JPH any activities done in health facilities ,to aware the community

የጃንሜዳ  ጤና ተቋም ከአራዳ ክ/ከተመ ጤ/ጵ/ቤት  ጋር በመተባበር  ከ11 ጤና ጠቢያ የተውጣጡ  33 ለሚሆኑ  LQMS  ላይ  ለላብራቶሪ  ባለሞያዎች  ስልጠና  መስጠት ተችሎል ለ5 ቀን የ...
04/07/2023

የጃንሜዳ ጤና ተቋም ከአራዳ ክ/ከተመ ጤ/ጵ/ቤት ጋር በመተባበር ከ11 ጤና ጠቢያ የተውጣጡ 33 ለሚሆኑ LQMS ላይ ለላብራቶሪ ባለሞያዎች ስልጠና መስጠት ተችሎል ለ5 ቀን የፈጀ እንዲሁም ለ35 ለሚሆኑ 2ቀን ኢቲከል ላይ ስልጠና መስጠት ተችሎል።

የጃንሜዳ  ስራ አስኪያጅ  አቶ ዮናስ ደረሰ   እንዳሉት  ከሚኒሊክ  ሆስፒታል  ጋር  በተቋማቸው  የሚሰጠውን  አገልግሎት  የበለጠ  በእስፔሻሊስቶች  ሃኪሞች  እየተመደቡ  ለህዝብ  ለማገል...
20/05/2023

የጃንሜዳ ስራ አስኪያጅ አቶ ዮናስ ደረሰ እንዳሉት ከሚኒሊክ ሆስፒታል ጋር በተቋማቸው የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ በእስፔሻሊስቶች ሃኪሞች እየተመደቡ ለህዝብ ለማገልገል የሚቻለውን መልካም ውይይት ተደርጎበታል ተብለዋል ይህም የእናቶች እና ህፃናት ሞት እንግልት ፣ ወረፋ ፣ለመያዝ የሚፈጀውን ግዜ በእጥፍ ይቀንሳል ብለው ገልፀዋል ።
ተደራሽነት ከማስፋፋት አንፃር ወደር የሌላው መሆኑ ተገልጿል ።

ከተለያዩ አፍሪካ  ሃገራት  የጤናውን ዘርፍ ለይ ልምድ ለመውሰድ በጃንሜዳ  ጤና ጣቢያ  የተቋሙን  ሙሉ  መጎብኘት  ይችለዋል ።ለጎብኚዎች  የተቋቋሙ  ስራ አስኪያጅ  ዮናስ  ደረሰ   እንዳ...
04/04/2023

ከተለያዩ አፍሪካ ሃገራት የጤናውን ዘርፍ ለይ ልምድ ለመውሰድ በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ የተቋሙን ሙሉ መጎብኘት ይችለዋል ።ለጎብኚዎች የተቋቋሙ ስራ አስኪያጅ ዮናስ ደረሰ እንዳሉት እንኳን ወደ ውቢቷ እና ሁለተኛ ሃገራቸው በሰላም መጣችሁ ብለው በውስጡ የሚሰጡትን ሁሉንም ገለፃ እና ጉብኝት አድርገውላቸዋል በተለይም ከወረቀት አልባ የህክምና እየሰጠ መሆኑ እንዲሁም ቤት ለቤት የሚሰጠው በጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች ግሩም እና ድቅ በሆነ ሁኔታ መዬት ችለዋል ።የመጣው ቡድን በአዩት ደስተኛ እናም ብዙ ልምድ እንዳገኙ ተናግሯል በዚሁም ይቀጥላል የሚል መልክት ማስተላለፍ ችለዋል ።

የማህበረሰብ  ተወካዮች  ጉብኝት  እና ስብሰባ
01/04/2023

የማህበረሰብ ተወካዮች ጉብኝት እና ስብሰባ

ሁለተኛ  ሩብ አመት  ሞዴል  ምረቃ
27/02/2023

ሁለተኛ ሩብ አመት ሞዴል ምረቃ

አቶ  ዮናስ ደረሰ በ90 ቀን  እቅድ  ውስጥ  እናሳካለን  ብለው ከአቀድት  አንዱ  የወረቀት አልባ  ህክምና  ነበር  እንደ አዲስ አበባ በቀዳሚነት አሰክተዋል  ከመላው አመራር እና  እስታ...
18/02/2023

አቶ ዮናስ ደረሰ በ90 ቀን እቅድ ውስጥ እናሳካለን ብለው ከአቀድት አንዱ የወረቀት አልባ ህክምና ነበር እንደ አዲስ አበባ በቀዳሚነት አሰክተዋል ከመላው አመራር እና እስታፍ ሰራተኞች ጋር ሁለተኛው ሰው ተኮር የጓሮ አትክልት ነበር እሱንም በበላይነት ተግባሩን ከህክምና ጎን ለጎን እየመሩ የተሰሩ የልማት ስራዎች ቀደም ሲል ቦታው ሰው የሚያሰልፍ የነበረ ነገር ግን አሁን ልማት ላይ ውሎ እንዲህ ይመስላል ።

በኣራዳ ክ/ከተማ ጤና ፅ/ቤት በቅርቡ የተጠናቀቀውን የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት በማስመልከት ሁሉም የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች, የክትባቱ ኣስተባባሪዎች, ሱኘርቫይዘሮች እንዲሁም የቀይ መስቀል ማህበር...
14/01/2023

በኣራዳ ክ/ከተማ ጤና ፅ/ቤት በቅርቡ የተጠናቀቀውን የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት በማስመልከት ሁሉም የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች, የክትባቱ ኣስተባባሪዎች, ሱኘርቫይዘሮች እንዲሁም የቀይ መስቀል ማህበር ተወካዮች በተገኙበት በዘመቻው ወቅት ለተሳተፍ እና ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ ጤና ጣቢያውች የፅ/ቤቱ ኃላፊ በተገኙበት እውቅና ሰቷል። ጤና ቢሮ እና ቀይ መስቀል ማህበር የላቀ ውጤት እንድናመጣ ላደረጋችሁልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
በዚህም ጃን ሜዳ እንደ ክፍለ ከተማ በሁለተኝነት በማጠናቀቅ ድል ቢሰማውም ይህም የመጣው በቲሙ ቀና ትብብር ስለሆነ በዛሬው እለት አቶ ዮናስ እና ሃፊዛ ባሉበት ሁሉንም አመስግነዋል በዚህም የእውቅና መስጠት ችለዋል ,ለተገኘው ድልም በተቋም ስም መላው ሰራተኛውን አመስግነዋል ።

14/01/2023

Address

Addisa. Ababa
Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JPH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram