05/05/2025
ስለ ስቴሮይድ | Steroids መድሀኒቶች ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?
የሩማቲክ በሽታዎች የሰውነት የበሽታ መከላከል ስርአት መዛባትን ተከትለው በመገጣጠሚያዎች እና በሌሎች ሕብረ ሕዋሳት ላይ በሚያስከትሉት ቁጣ ወይም ብግነት ይታወቃሉ
ስቴሮይዶች | steroids ይህን ብግነት ወይም ቁጣን ይቀንሳሉ ፣ ከመጠን በላይ የሆነን የሰውነት የበሽታ መከላከያ ስርዓትን እንቅስቃሴን ይቀንሳሉ፣
ከአንዳንድ የሩማቲክ በሽታ ሂደትን ከሚቀይሩ መድኃኒቶች (እንደ DMARDs) ጋር ሲነጻጸር, ስቴሮይዶች ብዙውን ጊዜ የበሽታውን ምልክቶች በፍጥነት እንዲሻሻል ያደርጋሉ
ይህም በተለይ በሽታው በድንገት በሚነሳበት ጊዜ ወይም ቀስ በቀስ የሚሰሩ መድኃኒቶች ውጤት እስኪጀምሩ ድረስ ጥቅም ላይ ይውላሉ
ሆኖም ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ከፍተኛ መጠን ያለው እና ለረጅም ጊዜ የሚወሰድ ስቴሮይድ ከፍተኛ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሊያስከትል እንደሚችል ልብ ሊባል ይገባል
ቀጠሮ ለማስያዝ ቀጥሎ ባሉት ስልኮች ላይ ይደዉሉልን
📞0973125594
📞0973125609
አድራሻ፡- ቂርቆስ ታቦት ማደርያ አካባቢ ፤ከቂርቆስ ቴሌ አጠገብ
Location 📍