25/09/2020
በኮቪድ 19 ዙሪያ እና አዲስ አመት ጋር የተለያዩ ጉዳዮችን ከ EBC ጋር ያደረኩትን ቃለመጠይቅ ይመልከቱ። ስለማንኛዉም የአዕምሮ ህመም ጉዳይም ለማማከር በመልዕክት መላኪያዉ ወይም በ ርቀት የአዕምሮ ህክምና መስጫ ድረ ገጼ www.drasrat.com/ ያግኙኝ።
This is a mental health awareness, treatment and follow up page.
Swaziland Street
Addis Ababa
1271
Be the first to know and let us send you an email when Dr. Asrat Habtegiorgis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Dr. Asrat Habtegiorgis:
ዶ.ር አስራት ሀብተጊዮርጊስ እባላለሁ። በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒዬም ህክምና ኮሌጅ የአዕምሮ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር ነኝ። በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ለህበረተሰብ የሚሆን የአዕምሮ ህመም እና ህክምና ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቶችን የማሰፍርበት እና ማማከር አገልግሎት የምሰጥበት ነዉ። ስለዚህ እናንተም ከተጠቀማችሁ ለሌሎችም Share በማድረግ ለህበረተሰባችን አዕምሮ ጤና የበኩላችንን እንወጣ። ማንኛዉም አይነት አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎ በ inbox ይላኩልኝ፣ አመሰግናለሁ።
I am Dr. Asrat H/ Giorgis, Working in St. Paul as an Assistant Professor of Psychiatry. I have created this blog to create better public health awareness about mental illness and its treatments, I do also give online consultations here. For any inquires or consultations you can reach me via inbox. Let us share it for others too. Thank you!