsibility." ~Unknown

Start, continue, or finish your life with relief!

“ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።”  — ዮናስ 2፥8“When my soul fainted within me I remembered the...
14/07/2023

“ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤
ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።”
— ዮናስ 2፥8

“When my soul fainted within me I remembered the LORD: and my prayer came in unto thee, into thine holy temple.”
— Jonah 2፥7 (KJV)

A fear of bathing is called ablutophobia. symptoms of ablutophobia are:Intense, overwhelming persistent, excessive and u...
31/05/2023

A fear of bathing is called ablutophobia.

symptoms of ablutophobia are:
Intense, overwhelming persistent, excessive and unreasonable fear, anxiety, panic or distress if you are bathing or washing or thinking about bathing or washing.

Link to watch the video: https://youtu.be/ebilee0Ngck

Your Trauma is not your faulty, but healing is your responsibility. By Unknown
18/05/2023

Your Trauma is not your faulty,
but healing is your responsibility.
By Unknown

"Burnout is nature's way of telling you, you've been going through the motions your soul has departed; you're a zombie, ...
08/03/2023

"Burnout is nature's way of telling you, you've been going through the motions your soul has departed; you're a zombie, a member of the walking dead, a sleepwalker. False optimism is like administrating stimulants to an exhausted nervous system."

Reasons for mental burnout. You can watch it through this link https://youtu.be/c26PA7i0wqw

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 03:00 - 17:00
Tuesday 03:00 - 17:00
Wednesday 03:00 - 17:00
Thursday 03:00 - 17:00
Friday 03:00 - 17:00
Saturday 03:00 - 17:00

Telephone

+251942523653

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efoy Africa Psychological Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Efoy Africa Psychological Service:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram