Mirkuz home based health care service

Mirkuz home based health care service Home Based: Nursing Care Service, Medical Follow-Up, Medical Device, Dr Visit, Physiotherapy Visit.

23/01/2026

በእጅ የሚያዙ በ 3 ሊትር እና በ 6 ሊትር አማራጭ በቻርጅ የሚሰሩ
0966020039

ድርጅታችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆን ይመኛል።መልካ...
18/01/2026

ድርጅታችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆን ይመኛል።
መልካም የጥምቀት በዓል!

ምርኩዝ!
የጤናዎ ድጋፍ!

12/01/2026

የኦክስጅን ሲሊደር መሸከም አከተመ 0966020039

እንደ እጅ ስልክዎ የሚይዟቸው ቀላል እና ለአያያዝ ምቹ በባትሪ የሚሰሩ ተንቀሳቃሽ ኦክስጅኖች 3 ሊትር ያልተቆራረጠ የኦክስጅን ፍሰት 0966020039
11/01/2026

እንደ እጅ ስልክዎ የሚይዟቸው ቀላል እና ለአያያዝ ምቹ በባትሪ የሚሰሩ ተንቀሳቃሽ ኦክስጅኖች 3 ሊትር ያልተቆራረጠ የኦክስጅን ፍሰት 0966020039

በ እጅ የሚያዙ እና በቻርጅ የሚሰሩ ኦክስጅኖች 3 ሊትር 0966020039
03/12/2025

በ እጅ የሚያዙ እና በቻርጅ የሚሰሩ ኦክስጅኖች 3 ሊትር 0966020039

መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነት፣ የይቅርታ እንዲሆን እንመኛለን።...
26/09/2025

መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነት፣ የይቅርታ እንዲሆን እንመኛለን።

ምርኩዝ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልግሎት!
ምርኩዝ የጤናዎ ድጋፍ!

ድርጅታችን ምርኩዝ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልግሎት፣ በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፣ እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱ ዓመት የጤና፣ ...
10/09/2025

ድርጅታችን ምርኩዝ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልግሎት፣ በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፣ እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነት፣ የስኬት፣ የደስታ፣ የእድገትና የብልፅግና እንዲሆን ይመኛል።
እንኳን አደረሳችሁ!
መልካም አዲስ ዓመት!
መልካም በዓል!

03/09/2025

በ ባትሪ የሚሰሩ
ተንቀሳቃሽ
ኦክስጅኖች በ 7 ሊትር
በ 6 ሊትር እና በ 3 ሊትር አማራጮች። 0966020039

20/07/2025

1.4 ኪ.ግ ረጅም የ ባትሪ ቆይታ 7 ሊትር

16/07/2025

ዘመናዊ 7 ሊትር የሚያመነጭ ተንቀሳቃሽ ኦክስጅን
1.4 ኪ.ግ
2 ቦርሳ
5 ሰዓት የ ባትሪ ቆይታ

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮ በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳ...
06/06/2025

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮ በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳትና የአንድነት እንዲሆን እንመኛለን!

መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ!

Address

Yeka Sub City Megenana
Addis Ababa

Telephone

+251966020039

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mirkuz home based health care service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Mirkuz home based health care service:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram