KMP Pharmacy

KMP Pharmacy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KMP Pharmacy, Pharmacy / Drugstore, Addis Ababa.

Cash & Credit Sale of
Pharmaceuticals
Medical Supplies
Baby Care Products
Nutritional Products
Cosmetics

Patient Counseling Services
Chronic Patient
Pediatrics
Geriatrics
On OTC Drugs Usage

23/04/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያልን ይህንን መልእክት መመልከት ጠቃሚ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በፆም ወቅት ሰውነታችን ቅባት ከበዛባቸዉ፣ ቅመማ ቅመም ካለባቸው የምግብ አይነት ተቆጥቦ ስለሚቆይ በተለየ መልኩ ሀይልን ማምረት ይለምዳል። ፆም በሚፈታበት ጊዜ ሰዉነት ለምዶት የነበረውን ባህሪ ስለሚቀየር ምቾት የማይሰጡ ስሜቶች ይከተላሉ። ይህ እንዳይፈጠር ሆድን ቅባትና ቅመማ ቅመም ባልበዛበት ፈሳሽነት ባህሪ ባላቸዉ ምግቦች ማለማመድ ይገባል( የእናቶች ቀድመዉ ተልባ የማዘጋጀት ሚስጥርም ይህ ነዉ)
በመጪዉ ቀናቶችም በፆም የተመገብናቸዉን አትክልት፣ ቅጠላቅጠል መቀላቀልም አስፈላጊ ነው፡፡

ዶ/ር ነብያት ገብሩ
ጠቅላላ ሐኪም

22/04/2022

እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ!!!

በዓሉን ስናስብ ከሀይማኖታዊው ኩነቱ ጎን ለጎን የምግብ ዝግጅቱንም እናስባለን፡፡
ያሳለፍናቸውን ሁለት ወራት አብዛኛውን ጊዜ በጾም ሲሆን በምንመገብበትም ወቅት ደሞ ብዙ ቅባት የሌለው እና በጨጓራችን ለመፈጨት ቀላል የሆኑ ምግቦችን ስንመገብ ቆይተናል፡፡
በዓሉን ምክንያት በማድረግ የምንመገባቸው ምግቦች ከነበረው ሁኔታ ፍጹም ተቃራኒ ስለሚሆኑ ጨጓራችን ላይ ትልቅ ጫና እንፈጥርበታለን፡፡ በዚህም ምክንያት የምግብ አለመፈጨት፣ የሆድ መነፋት፣ ማስቀመጥ የመሳሰሉት ስሜቶች ሲፈጠሩ በዚው የአመጋገብ ስርዓት ከቀጠልን የሆድ ድርቀት እንዲሁም ለሌሎች ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች የመጋለጥ እድላችንን እንጨምረዋለን፡፡
እነዚህን ታሳቢ በማድረግ በዓሉ በጥሩ ሁኔታ ለማሳለፍ እንዲሁም ጤናችንም እንደተጠበቀ እንዲቆይ የቅባት መጠን በመቀነስ፤ አትክልቶችንና ፍራፍሬዎችን በመቀላቀል በዓሉን እናሳልፍ፡፡
ዶ/ር ረድኤት ግርማ
ጠቅላላ ሐኪም

18/04/2022

Welcome to our Page

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 07:00 - 22:00
Tuesday 07:00 - 22:00
Wednesday 07:00 - 22:00
Thursday 07:00 - 22:00
Friday 19:00 - 22:00
Saturday 07:00 - 22:00
Sunday 09:00 - 12:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KMP Pharmacy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram