Elul Dereje - clinical psychologist

09/04/2022

ዋጋሽ??

02/12/2021
https://youtu.be/3gAOFiB7_Rg
26/11/2021

https://youtu.be/3gAOFiB7_Rg

የሴቶች ወሲባዊ እርካታ በጥቂቱ ውስብሰብነት አለው። በምን መልኩ የወሲብ ህይወታችንን ማስተካከል እንችላለን ?

19/11/2021

የመጠጥ ሱስ እና የአዕምሮ ጤና
የመጠጥ ሱስ እና የአዕምሮ ጤና በሚል በተወዳጁ ፋና ኤፍ ኤም 98.1 ዘወትር እሁድ ከ 11-12 ሰአት በሚዘጋጀው የአዕምሮ ጤና ጉዳይ ፕሮግራም ላይ በእለተ እሁድ 12/3/14 ቆንጆ ዝግጅት ስላዘጋጀን ሃሳብ አስተያየታችሁን በስቱድዬ ስልክ በመደወል ማድረስ ትችችላላቹ ፕሮግራሙ እንዳያመልጦ።

አዘጋጆች፦ ዶ/ር መሃመድ ንጉሴ - ሳይኪያትሪስት
ኢሉል ደረጄ - ሳይኮሎጂስት
ኢሳያስ ክብሮም - የስነ አዕምሮ ጤና ስፔሻል ባለሙያ

11/11/2021

ጊዜ
++++++++
ሁላችንም ጊዜአችን የተገደበ እንደሆነ እናውቀዋለን። ግን ስንኖር የምናልፍ አይመስለንም።የሰዋዊ ተፈጥሮአችን ካሳለፍነው እና አሁን ካለንበት ጊዜ ውጪ የወደፊቱን እናውቅ ዘንድ አልተፈቀደልንም። ትልልቅ ህልሞችን እናልም እና ያለምነውን ለማሳካት ሁሌ ነገ ያለን ይመስለናል! የተሰጠን ግን ዛሬ ነዉ። ያሰብነውን ሁሉ ለማሳካት እና ያለምነውን እውን ሆኖ ለማየት ዛሬ አንድ ብሎ ጉዞ መጀመርን ይጠይቃል ካለሆነ ግን የነገ ቀጠሮ ጊዜ አልፎ ጥሎን እንዲሄድ እና ህልማችን ህልም ሆኖ እንዲቀር ያደርገናል። የተሰጠንን ደቂቃ በብልሀት በመጠቀም ሕይወት ላይ ብልጥ እንሁንባት!

ኤሉል ነኝ!

:
29/10/2021

:

ቀርበው የማይቀርቡ ውይም ርቀው ለማይሮቁ የፍቅር አጋሮች!

Coming soon on YouTube with Rakheb Alemayehu.
27/10/2021

Coming soon on YouTube with Rakheb Alemayehu.

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elul Dereje - clinical psychologist posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Elul Dereje - clinical psychologist:

Share

Category