Ethio Fertility & Ivf Center

Ethio Fertility & Ivf Center We offer expert infertility care led by Ethiopia’s top fertility specialists.

Providing comprehensive Infertility services with special emphasis on Assisted Reproductive Technology, laparoscopy & hysteroscopy, and full obstetrics & gynecology services.

28/11/2025

የዘር ፍሬዎትን ማስቀመጥ እንደሚችሉ ያወቃሉ?
0967433333 ወይም 9958 ላይ ይደውሉልን

🩸 የወር አበባ ችግሮች (menstrual problems) ምንድን ነው?🩸 አንዳንድ ጊዜ የወር አበባ ችግሮች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ፣ ስለዚህም እነዚን ችግሮች...
28/11/2025

🩸 የወር አበባ ችግሮች (menstrual problems) ምንድን ነው?🩸
አንዳንድ ጊዜ የወር አበባ ችግሮች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ፣ ስለዚህም እነዚን ችግሮች ማወቅ ተገቢውን ህክምና ለማግኘት ይጠቅማሉ።

የተለመዱ የወር አበባ ችግሮች:

✔ ከባድ የወር አበባ ደም መፍሰስ (Menorrhagia) የምንለው የወር አበባ በየ2 ሰዓቱ ከ 1 ፓድ በላይ ሲያረጥብ ነው።
✔ ከባድ የወር አበባ ህመም (dysmenorrhea) የምንለው ወር አበባ የዕለት ተዕለት ኑሮን የሚረብሽ ከባድ ቁርጠት ሲኖር ነው።
✔ መደበኛ ያልሆነ የወር አበባ የምንለው ከ 21 ቀናት ያነሰ ወይም ከ 35 ቀናት በላይ የሆነ ዑደት ሲኖር ነው።
✔ የወር አበባ አለመኖር (Amenorrhea) የምንለው ለ 3 ወራት ወይም ከዚያ በላይ የወር አበባ አለመኖር ሲኖር ።

ምክንያቶች፡-

✔ የሆርሞን መዛባት፣
✔ ውጥረት ወይም ድንገተኛ የክብደት ለውጦች፣
✔ የማህፀን ዕጢ ፣
✔ ታይሮይድ ወይም ሌሎች የጤና ሁኔታዎች የወር አበባ ችፍሮችን ያመጣል።

ወደ ህክምና መቼ መሄድ ያስፈልጋል?

✔ ፓድን በተደጋጋሚ የሚያስቀይር ደም መፍሰስ ካለ፣
✔ ከባድ ህመም ካለ፣
✔ መደበኛ ያልሆነ ዑደት ካለ ፣
✔ እንደ ማዞር፣ ድካም ወይም የትንፋሽ ማጠር ያሉ ምልክቶች ከታዩ ወደ ህክምና በአፋጣኝ መሄድ ያስፈልጋል።

እንዴት የወር አበባ ችግሮችን መቆጣጠር ይቻላል?

✔ ዑደትን መከታተል፣
✔ ጤናማ አመጋገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማዘውተር፣
✔ ጭንቀትን መቆጣጠር፣
✔ ምልክቶቹ ሲታዩ ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ የወር አበባ ችግሮችን ለመቆጣጠር ይረዳል።

ወደ ማዕከላችን በመምጣት ተገቢውን አፋጣኝ ህክምና በስመጥር ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ።

📞 ዛሬውኑ ይደውሉ! በስመ ጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን በመታገዝ አስፈላጊውን ምርመራ እና ህክምና ያገኛሉ።

የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ !

24/11/2025

IUI ህክምና
በማዕከላችን ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0967433333 ወይም 9958 ይደውሉ!
አድራሻ ፡ ጦር ሃይሎች አጉስታ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል

22/11/2025

ከ 23 አመት በኋላ ልጅ ያገኙት ጥንዶች

21/11/2025

የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት መሃንነትን ያመጡ ይሆን ?
ዶ/ር ሀሰን ሁሴን
የመካንነት እና IVF ህክምና ስፔሻሊስት

World AMR Awareness week : November 18-24 የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒት መላመድ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ይህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለባክቴሪያ፣ ለቫይረስ ፣ ...
20/11/2025

World AMR Awareness week : November 18-24
የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒት መላመድ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት

ይህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለባክቴሪያ፣ ለቫይረስ ፣ ፈንገስ እና ፓራሳይት በምንሰጣቸው መድሃኒቶች ላይ ያሉ ለውጦች እና መድሃኒት የመላመድ ሂደቶች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

የዘንድሮው መሪ ቃል "ዛሬውኑ እርምጃ በመውሰድ ዛሬያችንን እና ነጋችንን እንጠብቅ" "Act Now: Protect Our Present, Secure Our Future." የሚል ሲሆን ማዕከላችንም በሃኪም ያልታዘዙ መድሃኒቶችን ያለ አግባብ እንድታቆሙ እና እራሳችሁን ከአላስፈላጊ እንግልት እና ወጪ እንድትታደጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን !

📞 ዛሬውኑ ይደውሉ! በስመ ጥር የመካንነት እና IVF ሀክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ዶ/ር ሃሰን ሁሴን እና ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ በመታገዝ አስፈላጊውን ምርመራ እና ህክምና ያገኛሉ።

የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ !



20/11/2025

የወንድ ልጅ መካንነት ህክምና ዘዴዎች
ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ (የመካንነት እና IVF ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት)

0967433333 ወይም 9958 ላይ ይደውሉልን

18/11/2025

ተደጋጋሚ የፅንስ ውርጃ አጋጥሟት በመጨረሻ ልጅ ያገኘችው እናት

0967433333 ወይም 9958 ላይ ይደውሉልን

ስለ ሰሞኑ ወረርሽኝ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች የ ማርበርግ በሽታ (Hemorrhagic Fever) በቫይረስ የሚመጣ በከፍተኛ ሁኔታ ለህይወት አስጊ የሆን በሽታ ሲሆን ከታች የተዘርዘሩት ምልክቶች...
17/11/2025

ስለ ሰሞኑ ወረርሽኝ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች

የ ማርበርግ በሽታ (Hemorrhagic Fever) በቫይረስ የሚመጣ በከፍተኛ ሁኔታ ለህይወት አስጊ የሆን በሽታ ሲሆን ከታች የተዘርዘሩት ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወድ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል።

እንደ አለምጤና ድርጅት እና ኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር የሄሞራጂክ ትኩሳት በሽታ መስፈርት
- እስከ 3 ሳምንት የቆየ ትኩሳት እና
- በፅኑ የታመመ ሰው እና
- ከሚከተሉት ሁለቱ የሚታዩበት
1. ደም የቋጠረ የሚያሳክክ ሽፍታ
2. ነስር (ከአፍንጫ ደም መፍሰስ)
3. ደም የቀላቀለ ትውከት
4. ደም የቀላቀለ አክታ
5. ደም የቀላቀለ ሰገራ

💙የተጠቀሱትን ጥንቃቄዎች በማድረግ እራስዎን ይጠብቁ ።

📞 ዛሬውኑ ይደውሉ! በስመ ጥር የመካንነት እና IVF ሀክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ዶ/ር ሃሰን ሁሴን እና ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ በመታገዝ አስፈላጊውን ምርመራ እና ህክምና ያገኛሉ።

የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ !



10/11/2025

ከ 23 አመት በኋላ ልጅ ያገኙት ጥንዶች
ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ
የመካንነት እና IVF ህክምና ስፔሻሊስት
0967433333

09/11/2025

አሁን መንታ ልጆች በስለም ተገላግላ እያጠባች ነው
0967433333 / 9958 ይደውሉልን
ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ
(የመካንነት እና IVF ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት)

Address

Torhailoch On The Way To Augusta, 150m From The Ring Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251911752407

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Fertility & Ivf Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram