Born Again Mental Health Rehabilitation Center

Born Again Mental Health Rehabilitation Center BA is a Non-Profit Organization that provides rehabilitation 2 mentally ill living on the streets.

11/02/2026

የሶፊያ ዮሐንስ መታሰቢያ

በቀን 1/06/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ሶስና ሃይሉ እራት አብልተዋል። ይህንንም ለማድረግ የተነሳሱት ባ...
08/02/2026

በቀን 1/06/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ሶስና ሃይሉ እራት አብልተዋል። ይህንንም ለማድረግ የተነሳሱት ባአጋጣሚ ሲያልፉ የማዕከሉን ተጠቃሚዎች በማየት ልባቸው ተነክተው ይህንን እንዳደረጉ ተናግረዋል። ላደረጋቹልን የእራት ግብዣ በማዕከሉ ስም ከልብ አናመሰግናለን።
ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation

በቀን 30/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል  ጊቢ ውስጥ በመገኘት ኤኬላ የወጣቶች ቡድን በጎ ስራ እና የተለያዩ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እና አ...
07/02/2026

በቀን 30/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ኤኬላ የወጣቶች ቡድን በጎ ስራ እና የተለያዩ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ አድርገዋል። ስላደረጋችሁልን በጎ ስራ እና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatioበ
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation

በቀን 27/05/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ የሮም ጥበቡ እና ቤተሰቦቿ የመድሃኒያለም ዝክር በማስመልከት ም...
04/02/2026

በቀን 27/05/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ የሮም ጥበቡ እና ቤተሰቦቿ የመድሃኒያለም ዝክር በማስመልከት ምሳ አብልተዋል። ላደረጋቹልን የምሳ ግብዣ በማዕከሉ ስም ከልብ አናመሰግናለን።
ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation

በቀን 22/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል  ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ሳምራዊት አለማየው የኡራኤል ክብረ በዓሉን በማስመልከት የምሳ ግብዣ አድር...
30/01/2026

በቀን 22/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ሳምራዊት አለማየው የኡራኤል ክብረ በዓሉን በማስመልከት የምሳ ግብዣ አድርገዋል። ስላደረጋችሁልን የምሳ ግብዣ ከልብ እናመሰግናለን። ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatioበ
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation

በቀን 12/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል  ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ነፃነት ሀይሉ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓሉን በማስመልከት የምሳ ግብዣ አድ...
20/01/2026

በቀን 12/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ነፃነት ሀይሉ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓሉን በማስመልከት የምሳ ግብዣ አድርገዋል። ስላደረጋችሁልን የምሳ ግብዣ ከልብ እናመሰግናለን። ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatioበ
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation

በቀን 9/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል የህፃናት ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ መስከረም መኮንን እና ቤተሰቦቻቸው የተለያዩ የህፃናት አልባሳት፤ጫማ...
17/01/2026

በቀን 9/05/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል የህፃናት ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ መስከረም መኮንን እና ቤተሰቦቻቸው የተለያዩ የህፃናት አልባሳት፤ጫማ እና ለምግብነት ሚያገልግል ግብዓት እና ምሳ የማብላት ፕሮግራም አድርገውል። ስላደረጋችሁልን የተለያየ ድጋፍ እና የምሳ ግብዣ ከልብ እናመሰግናለን። ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatioበ
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatio

29/04/2018 ዓ.ም ቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል ጊቢ ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ  ጽ/ቤት የጌታችን የመድኅኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት...
07/01/2026

29/04/2018 ዓ.ም ቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል ጊቢ ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የጌታችን የመድኅኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክኒያት በማድረግ የበዓል መዋያ እንዲሆን ሁለት ስንጋ በሬ ዱቄት እና ዘይት አበረክተውልናል። ይህ በዓል ባማረ ሁኔታ እንዲከበር ስላደረጋችሁን በቦርን አጌን ስም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከልብ እናመሰግናለን። መልካም በዓል!!!!
ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swift-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatioበ
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation and healing charity association

በቀን 26/04/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል  ጊቢ ውስጥ በመገኘት የጌታችን የመድኅኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክኒያት በማድረግ ከ ...
04/01/2026

በቀን 26/04/2018 ዓ.ም በቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያ እና የፈውስ ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት የጌታችን የመድኅኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክኒያት በማድረግ ከ Rina መንፈሳዊ ህብረት ጋር ከቦርን አጌን ልጆች ጋር አክብረዋል። ከእኛ ጋር በዓልን ስላሳለፋችሁ እና ስላደረጋችሁልን የቁሳቁስ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatioበ
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitatio

በቀን 19/04/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ወንሸት ጣሰው የገብርኤል ዝክር ምክኒያት በማድረግ ቁርስ አብል...
28/12/2025

በቀን 19/04/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት ወ/ሮ ወንሸት ጣሰው የገብርኤል ዝክር ምክኒያት በማድረግ ቁርስ አብልተዋል። ላደረጋቹልን የቁርስ ግብዣ በማዕከሉ ስም ከልብ አናመሰግናለን።
ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS)
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA)
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA)
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: Mobile: +251911247248/+251901333330;
Email: bornagainrehab@gmail.com
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation

Address

Kara Kotebe
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Born Again Mental Health Rehabilitation Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Born Again Mental Health Rehabilitation Center:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram