Dr.Jibril

Dr.Jibril #ጤና ለሁሉም for All

24/07/2025

😭😭😭

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.

24/07/2025

😭😭😭

Website

24/07/2025

Largest newspaper in China, updates on the latest headlines, breaking news and hit topics on social media. Follow us http://twitter.com/PDChina

24/07/2025

Established with a vision to provide best education in a nurturing, safe, and inspiring environment.

✅ High-quality curriculum
✅ Experienced teachers
✅ Affordable tuition
✅ Modern classrooms and facilities

24/07/2025

Timely updates info on advanced technology and scientific progress in China. Run by , t

24/07/2025
24/07/2025
24/07/2025

Timely updates sports news across China. Run by , the largest newspaper group in China

24/07/2025

ብዙዎች ኮፍያዋን ይወረዎሯታል ጥቂቶች ብቻ ኮፍያዋን አየር ላይ ያስቀሯታል። ሰሞኑን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብዛት ተመርቀው ነበር መንግስት ስራ አይቀጥር ተስፋ የላቹምም ብዙዎች ብለዋል ግድ የለህም እጅህን ታጥበህ ቁርስ እስኪመጣልህ ይህቺን ፅሁፍ አንብባት!

አምስቱ ቁልፎች፤

ቁልፍ አንድ፦ ቢዝነስ ካርድ!

በምንም ተመረቅ ምንም ስራ በጣም ፕሮፌሽናል መሆንህን ግን ከምታሳይበት ትናንሽ ነገሮች አንዱ የቢዝነስ ወረቀት ካርድ ነው። 10 ብር ከፍተኛ ዋጋ ነው ለህትመት 30 አድርገው። በ300 ብር 30 ቢዝነስ ካርድ አሳትም። ምንም ነገር ስትሰራ ገንዘብና ስልጣን ካላቸው ሰዎች ጋር አውርተህ ስትጨርስ ሌላ ጊዜ ልታገኙኝ ከፈለጋቹ ይሄን ያዙ ብለህ ሁለት (2) ካርድ ስጣቸው።

ቁልፍ ሁለት፦ ጠይቅ!

ቢዝነሱን አታቀውም ግን ስራው ሃሳብ አለህ። ለምሳሌ ፍሪጅ መስራት ትችላለህ ግን ስንት እንደሚያስከፍሉ አታውቅም። ሰዎች ስራልን ብለው ሲመጡ እንዲህ በላቸው "ከጓደኞቼ ጋር ነው የምሰራው የት እንዳሉ ልጠይቅ በል"።

ፍሪጅ ሚጠግን ሰው ጋ ደውለህ ንገራቸውና ዋጋ ስንት ነው ምትሉኝ በላቸው። ይሄ ለፍሪጅም ለመኪናም ለእንጨትም ለብረት ስራም ይሆናል። ከዛ ከነገሩህ ዋጋ ላይ 10% ቀንሰህ ለአሰሪዎችህ ንገራቸው። በዋጋውም በፕሮፌሽናልነትህም ተደምመው ለቀጣይም ጓደኞቻቸውም እንደሚፈልጉ ይነግሩሃል ትሰራለህ።

ቁልፍ ሶስት፦ አይበቃኝም!

አይበቃኝምን ልመድ በቃኝ ብዙ ነው የለም። ስራ ብትቀጠር ምሳሌ እንውሰድ 20,000 ብር ስራ ስትቀጠር ደስ አይበልህ። አስበው መሃከለኛ ቤት 10 ሚሊየን መኪና በ2 ይሸጣል። 12 ሚሊዮን ብር ሳትበላ ሳጠጣ ሙሉ ደሞዝህን እንኳ ብታጠራቅም 12 ሚሊዮን ለማጠራቀም 50 አመት ይፈጅብሃል።

ሁለት ነገር፤

ነገር አንድ - ልትሞት ትችላለህ።
ነገር ሁለት - ከ50 አመት በውሃላ ቤትና መኪናው 200 ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል።

ቁልፍ አራት፦ ራስወዳድነት!

ራስ ወዳድ ሁን የሰፈር ሰዎች ይሄን ብሰራ ምን ይሉኛል? ጓደኞቼ ጥያቸው CV ባስገባ ምን ይሉኛል? አዲስ ስራ ለመጀመር ብንቀሳቀስ የሰፈሬ ልጆች ሳልነግራቸው? አትበል ሃሳብህን ሁሉ አትናገር ሁሉንም በራስህ ያዝ። ጥሩ ቢዝነስ ውስጥ ሊያስገቡህ የሚችሉ ሰዎችን አጥምደህ Script ፅፈህ በድራማዊ መልኩ በአላማ ቅረባቸው ለነሱ አጋጣሚ ይምሰል አንተ ግን ለሀብት ስትሮጥ እነሱ መድሃኒትህ ናቸው።

ቁልፍ አምስት፦ ደረጃ!

ትናንሽ ቤቶች ሚመጡት እንዳንተ ትናንሽ ገቢ ያላቸው ሰዎች ናቸው አይጠቅሙህም። ሳምንት ሙሉ በየአይነት እና ሻይ ምትጠጣበትን አረቄ ምደፋበትን ቤት ተውና። ብሩን Save አድርገህ ቅዳሜ ትልቅ ክላስ ያለው ጭፈራ ቤት አምሽ እዛ አንተ ቀጣይ አመት ሱቅ ልክፈት መሰል ይሄን ያህል ብር ላጠራቅም ብለህ የምታስበውን ገንዘብ ሚበትኑ ሰዎች ታገኛለህ ቁጥር አራትን ተጠቅመህ አጥምዳቸው እንዲህም በላቸው።

ቅዳሜ ብቻ ነው ምትገኘው?
አዎ ስራ ይበዛብኛል ቢዝነሴን ብቀይር ደስ ይለኛል።
ምንድነው ምትሰራው?
ቁጥር አንድን ተጠቀም ቢዝነስ ካርድ አሳያቸው።
ኦኦኦ የስራ ሰው (ፕሮቶኮል ይወዳሉ ደስ ይላቸዋል)
የነሱን ካርድ ይሰጡሃል ከሌላቸው እንኳ የአንድ ትልቅ ድርጅት ስም ይነግሩሃል ነገ ሰኞ ና ብለው።

ምርጫው ያንተ ነው ክንፍ ይዞ እንደዶሮ መሬት መጫር አሊያም እንደነብር ክንፍ ሳይኖር ከፍታ ዘሎ ጭልፊት ማደን ነጮች There is no free lunch ይላሉ ነፃ ምሳ የለም ሁሉም ነገር ያስከፍላል ነው። ሰፈር ተቀምጠህ መንገድ ጠቁመህ ራሱ ገንዘብ ተቀበል ስራ ስራ ነው መልካም የስራ ሳምንት😉

(ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ)

Temari Plus - ተማሪ ፕላስ

24/07/2025

አንድ ታካሚ ከባድ የሆነ የወገብ አደጋ ደርሶበት ዶክተር ጋር በጠዋቱ ይመጣል
👨‍⚕️ዶክተር ፦"ወገብህእንዲህ እስኪሆን ድረስ ምን ገጥሞህ ነው?"
ታካሚ፦"ይሄውልህዶክተር ስራዬ ለሊት ነው ታዲያ ዛሬ ጠዋት #ኮንዶሚኒዬም ቤታችን ስገባ መኝታ ቤቴ ከሚስቴ ጋር የሆነ ሰው 😨
መኝታ ቤቱን ከፍቼ ዘው ብዬ ስገባ ሚስቴ ብቻ ነው ያለችው የቤቱ ሁኔታ ግን የሆነ ሰው እንደነበር ያስታውቃል ከመኝታ ቤት ወጣሁና በረንዳው ላይ ሆኜ ወደታች ስመለከት የሆነ ሰው ሲሮጥ አየሁኝ😱
ዶክተርበጣም ተናድጄ😤😡 ስለነበር ሳሎን ያለውን #ፍሪጅ አንስቼ ወረወርኩበት ያንን ከባድ ፍሪጅ ሳነሳ ነበር ታዲያ ወገቤን ያመመኝ" ዶክተሩ ይሄን ታካሚ ካከመ በኃላ ሌላ ታካሚ መኪና የተገጨ በሚመስል ሁኔታ
ሰውነቱ ቆሳስሎ ይገባል
👨‍⚕️ዶክተር ፦በጌታየመጀመሪያው ታካሚዬ ሲገርመኝ ያንተ ደግሞ
የባሰ!ምን ሆነህ ነው?😳

፦"ይሄውልህ ዶክተር ዛሬ አዲሱን ስራዬን የምጀምርበት ቀን ነበር ድንገት አርፍጄ ተነሳሁኝና ከቤቴ
ስወጣ ሱሪዬን እያለባበስኩኝ እየሮጥኩ እያለ ከየት መጣ
ያላልኩት ፍሪጅ እላዬ ላይ ወደቀብኝ!"😝
ዶክተሩይሄንን አክሞ ከሸኘ በኃላ ሌላ ታካሚ ይገባል
ይሄኛው ታካሚ ደግሞ ከሁለቱ በባሰ እና በሚዘገንን ሁኔታ ቆሳስሎ ነበር የገባው🙊🙈
👨‍⚕️ዶክተር ፦ኸረ ዛሬ ምን አይነት ቀን ነው!?አንተ ደግሞ ምን ሆነክ ነው?😳

#ሶስተኛው _ታካሚ፦"ዶክተር ለምን?እንዴት?ማን?ብለህ እንዳትጠይቀኝ ዛሬ ጠዋት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ እያለ ከፎቅ ላይ ተከስክሼ ነው😅
😂😂😂😂😂😂😂

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913675596

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr.Jibril posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr.Jibril:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category