02/03/2022
የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ሲኤምሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጎን በሚገኘው ቢሯችን በመምጣት የወረፋ ካርድ እንድትወስዱና በቁጥራችሁ መሰረት አያት ሀይሌ ሪል ስቴት አጠገብ በሚገኘው የህክምና ማዕከላችን የህክምና አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በ +251940708899 ይደውሉ፡፡