The Psych Net

The Psych Net The Psych Net is a psychological network that works to digitize psychology - TOGETHER!

ድምፃችሁን ከዘ ሳይክ ኔት ጋር አጋሩ!ዘ ሳይክ ኔት የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች፣ ሳይኮሎጂስቶች፣ እንዲሁም ፍላጎቱ ያላቸው ባለሙያዎች በዘ ሳይክ ኔት ለንባብ የሚበቁ ሙያዊ ምልከታዎቻቸውን እንዲ...
12/10/2025

ድምፃችሁን ከዘ ሳይክ ኔት ጋር አጋሩ!

ዘ ሳይክ ኔት የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች፣ ሳይኮሎጂስቶች፣ እንዲሁም ፍላጎቱ ያላቸው ባለሙያዎች በዘ ሳይክ ኔት ለንባብ የሚበቁ ሙያዊ ምልከታዎቻቸውን እንዲያጋሩ ጥሪውን ያቀርባል።

ፅሁፎችን በአማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ትግርኛ፣ እና ኦሮምኛ ቋንቋዎች ማቅረብ የሚቻል ሲሆን ርዝመታቸውም በ2000 ቃላት የተወሰነ መሆን ይኖርበታል።

ፍላጎቱ ያላችሁ ግለሰቦች ፅሁፎቻችሁን ከአድራሻ ዝርዝራችሁ ጋር ወደ hello@thepsychnet.com መላክ ትችላላችሁ።

Share Your Voice with The Psych Net! The Psych Net warmly invites psychologists, mental health professionals, and enthusiasts to share their insights through articles or blogs to be published on The Psych Net. We welcome submissions in Amharic, English, Afan Oromo, and Tigrigna. Each article should....

The Psych Net Invites Nominations for the Best Psychologist of 2025!The Psych Net is delighted to announce the launch of...
11/10/2025

The Psych Net Invites Nominations for the Best Psychologist of 2025!

The Psych Net is delighted to announce the launch of nominations for the Best Psychologist of 2025 - an annual recognition celebrating excellence, dedication, and innovation in the field of psychology. This award aims to honor professionals who have made remarkable contributions to mental health, research, and community well-being across Ethiopia and beyond.

Call for nominations for the Best Psychologist of 2025. This recognition will highlight their impact, integrity, and contributions to the growth of psychology as a science and as a service to humanity.

ሰዎች ለምን የቤተሰብ አባላቸውን ይገድላሉ?ከነገሮች ሁሉ የከፋው የግድያ ወንጀል ነው፡፡ "ሰዎች ለምን ሌሎችን ይገድላሉ?" የሚለው ደግሞ የበርካታ ጥናቶች መሰረታዊ ጥያቄ ሆኖ ላለፉት ዓመታት...
09/10/2025

ሰዎች ለምን የቤተሰብ አባላቸውን ይገድላሉ?

ከነገሮች ሁሉ የከፋው የግድያ ወንጀል ነው፡፡ "ሰዎች ለምን ሌሎችን ይገድላሉ?" የሚለው ደግሞ የበርካታ ጥናቶች መሰረታዊ ጥያቄ ሆኖ ላለፉት ዓመታት ዘልቋል፡፡አሁን አሁን እየሰማናቸው የመጡት የቤተሰብ አባልን የመግደል ወንጀሎች ደግሞ የብዙዎቻችንን ትኩረት የሚፈልጉ ናቸው፡፡

በተለያዩ ጊዜ ጥቃት አድራሽ ሰዎች ላይ የተሰሩ የጥናት እና ምርምር ስራዎችን መሰረት አድርገው የቀረቡ ናቸው። 👇

በተለያዩ ጊዜ ጥቃት አድራሽ ሰዎች ላይ የተሰሩ የጥናት እና ምርምር ስራዎችን መሰረት አድርገው የቀረቡ ናቸው።

ልጆቻችሁ የት ነው የሚውሉት? ወላጆች ስለልጆቻቸው መዋያዎች ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች 👇 The Psych Net
29/06/2025

ልጆቻችሁ የት ነው የሚውሉት? ወላጆች ስለልጆቻቸው መዋያዎች ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች 👇 The Psych Net

ልጆቻችን የት ነው ሚውሉት? | The Psych Net | Day CareSelam 👋---Welcome to the official YouTube channel.The Psych Net is a digital platform that works ...

