03/09/2025
የጊዜዋ እፅ አስደናቂ ጥቅሞች
ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ"
#ለዓይነ ጥላ
#ጭንቀት ለማስወገድ!
#የወንድ ድክመተ ወ*ብን ያክማል!
#እንቅልፍ ለሚከለክላቸው ፍቱን ነው።
#ለነርቭ ሕመምተኞች!
#ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ
#የጤና ሻይ ለማዘጋጀት
#ጊዜዋ በኢትዮጵያውያን የባህል ሕክምና አዋቂዎች ዘንዳ ለብዙ በሽታ ማከምያ እንደሚውል እርግጥ ነው።
#እንዲሁም ዓለማትም በዘመናዊ መልኩ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ሕክምና ሲያዘጋጁበት ይስተዋላል።
በህንድ ÷በቻይና÷ ጀርመን:ፍራንስ ÷አሜሪካ እንዲሁም በተለያዩ ዓለማት ዕፀ-ግእዝ/ጊዜዋ/ግዛዋ/ዋሃሌ/አሽዋጋንዳ ዕፅ ሰውን ከበሽታ ሲፈውሱቡት√
#እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል ዘሩ እስኪጠፋ ከስሩ በመንቀል ለጭሣ ጭሥ ብቻ መጠቀማችን ሊታሰብበት ይገባል።^
#የጊዜዋ ፍቱን እና ተአማኒ መፍትሔዎች!
#፩'ለዓይነ ጥላ ለዛር መናፍ*ት¶
የጊዜዌ ሥርና ቅጠል በብዛት አሰባስበው ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ ተሸፋፍነው በትንሽ በትንሹ እየለኩ በከሰል እሳት እየጨመራችሁ መታጠን።
ለ 7ቀናት ያክል ይጠቀሙ።
#፪'ለጭንቀት¶
ትል ያልበላው የጊዜዋ ቅጠል በንጽህና በማዘጋጀት የደረቀውን ጧት እና ማታ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ትንሽ ማር ጨምረው እንደሻይ እያፈሉ ለ 5 ቀን በሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው።
#፫'ለድክመተ ወ*ብ¶
የጊዜዋ ሥሩን በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው ማታ ማታ በሾርባ ማንኪያ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት እያፈሉ ቢጠጡ የዘር ፍሬ ያበዛል እንዲሁም ፍትወትን ያስተካክላል።
#፬'ለነርቭ ህመም¶
የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል በንጽህና አንድ ኪሎ ያክል አዘጋጅተው ፈጭተው ከግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ ጋር ቀላቅለው በ 5 ሊትር ውኃ በማፍላት 3 ሊትር ገደማ ከቀረ በኃላ አጥለው አቀዝቅዘው በማስቀመጥ ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው።
ለ አንድ ወር ገደማ ይጠቀሙ።
#፭'እንቅልፍ ለሚከለክላቸው¶
የጊዜዋ ፍሬ በብዛት ለቅመው ፈጭተው ማታ ማታ በስሱ በአፍንጫዎ በማሽተት እንቅልፍ ማጣትን ይሰናበቱት።
#፮'ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈነው።
የጊዜዋ ቅጠል በእርጥቡ ጨቅጭቀው ከንፁህ የፀጉር ቅቤ ጋር በማቀላቀል አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት መላ ራስዎትን በመቀባት ለ 4ሰዓታት ያክል አቆይተው ይታጠቡ።ፍቱን ነው።
፯'የጤና ሻይ ለማዘጋጀት¶
ጊዜዋ በተለያዩ የእጽዋት ተማራማሪዎች በተደረገ ጥናት ከ 12 በላይ በሽታን እንደሚያክም ተረድተዋል።
#በሊቃውንት አባቶቻችን ዘንዳም ከክፉ አጋንንት እስከ ስጋ ደዌ በሽታ ሲያክሙበት ይስተዋላል።
#ከዚህም የተነሳ ማንኛውም የጤና ቀውስ ቢደርስብን የጤና ሻይ አዘጋጅተን ብንጠቀም ድንቅ ፈውስ እናገኝበታለን።
¶አዘገጃጀት፣3 የሾርባ ማንኪያ የጊዜዋ ሥር በ አንድ ሊትር ለ 20 ደቂቃ ያህል በማፍላት ከ 5-7 የሻይ ብርጭቆ ይወጠዋል። ትንሽ ማር ወይም ስኳር ይጨምሩበት።
ማስጠንቀቅያ:-እርጉዝ ሴቶች እንዲጠቀሙበት አይመከርም።
¶ሰፊውን የአበው እውቀት ሼር ቢያደርጉት ጊዜዋ በደጁ እያለ ምስኪኑ ያገሬ ሰው አይሞትም¶
#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው
✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ
🇪🇹✅ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
✅አድራሻ አፋር ሰመራ ነው
✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/mergetalak
✅በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543
✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/healthbedani
https://t.me/healthbedani