Chrocare home based health care service

Chrocare home based health care service Home Based Health care Service in Addis Ababa , given by skilled and licensed nurses.

21/11/2023

#የቤትለቤትህክምና
ክሮኬር የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት የሚከተሉትን አገልግሎቶች በመስጠት ላይ ይገኛል
👉የ24 ሰዓት የነርስ አገልግሎት
👉የሀኪም ጉብኝት በቤትዎ
👉የፊዚዮቴራፒ እና የላብራቶሪ አገልግሎት
👉ለአረጋውያን እና ለአዕምሮ ህሙማን ልዩ እንክብካቤ
👉የቅድመ ወሊድ እና ድህረ ወሊድ ተጨማሪ ክትትሎችን ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በቤትዎ
👉የህክምና መሳሪያዎች በኪራይ እና በሽያጭ እናቀርባለን
👉ለተጨማሪ ህክምና ወደ ውጭ ሃገር ለመሄድ ለሚፈልጉ ከህንድ፣ቱርክ፣ ዱባይ፣ታይላንድ እና ሌሎች ሀገሮች ካሉ ሆስፒታሎች ጋር እንሰራለን።

አገልገሎቱን ለማግኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት የስልክና ቁጥሮች ይደውሉ!!
☎️ +251978201120
☎️ +251902470000
☎️ +251978206620

👉የቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ!! መረጃዎችን ያግኙ!
https://t.me/chrocar
https://t.me/flourish_consultancies
አድራሻ ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ መድሐኒአለም፣ሄልዘር ታወር 10ኛ ፎቅ፣ ቢ.ቁ፡1005

Home Based Health care Service in Addis Ababa , given by skilled and licensed nurses.

           🌟 Exciting CPD Training Opportunity! 🌟Are you ready to take your professional development to the next level? ...
10/10/2023



🌟 Exciting CPD Training Opportunity! 🌟

Are you ready to take your professional development to the next level? Look no further! Join us for an exclusive Continuing Professional Development (CPD) training experience like no other.

🌟 Why Choose Flourish CPD Training? 🌟

✨ Cutting-Edge Knowledge: Stay ahead in your industry with up-to-date, cutting-edge insights and skills delivered by Marie stopes' experts.

🤝 Networking Opportunities: Connect with like-minded professionals, expand your network, and collaborate with peers from various backgrounds.

🎓 Expertise: Our CPD sessions are curated and delivered by the prestigious team at Marie stopes.

🏆 Certification: Upon completion of our CPD training, you will receive a prestigious certification to enhance your professional portfolio.

Don't miss this golden opportunity to invest in your future! Join us for Flourish's CPD training and experience the Marie stopes difference.

📞 0966324009
📞 0978206620

Register Now
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSehqXrrlbAEBymMIOWWBCQ6vyTrj9k13UiirKm_dUiA7b2-Cg/viewform?usp=sf_link

For more information, follow us on telegram https://t.me/flourish_consultancies

   #መስቀል እንኳን አደረሳችሁ!
27/09/2023

#መስቀል
እንኳን አደረሳችሁ!

     #መውሊድ2016Happy Mawlid Al-Nabi Muhammad !
26/09/2023

#መውሊድ2016
Happy Mawlid Al-Nabi Muhammad !

Happy New Year!
25/09/2023

Happy New Year!

29/09/2022
26/09/2022
🌼🌼እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼           እንኳን አደረሳችሁ!! አዲሱ ዓመት 2⃣0⃣1⃣5⃣  የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የጤና፣ የብልግና፣ የአንድነት እንዲሁም በለመለመ ተስፋ የምንሻገርበት እዲሆ...
10/09/2022

🌼🌼እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼
እንኳን አደረሳችሁ!!
አዲሱ ዓመት 2⃣0⃣1⃣5⃣ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የጤና፣ የብልግና፣ የአንድነት እንዲሁም በለመለመ ተስፋ የምንሻገርበት እዲሆን ከልብ እመኛለሁ!!!
Website:-http://chrocarehomebasedcare.com
facebook:-https://www.facebook.com/Chrocarehomebasedhealthcareservice/
Telegram:-https://t.me/chrocar
Instagram:
tiktok:-http://tiktok.com/
E-mail :-chrocare@gmail.com

💎 በሰለጠኑና ፈቃድ ባላቸው ነርሶች የቤት ለቤት የጤና  እንክብካቤ መስጠት💎 በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶች መስጠት እና አወሳሰዳቸውን መከታተል💎 ታካሚን በቅርበት መከታተል💎ቁስል መቀየር፣ታካሚን...
30/08/2022

💎 በሰለጠኑና ፈቃድ ባላቸው ነርሶች የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ መስጠት
💎 በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶች መስጠት እና አወሳሰዳቸውን መከታተል
💎 ታካሚን በቅርበት መከታተል
💎ቁስል መቀየር፣ታካሚን መመገብ፣ማጠብ፣ማልበስ
💎 የምግብ/Ng Tube/ እና የሽንት ጎማ/catheter/ ማስገባት እና ማውጣት
💎ለአረጋውያን ልዩ ክትትል እና እንክብካቤ
💎ለአእምሮ ህሙማን ክትትል፣ድጋፋና የማማከር አገልግሎት
💎የሚያስፈልጎትን ፊዝዮቴራፒ፣ላብራቶሪ እና የሀኪም ምክር አገልግሎት አንዲያገኙ ከጤና ተቋማት ጋር በጋራ እንሰራለን
💎የህክምና መሳሪያዎች በኪራይ እናቀርባለን (የህክምና አልጋ፣ዊልቸር፣ኦክስጅን እና ሌሎችም) አጠቃቀም ላይ እንረዳለን
💎 በህክምና ምክንያት ወደ ህንድ፣ ቱርክ፣ታይላንድ፣ዱባይ ለሚሄዱ ታካሚዎች የህክምና ቪዛ እናስጨርሳለን
💎የቅድመ እና የድህረ ወሊድ ክትትል ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በቤትዎ እንሰጣለን
💎የስነ-ልሳን ማማከር እና ህክምና አገልግሎት

የተሻለ እንክብካቤ ለተሻለ ህይወት!!

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒአለም ሸገረ ሀውስ ፋት ለፊት ሂልዘር ታወር 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 1005

በጡት ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ሲሆን ወደ ሌላ የሰውነት ክፍል ሊዛመት  ይችላል።በወንዶችም በሴቶችም የሚከሰት ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ በሴቶች ላይ ያመዝናል።መንስኤ (risk factor...
12/08/2022

በጡት ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ሲሆን ወደ ሌላ የሰውነት ክፍል ሊዛመት ይችላል።በወንዶችም በሴቶችም የሚከሰት ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ በሴቶች ላይ ያመዝናል።
መንስኤ (risk factor)
• እድሜ መጨመር
• ሴት መሆን
• በቤተሰብ ውስጥ የጡት ካንሰር ያለበት ካለ
• የጡት እብጠት እና የዳነ የጡት ካንሰር ታሪክ
• ቶሎ የወር አበባ ማየት እና ዘግይቶ ማረጥ
• ለራዲዬሽን መጋለጥ
• ሲጋራ ማጨስ
• አልኮል መጠጣት
ምልክት (clinical feature)
• ጡት ወይም ብብት ላይ የሚወጣ እባጭ መኖር
• የጡት ቅርፅና መጠን መጨመር
• የጡት ቆዳ መቅላት፣ ወደ ውስጥ መጎድጎድ፣ መላጥ
• የጡት ጫፍ ላይ የሚወጣ ሽፍታ
• የጎደጎደ ወይም የተገለበጠ የጡት ጫፍ
• ከጡት የሚወጣ ፈሳሽ በተለይም ደም የቀላቀለ ከሆነ
• ጡት ውስጥ ወይም ብብት ላይ ያለ ቋሚ ህመም
ቅድመ ካንሰር ምርመራ (screening)
- እድሜያቸው ከ29- 39 ለሆኑት በየ 1-3 አመቱ፤ 40 አመትና በላይ ለሆኑት ደግሞ በየ አመቱ አካላዊ ምርመራ
- ከ 40 አመት ጀምሮ በየ አመቱ የማሞግራፊ ምርመራ ቢያንስ እስከ 50 አመት፥ የሚመከረው እስከ 75 አመት ነው
• ቀዶ ጥገና, የጨረር ህክምና, የኬሚካል ህክምና
ምን እናድርግ?
• አልኮል አብዝቶ አለመጠጣት, ሲጋራ አለማጨስ
• የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
• ሻወር ሲወስዱ ወይም በማንኛውም ሰአት ጡትን በመነካካት እባጭ መኖሩን፣ የጡት ቆዳ ቀለም መቀየሩን፥ መቁሰሉን...ማየት
• ቅድመ ምርመራ ማድረግ

የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት ከ120 በሚበልጡ ሀገራት በየዓመቱ ከሐምሌ 25- ነሀሴ 1 የሚከበር አመታዊ በዓል ነው።የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት አላማው ጡት ማጥባት ለህጻናት ጤና እና ደህ...
04/08/2022

የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት ከ120 በሚበልጡ ሀገራት በየዓመቱ ከሐምሌ 25- ነሀሴ 1 የሚከበር አመታዊ በዓል ነው።

የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት አላማው ጡት ማጥባት ለህጻናት ጤና እና ደህንነት የሚያመጣውን ትልቅ ጥቅም እንዲሁም ለእናቶች ጤና ትልቅ ግፊት በማድረግ ጥሩ አመጋገብ ላይ በማተኮር ነው።

Address

Helzer Tower
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chrocare home based health care service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Chrocare home based health care service:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram