Yanet special Dental clinic

Yanet special  Dental clinic We are committed to providing the highest quality Dental care with a personalized service!

22/08/2025
Yanet Specialty Dental Clinic is pleased to announce that social media influencer  will be joining us as a brand ambassa...
08/05/2025

Yanet Specialty Dental Clinic is pleased to announce that social media influencer will be joining us as a brand ambassador. We wish our ambassador a successful and rewarding partnership.

12/06/2023

ብዙዎች እኛጋ በምጣት መፍትሔ እያገኙ ናቸው፤
እርሰዎስ...?

በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ሙሉ ለሙሉ #ነፃ የማማከርና በሁሉም አገልገሎቶች ላይ #ከፍተኛ ቅናሽ በማድረግ ከደንበኞቹ ታላቅ ምስጋና የተቸረው ተቋማችን ያኔት ስፔሻሊት የጥርስ ህክምና ዛሬም እንደትናንቱ እናንተን ለማስደሰት በተለያዩ ዘርፎች #በማይታመን የዋጋ ቅናሽ አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል።
እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይምጡ የዚ ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ:-
፨ 🦷 ብሬስ
፨ የ🦷 እጥበት
፨ የ🦷 ስር ህክምና
፨ የተቦረቦረ 🦷 ሙሌት
፨ የወለቁ 🦷ች በ ሰው ስራሽ 🦷
በ ዚርኮንያ
ሴራሚክ
ክሮም
ዴንቸርና
አክሪሊክ ጥርሶች እንተካለን።
፨ ቬነር (ያለ ብሬስ ፍንጭት መዝጋት)
ይምጡና ይጎብኙን ብዙ አማራጭ አለን!!

አድራሻችን:- ቦሌ መድኀኔዓለም ሬድዋን ህንፃ 3ኛ ፎቅ
ስልክ:- +251911997804
+251904455555

ያኔት ልዩ የጥርስ ህክምና  ከ 10 አመት በላይ ልምድ ያለዉ👉ዘመኑ ያፈራቸው ቴክኖሎጅን መሰረት ያደረጉ ላቦራቶሪዎች እና የተመሰከረላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞችን ይዞ ቀርቧል!  👉ለተማሪዎች 30...
30/09/2022

ያኔት ልዩ የጥርስ ህክምና
ከ 10 አመት በላይ ልምድ ያለዉ

👉ዘመኑ ያፈራቸው ቴክኖሎጅን መሰረት ያደረጉ ላቦራቶሪዎች እና የተመሰከረላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞችን ይዞ ቀርቧል!

👉ለተማሪዎች 30% ቅናሽ እናደርጋለን::

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

በቬነር ጥርስ ማስዋብ
የወለቁ ጥርሶችን በሴራሚክና በዚርኮኒያ መተካት
የተበላሹ ጥርሶችን መሙላት
የስር ህክምና
ጥርስን ማጠብ
የአበቃቀል ችግርን ማስተካከል
የበለዙ ጥርሶችን ማንጣት
የተበላሹ ጥርሶችን መንቀል
ጠቅላላ የጥርስ ህክምና

👉ይፍጠኑ አሁኑኑ ይደውሉ እና ፈጥነው ይጎብኙን!
☎️ ስልክ 0911997804
0904455555

📍አድራሻ ቦሌ መድሀኒአለም ሬድዋድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ

Address

Bole Medanealem
Addis Ababa

Telephone

+251911997804

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yanet special Dental clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Yanet special Dental clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram