ኢንፎ ሔልዝ ሴንተር

ኢንፎ ሔልዝ ሴንተር ሁሉ በጤና ይሆናል!!! 0932338485

ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC👉 Are you a health professional, organization, or company?👉 Do you want to imp...
24/04/2026

ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC

👉 Are you a health professional, organization, or company?
👉 Do you want to improve your skills and meet professional standards?
🎯 We are here to support you with high-quality, practical trainings and consultancy services!
🔹 Our Services:
✔️ First Aid Training
✔️ Basic Life Support (BLS)
✔️ CPD Accredited Trainings
✔️ Occupational Health & Safety Training
✔️ Infection Prevention & Control (IPC)
✔️ Consultancy for Clinics & Health Institutions

💼 For Individuals, Clinics, NGOs, Schools & Companies
🔥 Why Choose Us?

✅ Experienced trainers
✅ Practical & skill-based learning
✅ Certification provided
✅ Affordable price
✅ Flexible training schedule

📍 Location: Addis Ababa
Nifassilk lafto gotera Rami building 2nd floor
📞 Phone: 0932338485 / 0921785903
🌐 Website: https://ethiomedtraining.com/

ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ስልጠና ለግለሰቦች፣ ለቡድኖች፣ ለተለያዩ የግልና የመንግስት ተቋማትና ድርጅቶች እንሰጣለን።እራስ...
15/04/2026

ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ስልጠና ለግለሰቦች፣ ለቡድኖች፣ ለተለያዩ የግልና የመንግስት ተቋማትና ድርጅቶች እንሰጣለን።

እራስዎን ለስልጠና ያዘጋጅ፣ ህይዎትን ያትርፉ፣ ወሳኝ ሰው ይሁኑ!!!

አደጋዎች በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ሰው ላይ በስራ ቦታ፣ በጉዞ ላይ፣ በቤት ውስጥ ወይም በመዝናኛ ቦታዎች ላይ ሊያጋጥም ይችላል።

❓የኛ ጥያቄ
🥇 እርስዎ፣ ቤተሰብዎ፣ ጎዳኞችዎ፣ የሚመሩት ተቋም ሰራተኞች ይህ ስልጠና እንደሚያስፈልግ የምናሉ?
🥈 ይህን ስልጠና መውሰድ እራስን፣ ቤተሰብን፣ ንብረትን፣ ተቋምን እና ሰራተኞችን ከከፋ አደጋ መከላከልና መታደግ መሆኑን ያውቃሉ?
🥉 ስልጠናውን ለመውሰድ ወይም ለማሰጠት ዝግጅ ነዎት?

🧠🫀🫁 ይህ ስልጠና የሚያስፈልገው አደጋ ከደረሰ በሗላ ያሉት 5 ደቂቃዎች የጉዳተኛውን በህይዎት የመቆየትና ያለመቆየት ሁኔታ የሚወስኑ ናቸው። ወሳኝ ሰው ይሁኑ የምንለውም ለዚህ ነው።

ስልጠናውን ማን ይውሰድ
🫀ማንኛውም ሰው እድሜው ከ18 አመት በላይ የሆነ
🫀ሰራተኞች፣ አሽከርካሪዎች፣ የጥበቃ ሰራተኞች፣ መምህራን፣ የጤና ባለሙያዎች እና ፍላጎት ያለው ዜጋ

ስልጠናው ምን ላይ ነው?
👉 መሰረታዊ የህይወት ማትረፍ ክህሎትና እውቀት
👉 የሳንባንና የልብን ተግባር ማስቀጠል ወይም ወደ ቀድሞ ተግባሩ መመለስ
👉 የደም መፍሰስን ማቆምና ቁስልን ማከም
👉 ስብራትንና ጉዳትን መለየትና ማከም
👉 ቃጠሎን፣ ብክለትን፣ መመረዝን፣ ድንጋተኛ ክስተቶችን መከላከልና ምላሽ መስጠት
👉 አደጋን ቀድሞ መከላከል፣ መለየት፣ በፍጥነት ምላሽ መስጠት

🏢 ተቋማት ስልጠናውን ባሉበት ቦታ መውሰድ ይችላሉ። የስራ ላይ ደህንነት ስልጠናም ይካተታል።

📢 ይወስኑ! ሰራተኞችን ያሰልጥኑ። የስራ ቦታ ላይ ደህንነትን ይፍጠሩ። ህይዎትን ይታደጉ!!!

📞 የስልጠና ፕሮግራም ለማስያዝ ወይም ለመመዝገብ
0921785903
0932338485

አስታውሱ:- ስልጠናው በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚገኙ ተቋማትና ድርጅቶች ይሰጣል።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ማሞ ሰፈር እልፍነሽ መኮነን ህንፃ 2ኛ ፎቅ
https://t.me/jossiale2022

              🎉🔥 CPD Training | 💥 15 CEU በ750 ብር ብቻ!በሁሉም ክልሎች ላሉ የጤና ባለሙያዎች📚 Course:✅ Antimicrobial Resistance Preventio...
03/04/2026


🎉

🔥 CPD Training |
💥 15 CEU በ750 ብር ብቻ!
በሁሉም ክልሎች ላሉ የጤና ባለሙያዎች

📚 Course:
✅ Antimicrobial Resistance Prevention & Control

📅 Starts Sunday, April 5
📅እሁድ ሚያዝያ 5 ይጀምራል።


📞 Call Now | ይህንን ይደውሉ።
👉 0921785903 / 0932338485
⏰ Limited Seats | ያለን ቦታ ውስን ነው!
For All Health Professionals
👩‍⚕️ ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች
https://t.me/IHCDrJo

29/03/2026

ልዩ የሚያደርገው የጤና ባለሙያውን አቅምና ፍላጎት መሰሠረት ያደረገ ስልጠና መስጠቱ ነው።

የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠናን ለመውሰድ ሲፈልጉ ምርጫዎ እኛ እንደምንሆን አንጠራጠርም። ይደውሉ። ይመዝገቡና የሚያስፈልገዎትን የCPD ስልጠና ያግኙ!!!
09 21 78 59 03


ጀምሮ በሚሰጡ ስልጠና ላይ ተገኝታችሁ ስልጠናውን መውሰድ ለምትፈልጉ በሙሉ!

✍️ ተሳታፊ = ሁሉም የጤና ባለሙያዎች
✍️ ኮርሱ = FIRST AID TRAINING
✍️ CEU =15 ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር
✍️ ለመመዝገብ = 0921785903 ላይ ይደውሉ
✍️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

በምንሰጠው የCPD ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከአሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ።
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

27/03/2026

🚑 FIRST AID & OCCUPATIONAL HEALTH AND SAFETY TRAINING
ETHIO MEDICAL TRAINING CENTER invites NGOs, factories, and organizations to participate in professional First Aid and Workplace Safety Training.
✔ Practical emergency response skills
✔ Occupational Health & Safety management
✔ Available with or without CEU/CPD certificate
✔ On-site organizational training available
📞 Register Today:
+251 921 785 903
+251 932 338 485
ETHIO MEDICAL TRAINING CENTER
Empowering organizations to save lives and protect workers.

CPD TRAINING ሮብዕ መጋቢት 9/2018 የሚጀምር የCPD ስልጠና አለ።Training Title   CEU  #15FOR ALL HEALTH PROFESSIONALS CALL AND REGISTER ...
14/03/2026

CPD TRAINING
ሮብዕ መጋቢት 9/2018 የሚጀምር የCPD ስልጠና አለ።
Training Title
CEU #15

FOR ALL HEALTH PROFESSIONALS
CALL AND REGISTER NOW
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
https://t.me/IHCDRJOGM

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢንፎ ሔልዝ ሴንተር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ኢንፎ ሔልዝ ሴንተር:

Share