እንዲህም አለ!? የሚያስብሉ የሳይኮሎጂ እውነታዎች The Psych Net
17/04/2025

እንዲህም አለ!? የሚያስብሉ የሳይኮሎጂ እውነታዎች The Psych Net

እንዲህም አለ!? (ልናውቃቸው የምንፈልጋቸው እውነታዎች)

13/04/2025

| ከእምነታችን ወዲያ ያለው ውህደት!

❝ሙስሊም ሳትሆኑ ክርስቲያን፣ ክርስቲያን ሳትሆኑም ሙስሊም መሆኝ አትችሉም!...❞

https://youtube.com/?si=NQ2vl9qWyiTfoZ9Q

ስለሳይኮሎጂ ያልተነገሩን ነገሮች! ይህንን ሳትሰሙ እንዳትማሩ The Psych Net
23/03/2025

ስለሳይኮሎጂ ያልተነገሩን ነገሮች! ይህንን ሳትሰሙ እንዳትማሩ The Psych Net

የምትማሩት ልትሰሩት የምትችሉትን ሙያ መሆን ግዴታ ነው?

የምንኖረው ሀሳባችንን ነው The Psych Net https://youtu.be/EgOzUax2wlo?si=61ZBQq_mPsCkuFMi
25/01/2025

የምንኖረው ሀሳባችንን ነው The Psych Net

https://youtu.be/EgOzUax2wlo?si=61ZBQq_mPsCkuFMi

In this insightful discussion on "Thought," social psychologist Melkamu shares valuable perspectives on how our thoughts shape our actions and well-being.ሀሳባ...

ፍቅርን ያያችሁ! | The Psychology of LoveWatch the video and drop your comments ⤵️
12/01/2025

ፍቅርን ያያችሁ! | The Psychology of Love

Watch the video and drop your comments ⤵️

ያልተነገሩ የፍቅር ዓይነቶች I The Psychology of Love

በበርካታ ቦታዎች ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ትኩረት ውስን መሆኑን በተለያዩ ድርጊቶች እንመለከታለን።ተቋማት ለሰራተኞቻቸው የአእምሮ ጤና ድጋፍ ክፍል የላቸውም። ወላጆች ስለልጆቻቸው ስነ-ልቦናዊ ...
09/01/2025

በበርካታ ቦታዎች ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ትኩረት ውስን መሆኑን በተለያዩ ድርጊቶች እንመለከታለን።

ተቋማት ለሰራተኞቻቸው የአእምሮ ጤና ድጋፍ ክፍል የላቸውም።

ወላጆች ስለልጆቻቸው ስነ-ልቦናዊ ደህንነት የሚሰጡት ትኩረት ዝቅተኛ ነው (በማወቅም ይሁን ባለማወቅ)።

የጉርምስና እድሜ ላይ ከሚገኙ 7 ሰዎች አንዳቸው የአእምሮ ጤና እክል እንዳለባቸው... ድብርት በመባል የሚታወቀው የአእምሮ ጤና እክል አይነትም በብዛት የሚስተዋል መሆኑን...700 ሺህ የሚጠጉ ሰዎችም በየአመቱ ራሳቸውን እንደሚገድሉ ... በዚህም እድሜያቸው ከ15-29 ለሚሆኑ ወጣቶች ለሞታቸው በአራተኛ ደረጃ ምክንያትነት ራስን መግደል እንደሚገኝበት ...

እንዲሁም ጦርነቶች ወይም ግጭቶች በሚካሄዱባቸው እና በተካሄዱባቸው አካባቢዎች ከሚገኙ ከዘጠኝ ሰዎች መካከል አንድ ሰው መካከለኛ ወይም ከፍተኛ ደረጃ የአእምሮ ጤና እክል እንደሚያጋጥሟቸው የአለም የጤና ድርጅት በተለያዩ ጊዜያት ይገልፃል። ⤵️
(https://www.who.int/news-room/facts-in-pictures/detail/mental-health)

ስነ-ልቦናዊ ድጋፎች በሚያስፈልጓችሁ ጊዜ ወደየት መሄድ እንዳለባችሁ (ፍላጎቶቻችሁን መሰረት ያደረጉ የተቋማትን አድራሻ) የሚጠቁሙ መረጃዎችን መጠየቅ ትችላላችሁ።

የ The Psych Net የዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን። ⤵️
https://youtube.com/c/ThePsychNet

Address

Addis Ababa

Website

http://t.me/ThePsychNet, http://linkedin.com/company/the-psych-net

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Psych Net posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to The Psych Net:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category