ቤተ-ቃል የቤት ለቤት ህክምና Bete-Kal Home Based Healthcare services

ቤተ-ቃል የቤት ለቤት ህክምና Bete-Kal Home Based Healthcare services ቤተ ቃል የቤት ለቤት ህክምና ፈጣን ፣ ጥራት ያለውና ለተገልጋ?

ቤተ ቃል የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎትየምንሰጣቸው አገልግሎቶች📌 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )📌 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ  ታማሚዎች...
03/04/2022

ቤተ ቃል የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
📌 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
📌 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
📌 የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
📌 በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
📌 የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
∞ ፅኑ ህሙማን እንክብካቤ
∞ ፊዚዮቴራፒ አገልግሎት ለስትሮክ
∞ የኦክስጅን ህክምና ከሙሉ ና ከፈጣን አቅርቦት ጋር
∞ ለደም ግፊትና ለስኳር ክትትልና እንክብካቤ
∞ የምግብ ቱቦ ማስገባትና መመገብ
∞ የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር

📌 ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣ
0908074747/0908094747 ይደውሉልን 24 ሰዓት ክግይ ነው ።
አድራሻችን ስድስት ኪሎ ኢንተርናሽናል ሊደርሽፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 525

ቤተ ቃል የቤት ለቤት ህክምና ፈጣን ፣ ጥራት ያለውና ለተገልጋ�

Address

Leadership Bulding
Addis Ababa

Telephone

+251908074747

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተ-ቃል የቤት ለቤት ህክምና Bete-Kal Home Based Healthcare services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ቤተ-ቃል የቤት ለቤት ህክምና Bete-Kal Home Based Healthcare services:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram