Pioneer Diagnostic Center

Pioneer Diagnostic Center The fastest-growing diagnostic imaging center in Ethiopia, with 10 key locations nationwide.

As Ethiopia’s first and only diagnostic center to achieve ISO 9001:2015 certification, we are committed to providing high-quality imaging services.
📞9485

28/12/2025

AI Air recon
✨Unrivaled Image Quality from Pioneer Diagnostic Center's Bole Branch.
🎯Our new AI technology delivers MRI images with unprecedented clarity, revealing finer anatomical details and subtle pathologies that conventional scans might miss. This means earlier, more accurate diagnoses for our patients and referring physicians.

📞 Call 9485 to book your appointment today.
📍 Bole Behind Alem Cinema

ኤም.አር.አይ ለመነሳት ፈርተዋል?✨በ ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ካሉን ሶስት የ 1.5 ተስላ ኤም.አር.አይ ማሽኖች በተጨማሪ ሰፋ ያለ፣ ዝቅተኛ ድምፅ ያለውና፣ ክፍት በሆነው የ0.3 ተስላ ...
23/12/2025

ኤም.አር.አይ ለመነሳት ፈርተዋል?
✨በ ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ካሉን ሶስት የ 1.5 ተስላ ኤም.አር.አይ ማሽኖች በተጨማሪ ሰፋ ያለ፣ ዝቅተኛ ድምፅ ያለውና፣ ክፍት በሆነው የ0.3 ተስላ ኤም.አር.አይ ማሽናችን የአንገትና የወገብ ምርመራዎን ያድርጉ። ይህ ማሽን ከጎኑ ክፍት ስለሆነ ጠባብ ክፍሎችን ለማይፈልጉ (ክላስትሮፎቢያ) ላለባችው ታካሚዎች እጅጉኑ ተስማሚ ነው።
✨ምቾት ያለው የ ኤም።አር።አይ ምርመራ በ ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል።
📍 ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ

MRI fear holding you back?
✨ Besides our Three 1.5Tesla MRI Machines, Our 0.3Tesla open Bore MRI offers a wider, more comfortable design with a quieter scanning experience — perfect for patients with claustrophobia.
✨ Your comfort matters as much as your diagnosis.
📍 Bole Behind Alem Cinema
📞9485/0908656565

📍 የሲቲ ስካን አገልግሎት ፣ በስታዲየም አካባቢ✨ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል በስታዲየም አካባቢ በሚገኘው፣ ቤተዛታ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ በሚገኘው የሲቲ ስካን ማዕከላችን ለታካሚዎች ጥራቱ...
19/12/2025

📍 የሲቲ ስካን አገልግሎት ፣ በስታዲየም አካባቢ
✨ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል በስታዲየም አካባቢ በሚገኘው፣ ቤተዛታ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ በሚገኘው የሲቲ ስካን ማዕከላችን ለታካሚዎች ጥራቱን የጠበቀ የሲቲ ስካን አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

✨ማዕከላችን በዚህ ዘመናዊ የሲቲ ስካን ማሽን መደበኛና የላቀ የሲቲ ስካን ምርመራዎችን በእንክብካቤና በከፍተኛ የምስል ጥራት እየሰራ ይገኛል።

👩‍⚕️ ለሐኪሞች፡ ታማኝ እና የማያዳግም የምስል አገልግሎት
👨‍👩‍👧 ለታካሚዎች፡ ፈጣን፣ ትክክለኛ እና ውጤታማ የሲቲ ስካን አገልግሎት

📍 ቤተዛታ አጠቃላይ ሆስፒታል | ስታዲየም አካባቢ
......................................................................

📍 CT Scan Services Available – Stadium Area
✨ Our CT scan center near Stadium, located inside Bethzatha General Hospital, is fully operational and serving both physicians and patients.

✨ The facility is equipped with a high-performance CT scanner capable of handling routine and advanced CT procedures, delivering excellent image quality for accurate diagnosis and confident clinical decisions.

👩‍⚕️ Supporting physicians with reliable imaging
👨‍👩‍👧 Providing patients with fast, precise care

📍 Bethzatha General Hospital | Stadium Area
📞9485/0908656565

🩻 ኤክስሬይ (ራጅ) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ፣ በጣም አነስተኛ የጨረር መጠን በመጠቀም ሐኪሞች ፈጣንና ትክክለኛ ውሳኔ እንዲያረጉ የሚረዳ ምርመራ ነው።ስለዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታመኑና ...
18/12/2025

🩻 ኤክስሬይ (ራጅ) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ፣ በጣም አነስተኛ የጨረር መጠን በመጠቀም ሐኪሞች ፈጣንና ትክክለኛ ውሳኔ እንዲያረጉ የሚረዳ ምርመራ ነው።
ስለዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታመኑና በስፋት ከሚጠቀሙባቸው የሕክምና ምርመራዎች መካከል አንዱ ነው።

✨ደህንነትዎን በጠበቀ መልኩ የራጅ ምርመራዎን ከእኛ ጋር ያደርጉ።
📍ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ

🩻 An X-ray takes seconds, uses minimal radiation, and helps doctors make accurate decisions fast.
That’s why it’s one of the most commonly used and safest diagnostic tests worldwide.

✨Your safety comes first — always.
📍 Bole behind Alem cinema
📞9485/0908656565

በጀርባ ህመም እየተሰቃዩ ነው? አሁኑኑ ትክክለኛውን ምክንያት ይወቁት።✨ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል በጀርባ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች በሙሉ የተራቀቀ የኤም.አር.አይ ምርመራ በማድረግ ፣ መፍት...
14/12/2025

በጀርባ ህመም እየተሰቃዩ ነው? አሁኑኑ ትክክለኛውን ምክንያት ይወቁት።
✨ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል በጀርባ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች በሙሉ የተራቀቀ የኤም.አር.አይ ምርመራ በማድረግ ፣ መፍትሄዎችን እናቀርባለን።

📍በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙት 4 የላቀ ቴክኖሎጂ ያላቸው የኤም.አር.አይ ማሽኖቻችን፦
✔️ ግልጽና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች
✔️ ትክክለኛና ፈጣን ምርመራ ለማድረግ ይረዱናል።

የጀርባ ህመምዎ ከዲስክ ችግር፣ ከነርቭ ጫና፣ ከጉዳት ወይም ከረጅም ጊዜ የቆዩ ህመሞች የመጣ ሊሆን ሰለሚችል ትክክለኛውን የኤም.አር.አይ ምርመራ በማድረግ ለጀርባ ህመምዎ መፍትሄ ይስጡት።

Suffering from back pain? Don’t guess — get answers.
✨ At Pioneer Diagnostic Center (PDC), we offer advanced MRI solutions for every one suffering from back pain.

📍 Our 4 High tech and advanced MRI Machines across Addis Ababa provide
✔️ Crystal-clear images
✔️ Accurate diagnosis
✔️ Faster scans for confident treatment decisions

Whether your back pain is due to disc problems, nerve compression, injury, or chronic conditions, the right MRI makes all the difference.

📍 Bole Road, behind Alem Cinema
📞 Call 9485/0908656565 to book your MRI today.

ከበሽታዎች በስተጀርባ ያለውን ባዮኬሚካላዊ አስራር በስፔክትሮስኮፒ ጠልቆ መመርመር 🧪✨✨በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ፣ የኤም.አር.አይ ምስል ከመስራት ባሻገር ፡ የበሽታዎችን ባዮኬሚካላዊ አ...
06/12/2025

ከበሽታዎች በስተጀርባ ያለውን ባዮኬሚካላዊ አስራር በስፔክትሮስኮፒ ጠልቆ መመርመር 🧪✨
✨በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ፣ የኤም.አር.አይ ምስል ከመስራት ባሻገር ፡ የበሽታዎችን ባዮኬሚካላዊ አሰራር ማየት እንችላለን።
ይህ ዘመናዊ ምርመራ ሃኪሞች በሽታን ቀደም ብለው እንዲለዩ ፣ ዕጢዎችን ከነ አወቃቀራቸው ጭምር ማየት እንዲችሉና ፣ ለዕጢዎችና ሌሎች መሰል በሽታዎች የሚደረግ ሕክምናን ምን ያህል ለውጥ እያመጣ እንደሆነ እንዲያዩ ይረዳል።
✨የኤም.አር.ኤስ ምርመራ የታካሚውን የመዳን እድልም በእጅጉኑ እንዲሰፋ ያግዛል ፣ ምክንያቱም በጥልቀት የበሽታውን ባዮኬሚካላዊ አሰራርን ለማየትና ትክክለኛውን ህክምና ለመስጠት ይረዳል።
📍የላቀ የ ኤም.አር.አይ ምርመራ ፣ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል።

Unlock the Chemistry Behind Disease 🧪✨
✨At PDC, our advanced MR Spectroscopy (MRS) goes beyond imaging — it reads the biochemical fingerprint of your tissues.
✨This powerful technology helps doctors detect disease earlier, differentiate tumors with greater accuracy, and track treatment response like never before.
A single scan can change a patient’s prognosis.
Because when we see deeper, we treat smarter.
📍Pioneer Diagnostic Center — Imaging the future of care.

📞9485/0908656565

✨ ብልህ ሴቶች ለራሳቸው ስለሚያስቡ በየአመቱ ምርመራ ያደርጋሉ።✨ሴቶች፣ 40 አመትና ከዚያ በላይ ከሆናችሁ፣ አመታዊ የጡት ካንሰር ቅደመ ምርመራ (ማሞግራፊ) ማድረግ ለራሳቹ ልትሰጡ ከምትችሏ...
03/12/2025

✨ ብልህ ሴቶች ለራሳቸው ስለሚያስቡ በየአመቱ ምርመራ ያደርጋሉ።✨

ሴቶች፣ 40 አመትና ከዚያ በላይ ከሆናችሁ፣ አመታዊ የጡት ካንሰር ቅደመ ምርመራ (ማሞግራፊ) ማድረግ ለራሳቹ ልትሰጡ ከምትችሏቸው በጣም አስፈላጊ ስጦታዎች አንዱ ነው።
ጥቂት ደቂቃዎችን ብቻ በሚወስድ ምርመራ ፣ ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር ለዓመታት በጤና ሊኖሩ ይችላል። 💗
በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል፣ በላቀና በተሟላ የማሞግራፊ ምርመራ፣ በጊዜ ሰለ ጡታቹ ጤና ይወቁ።

🌸 ለወደፊታቹና ለቤተሰባቹ በህይወት ቆዩላቸው ፣ ዛሬውኑ ማሞግራፊ በመመርመር ይጀምሩ።

✨ Strong women check in on themselves — not because they’re scared, but because they care. ✨

Ladies, if you’re 40 and above, your yearly mammogram is one of the most important gifts you can give yourself.
It takes minutes, but it can save years of health, energy, and beautiful moments with the people you love. 💗

At Pioneer Diagnostic Center, our advanced breast imaging ensures comfort, accuracy, and early detection — because your health deserves nothing less.

🌸 Your future needs you. Your family needs you. Start with a mammogram.
Book your screening today.

📞9485/0908656565

✨ PDC at the Ethiopian Radiology Society Annual Meeting ✨PDC proudly participated in this year’s ERS Annual Meeting, sho...
03/12/2025

✨ PDC at the Ethiopian Radiology Society Annual Meeting ✨

PDC proudly participated in this year’s ERS Annual Meeting, showcasing our advanced procedures and cutting-edge imaging technology. It was a pleasure connecting with radiologists from across Ethiopia and sharing our commitment to elevating diagnostic care.

We had a wonderful time — and we look forward to being part of this inspiring event again next year!

👵 በአዋቂ እድሜ ላይ የአጥንት ስብራት ዋና ምክንያቶች:🦴 ኦስቲዮፖሮሲስ (የአጥንት መሳሳት) 🦴 መውደቅ🦴 ዝቅተኛ ካልሲየም እና ቪታሚን ዲ መጠን🦴 ለረጅም ጊዜ የሚወስዱ አንዳንድ መድሃኒቶችና...
27/11/2025

👵 በአዋቂ እድሜ ላይ የአጥንት ስብራት ዋና ምክንያቶች:
🦴 ኦስቲዮፖሮሲስ (የአጥንት መሳሳት)
🦴 መውደቅ
🦴 ዝቅተኛ ካልሲየም እና ቪታሚን ዲ መጠን
🦴 ለረጅም ጊዜ የሚወስዱ አንዳንድ መድሃኒቶችና ሌሎችም
✨ የዴክሳ ስካን ምርመራዎን በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማእከል ዛረውኑ በማድረግ ፣ የአጥንት መሳሳትንና ስብራትን ይከላከሉ።

📌 Bone Fractures in Older Adults – Main Causes
🦴 Osteoporosis (weak bones)
🦴 Falls & poor balance
🦴 Low calcium & vitamin D
🦴 Certain medications (e.g. steroids) etc...

✨ Early Detection is Key!
✅ DXA Scan at Pioneer Diagnostic Center helps measure bone strength and prevent fractures before they happen.
Book your appointment now

📞9485/0908656565

📍ጥርት ያለ ምስል፣ ፈጣን ውጤት፣ ከ አስተማማኝ ምርመራ ጋር። 👨‍⚕📍ባለ 128 ስላይስ ሲቲ ስካን ማሽናችን ላይ የምናደርገው የሲቲ አንጂዮግራፊ ምርመራችን ማንኛውም አይነት የሳንባና ፣ የሳ...
25/11/2025

📍ጥርት ያለ ምስል፣ ፈጣን ውጤት፣ ከ አስተማማኝ ምርመራ ጋር። 👨‍⚕

📍ባለ 128 ስላይስ ሲቲ ስካን ማሽናችን ላይ የምናደርገው የሲቲ አንጂዮግራፊ ምርመራችን ማንኛውም አይነት የሳንባና ፣ የሳንባ ደም ትቦ ችግሮችን በቀላሉ ለማወቅ ያስችለናል። 🌟
✨ አሁኑኑ የ ሲቲ ስካን ምርመራዎን በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ያደርጉ

📍Sharper images. Faster results. Stronger diagnosis. 👨‍⚕️
📍 Our 128-slice CT angiography ensures no embolism goes unnoticed. 🌟
✨ Book your CT Scan now!

📞9485/0908656565

✨ Team PDC at the Great Ethiopian Run! 🇪🇹🏃‍♂‍➡️✨ We had an incredible time running together, celebrating teamwork, welln...
23/11/2025

✨ Team PDC at the Great Ethiopian Run! 🇪🇹🏃‍♂‍➡️
✨ We had an incredible time running together, celebrating teamwork, wellness, and community spirit.
✨ Looking forward to seeing everyone again next year; stronger and even more united! 💚🏃‍♂️🏃‍♀️

📞9485/0908656565

📍See you at the start line Tomorrow 🏃‍♂‍➡️
22/11/2025

📍See you at the start line Tomorrow 🏃‍♂‍➡️

Address

Africa Avenue/Bole Road, Behind Alem Cinema
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pioneer Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Pioneer Diagnostic Center:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Reach Us

We want to hear from you!

Call +251908646464 for suggestions, ideas, concerns, cases, pitches... anything at all!