Binyam Health Care

Binyam Health Care እርግዝና ክትትል ከማዋለድ ጋር፨ግርዛት በቀለበት፨ ኦፕሬሽ?

ቢኒያም ክሊኒክ የተሟላ የአዋቂዎች እና የህፃናትህክምና የስነ ተዋልዶ እና የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት የእርግዝና ክትትል እና የተሟላ የማዋለድ አገልግሎት የህፃናት እና የአዋቂዎች ግርዛት የአ...
17/07/2024

ቢኒያም ክሊኒክ
የተሟላ የአዋቂዎች እና የህፃናትህክምና
የስነ ተዋልዶ እና የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት
የእርግዝና ክትትል እና የተሟላ የማዋለድ አገልግሎት
የህፃናት እና የአዋቂዎች ግርዛት
የአልትራሳውንድ አገልግሎ
የተሟላ የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት
+251910534888/87 +251911729300

💥የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ ምንድን ነው ለምንስ መመርመር አሰፈለገ???💥የማህፀን በር ካንሰር (cervical Cancer ) የማህፀን በርን የሚያጠቃ የካንሰር አይነት ነዉ ይህም በ...
17/08/2022

💥የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ ምንድን ነው ለምንስ መመርመር አሰፈለገ???

💥የማህፀን በር ካንሰር (cervical Cancer )

የማህፀን በርን የሚያጠቃ የካንሰር አይነት ነዉ ይህም በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ገዳይ ካንሰር ነው።
💥ተጋላጭነት መንስኤዎቹ
➻ ሂውመን ፓፒሎማ ቫይረስ ነው HPV
➻የ ኤቻይቪ ቫይረስ HIVAIDS
➻ትምባሆ ማጨስ
➻መከላከያ ለረጅም ግዜ መጠቀም ( ከ 5አመት በላይ)
➻ብዙ የወሲብ አጋር

💥ምልክቶቹ ምንድን ናቸው ???
➾ካንሰሩ ከመሰራጨቱ በፊት ምልክት ላያሰይ ይችላል ለዚህም ነው ቅደመ ምርመራ የሚመከረው
➾ደም መፍሰስ ከግንኙነት በኋላ በተለይ በግኑኝነት ወቅት ህመም

💥መከላከያ መንገድ :-
➼የ ፓፒሎማ ቫይረስ ክትባት እድሜያቸው ከ 12 አመት ጀምሮ መውሰድ
➼ቅድመ ምርመራ ማድረግ ካንሰሩ ሳይሰራጭ በቀላሉ ህክምና ለመውሰድ ይረዳል

💥ስለ ማህፀን በር ካንሰር ምርመራ pap smear
አንዲት ሴት ግኑኝነት ከጀመረች ከ 3 አመት ጀምሮ ምርመራ ብታረግ ይመከራል ከ 21 እስከ 29 ባሉት እድሜ ጀምሮ በአመት ቢያንስ 2 ግዜ ብትወስድ ይመከራል

ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል

🤞🎈◈ ለበለጠ መረጃ በአካል ቀርበው ከ ሃኪምዎ ጋር ይወያዩ
በ ዶ/ር ሩት (pathologist)
💥💥💥ቢኒያም የህክምና ማዕከል
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
📱☎️📞+251910534888
+251911729300
አድራሻ:- ፈረንሳይ 41ቁጥር ማዞሪያ ገነተ እየሱስ ገነተ ማርያም ቤ/ክ መዳረሻ ላይ

💥💥💥ይነበብ!!!ለማን እና መቼ እንደሚጠቅመን አይታወቅምና 💥ስለ ደም-ግፊት መጨመር ምንያህል ያውቃሉ?📌🌈ደም-ግፊት መጨመር ማለት የላይኛው >140mmHg እና የታችኛው >90mmHgደም-ግፊት ...
17/07/2022

💥💥💥ይነበብ!!!ለማን እና መቼ እንደሚጠቅመን አይታወቅምና
💥ስለ ደም-ግፊት መጨመር ምንያህል ያውቃሉ?
📌🌈ደም-ግፊት መጨመር ማለት የላይኛው >140mmHg እና የታችኛው >90mmHgደም-ግፊት ሲጨምር ወይም የላይኛው ብቻ >140mmHg ደም-ግፊት ሲጨምር ወይም የታችኛው ብቻ >90mmHg ደም-ግፊት መጨመር ማለት ሲሆን ህክምናውንም በማድረግና በመከታተል ከበሽታው ጋር ተያይዞ ሊደርስ የሚችለውን የጎንዬሽ ጉዳት እና ህልፈተ ህይወትን መታደግ ይቻላል።
💥እንዴት ሊከሰት ይችላል?
📌✨ 80-90%የሚደርሰው መንስኤው የማይታወቅ እና 1 ብቻ የሚባል መንስኤው የለውም ይህህም
💥የልብ ምት መጨመር
💥 የደም ስር መጥበብ
💥 የደም(የደምስር ፈሳሽ) መጨመር ከብዙ በጥቂቱ
💥ደም-ግፊት መጨመር ምን ምን የሰውነት ክፍሎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል?
1. ልብ:- ልብ ላይ ጫና በመፍጠር
የልብ ማበጥ, የልብ ድካም ሊያስከትል ይችላል
2. አንጎል:- ደም በመፍሰስ ወይም ያልተመጣጠነ ደም እንዲደርስ በማድረግ ስትሮክ የሚባል በሽታ ሊከሰት ይችላል
3.ኩላሊት:- ላይ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል
4.ዓይን:-
💥ህክምናው?
1. የኑሮ ዘይቤን ማስተካከል
💥ክብደትን መቀነስ ÷ የምግብ ጨውን መቀነስ ÷ የመጠጥ ፍጆታን መቀነስ ÷ ሲጋራ ማጨስ መቆም ÷ በቀን ውስጥ ቢያንስ ለ 30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ...
2. በሀኪም የሚታዘዘውን መድሀኒት በአግባቡ መውሰድ ቀጠሮውንም መከታተል
3. የጎንዮሽ ጉዳት እንዳይደርስ መከላከል ወይም ህክምናውን ማድረግ።

ዳ/ር ሰለሞን(የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት)

💥💥💥ቢኒያም የህክምና ማዕከል
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
📱☎️📞+251910534888
+251911729300
አድራሻ:- ፈረንሳይ 41ቁጥር ማዞሪያ ገነተ እየሱስ ገነተ ማርያም ቤ/ክ መዳረሻ ላይ
በቀጣይ:- ደም ግፊትን በቤታችን እንዴት መለካት አለብን።

14/06/2022

የእርግዝና ክትትል ከተሟላ የማዋለድ አገልግሎት ጋር
የማህፀን ኢንፌክሽን እና የወር አበባ መዛባት ህክምና
የመሀንነት ምርመራ ህክምና
የህፃናት ህክምና የማማከር አገልግሎት
የአዋቂዎች እና የህፃናት ግርዛት
የደም ግፊት ፤ የስኳር ፤ የኩላሊት ፤የሪህ ህክምና
የኮሮና ምርመራና ህክምና
የቆዳ የአባላዘር ህክምና
የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና
አካል ላይ የሚወጡ እባጮች ህክምና
የቀዶጥገና ህክምና
ሙሉ የጤና ምርመራ ለአዋቂዎች በተለያዩ ፓኬጆች
ሙሉ የጤና ምርመራ ለህፃናት
የቤተሰብ የጤና ምርመራ ፓኬጅ
ስልክ 0911729300/0910534888
አድራሻ ፈረንሳይ 41እየሱስ
ቴሌግራም https://t.me/+UU7pSXSGHUJ6w23B
በስፔሻሊስት ሀኪሞች ህክምና እየሰጠን እንገኛለን
ዶ/ር ሰለሞን የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሰላም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሽመልስ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ቴዎድሮስ የጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ቤዛ የቆዳ ህክምና ስፔሻሊስት

እርግዝና ክትትል ከማዋለድ ጋር፨ግርዛት በቀለበት፨ ኦፕሬሽ?

።የእርግዝና  ክትትል ከተሟላ የማዋለድ አገልግሎት ጋር ። የማህፀን ኢንፌክሽን እና የወር አበባ መዛባት ህክምና ።የመሀንነት ምርመራ ህክምና ።የህፃናት ህክምና የማማከር አገልግሎት ።የአዋቂዎ...
14/06/2022

።የእርግዝና ክትትል ከተሟላ የማዋለድ አገልግሎት ጋር
። የማህፀን ኢንፌክሽን እና የወር አበባ መዛባት ህክምና
።የመሀንነት ምርመራ ህክምና
።የህፃናት ህክምና የማማከር አገልግሎት
።የአዋቂዎች እና የህፃናት ግርዛት
።የደም ግፊት ፤ የስኳር ፤ የኩላሊት ፤የሪህ ህክምና
።የኮሮና ምርመራና ህክምና
።የቆዳ የአባላዘር ህክምና
።የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና
። አካል ላይ የሚወጡ እባጮች ህክምና
።የቀዶጥገና ህክምና
። ሙሉ የጤና ምርመራ ለአዋቂዎች በተለያዩ ፓኬጆች
።ሙሉ የጤና ምርመራ ለህፃናት
።የቤተሰብ የጤና ምርመራ ፓኬጅ

ስልክ 0911729300/0910534888
አድራሻ ፈረንሳይ 41እየሱስ
ቴሌግራም https://t.me/+UU7pSXSGHUJ6w23B

በስፔሻሊስት ሀኪሞች ህክምና እየሰጠን እንገኛለን
ዶ/ር ሰለሞን የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሰላም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሽመልስ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ቴዎድሮስ የጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና ስፔሻሊስት
ዶ/ር ቤዛ የቆዳ ህክምና ስፔሻሊስት

🚑🚑ቢንያም የህክምና ማእከል✅የእርግዝና  ክትትል ከተሟላ የማዋለድ አገልግሎት ጋር  ✅ የማህፀን ኢንፌክሽን እና የወር አበባ መዛባት ህክምና ✅የመሀንነት ምርመራ ህክምና ✅የህፃናት ህክምና የ...
13/06/2022

🚑🚑ቢንያም የህክምና ማእከል
✅የእርግዝና ክትትል ከተሟላ የማዋለድ አገልግሎት ጋር
✅ የማህፀን ኢንፌክሽን እና የወር አበባ መዛባት ህክምና
✅የመሀንነት ምርመራ ህክምና
✅የህፃናት ህክምና የማማከር አገልግሎት
✅የአዋቂዎች እና የህፃናት ግርዛት
✅የደም ግፊት ፤ የስኳር ፤ የኩላሊት ፤የሪህ ህክምና
✅የኮሮና ምርመራና ህክምና
✅የቆዳ የአባላዘር ህክምና
✅የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና
✅ አካል ላይ የሚወጡ እባጮች ህክምና
✅የቀዶጥገና ህክምና
✅ ሙሉ የጤና ምርመራ ለአዋቂዎች በተለያዩ ፓኬጆች
✅ሙሉ የጤና ምርመራ ለህፃናት
✅የቤተሰብ የጤና ምርመራ ፓኬጅ
☎️☎️ 0911729300/0910534888
🧐አድራሻ ፈረንሳይ 41እየሱስ
የቴሌግራም https://t.me/+UU7pSXSGHUJ6w23B

♦️♦️በስፔሻሊስት ሀኪሞች ህክምና እየሰጠን እንገኛለን
❇️ዶ/ር ሰለሞን የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
❇️ዶ/ር ሰላም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
❇️ዶ/ር ሽመልስ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት
❇️ዶ/ር ቴዎድሮስ የጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና ስፔሻሊስት
❇️ዶ/ር ቤዛ የቆዳ ህክምና ስፔሻሊስት

📍📍 ፈረንሳይ 41 እየሱስ
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+UU7pSXSGHUJ6w23B
0911729300/0910534888

🙈🙈ግርዛት 🚑🚑🚑👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦🤔🤔🤔የግርዛት ጥቅም 🥸 የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመያዝ እድል ይቀንሳል 🥸 በብልት ካንሰር የመያዝ እድል ይቀነሳል 🥸ፅዳትን ለመጠበቅ ይመቻል 👀የግርዛት አይነ...
12/06/2022

🙈🙈ግርዛት 🚑🚑🚑👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦
🤔🤔🤔የግርዛት ጥቅም
🥸 የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመያዝ እድል ይቀንሳል
🥸 በብልት ካንሰር የመያዝ እድል ይቀነሳል
🥸ፅዳትን ለመጠበቅ ይመቻል
👀የግርዛት አይነቶች 👶👶👶በቀለበት(Ring) እና 🧑‍🦱🧑‍🦱👨‍🦱በቀዶጥገና (conventional) መንገድ ይሰራል
ለህፃናት
ህፃናት ከተወለዱ ከ 48 ሰአት ጀምሮ መገረዝ ይችላሉ እንደ ኢትዮጵያ የተለመደው ከ 7ቀን በኋላ ነው።
🔑🔑🔑ለህፃናት ግርዛት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች እና እንክብካቤ
♦️♦️ ዳይፐር ሳያጠብቁ ማሠር።
♦️♦️እስከ ሶስተኛው ቀን አለማጠብ ከ ሶስተኛው ቀን በኋላ አከላታቸውን ማጠብ በተለይ ብልታቸውን ማጠብ።
♦️♦️ቀለበቱ ከወለቀ በኋላ የተሰጣችሁትን የቅባት መድሀኒት መቀባት 🧨🧨 ቀለበቱ ሳይወልቅ ቅባቱ ፈፅሞ አይቀባም።
🤨🤨 ህፃናት ከተገረዙ በኋላ ምን እንጠብቅ
♦️♦️በመጀመርያው ቀን የተወሰነ መነጫነጭ, ማልቀስ ።
♦️♦️ከዛ ባሉት ቀናት መነጫነጩ ይቀንሳል ሆኖም አልፎአልፎ እግራቸውን ሲያንቀሳቅሱ መነጫነጭ ይኖራል።
♦️♦️መነጫነጭ በሚኖርበት ሰአት የሚሰጦትን ማስታገሻ ግማሹን መክተት ህመሙን ይቀንሰዋል
💥💥💥አደገኛ ምልክት
♦️♦️ሽንት አለመሽናት።
♦️♦️ከጎዙ ያለፈ ደም መፍሰስ።
♦️♦️መግል የመሰለ ፈሳሽ መፍሰስ።
♦️♦️ ትኩሳት። እነዚህን ምልክቶች ከታየ ሀኪሟን ያማክሩ ☎️☎️ 0910534888(ዶር በሲፍቃድ)

በተቋማችን ከ 15 አመት በላይ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ከሰኞ እስከ ሰኞ ያለቀጠሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
💥💥💥የህፃናት ግርዛት ከ 1050ብር ጀምሮ 👌👌
🧐🧐🧐አድራሻ ፈረንሳይ 41እየሱስ
☎️☎️💥 0910534888/0911729300
የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/BinyamHealthcare

ቢንያም ክሊንክ በእርግዝና ጊዜ ስለሚከሰተው ማቅለሽለሽና ማስታወክ ምን ያህል ያውቃሉ?- በዶ/ር  ሽፈራው ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ⁃ ማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁሉም እርጉዝ እናቶች እስከ...
25/05/2022

ቢንያም ክሊንክ
በእርግዝና ጊዜ ስለሚከሰተው ማቅለሽለሽና ማስታወክ ምን ያህል ያውቃሉ?
- በዶ/ር ሽፈራው ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት

⁃ ማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁሉም እርጉዝ እናቶች እስከ 4 ወራቸው ድረስ የሚያጋጥማቸው የህመም አይነት ነው፡፡

⁃ አንዳንዶች ምንም ሳይኖራቸው አንዳንዶች ደግሞ ከ4 ወር በላይ ቆይቶ ሊያስቸግራቸው ይችላል

⁃ አንዳንድ እናቶች ላይ ጠንከር ብሎ የእለት ተእለት ስራቸውን እንዳያከናውኑና ሲብስ ደግሞ ሆስፒታል ገብተው መታከም እስኪኖርባቸው ድረስ ሊሆን ይችላል።

ማድረግ ያለብሽ ጥንቃቄዎች

⁃ ጠዎት ካልጋሽ ሳትነሺ ትንሽ ምግብ ተመገቢ

⁃ ምግብሽን ቁርስ ፣ ምሳ እና እራት ብለሽ ሳትከፉፍይ… በየ2-3 ሰዓት ልዩነት ትንሽ ተመገቢ (ሆድሽ ባዶ መሆን ወይም መጥገብ የለበትም)

⁃ ምግብሽን በችኮላ አትመገቢ። ተረጋግተሽ ጊዜ ወስደሽ ተመገቢ

⁃ ከተመገብሽ በውሀላ ንፁህ አየር ወዳለበት መሆንን አትርሺ

⁃ የመመገቢያ እና የመኖሪያ ቦታን ለዪ (ሽታ ሊያባብስብሽ ስለሚችል)

⁃ ትንሽ ትንሽ ፈሳሽ በየምግብ መሀሉ ውሰጂ

⁃ ቤትሽ በተቻለ መጠን ንፁህ እና ፍፁም ከሽታ ነፃ መሆኑን አትዘንጊ

⁃ ዶድራንት ፣ ሽቶ፣ እና ሽታ ያላቸውን ቅባቶች አስወግጂ

⁃ ቤትሽ ውስጥ ጫጫታን በተቻለ መጠን አስወግጂ

⁃ ባልሽ እና ቤተሰቦችሽ ከሌላው ጊዜ በተለየ ላንቺ ጤንነት ከፍተኛ አስተዋፅዎ ስለሚኖራቸው አቅርቦታቸውን ጨምሪ

አመጋገብሽ መሆን ያለበት

- በመጠኑ ትንሽ ምግብ
- ቀዝቀዝ ያለ
- ደረቅ ያለ እንደ ጥራጥሬ ፣ ደረቅ ዳቦ እና ኩኪስ የመሳሰሉ
- ብዙም ቅመም ያልበዛበት ፣
- የተጠበሰ እና ቅባት የበዛበት ምግብ አይመከርም
- ብዙም ጣፉጭ ያልሆነ
- ኮምጠጥ ያለ እና የሎሚ ጣዕም ያለው መጠጥ ማዘውተር
- የዝንጅብል ሻይ መጠጣት
- የዝንጅብል ቃና ያላቸው ከረሜላዎችን መጠቀም
- አልኮል ፣ ቡና እና ጠቆር ያለ ሻይ በፍፁም አይመከርም

ይህ ሁሉ አድርገሽ ካልተሻለሽ እና ኪሎ ከመጠን በላይ ከቀነስሽ ጊዜ ሳትሰጪ ሀኪምሽን አማክሪ።

ቢንያም ክሊንክ
41እየሱስ
ዶ/ር ሽፈራው ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊት
ዶ/ር በሱፍቃድ CEO ቢንያም ክሊንክ

ቢንያም ክሊንክ በስፔሻሊስት ሀኪሞች ህክምና እየሰጠን እንገኛለን  #ዶ/ር ሰለሞን የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት  #ዶ/ር ሰላም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት #ዶ/ር ሽፈራው የማህፀንና ፅ...
24/05/2022

ቢንያም ክሊንክ
በስፔሻሊስት ሀኪሞች ህክምና እየሰጠን እንገኛለን
#ዶ/ር ሰለሞን የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
#ዶ/ር ሰላም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
#ዶ/ር ሽፈራው የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት
#ዶ/ር ቴዎድሮስ የጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና ስፔሻሊስት
#ዶ/ር ቤዛ የቆዳ ህክምና ስፔሻሊስት

ፈረንሳይ 41 እየሱስ
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+UU7pSXSGHUJ6w23B

04/05/2022
የኮቪድ 19 ምርመራ ጀምረናል
27/04/2022

የኮቪድ 19 ምርመራ ጀምረናል

Address

Madagascar
Addis Ababa

Telephone

+251910534888

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Binyam Health Care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram