Amiin Traditional Medicin Center/ አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Amiin Traditional Medicin Center/ አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል

Amiin Traditional Medicin Center/ አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amiin Traditional Medicin Center/ አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል, Medical and health, Addis Ababa.

ከ 10_ 12 ሰአት በ አዋሽ 90.7 FM
08/03/2023

ከ 10_ 12 ሰአት በ አዋሽ 90.7 FM

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 29/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

ማርች 8፦ የሴቶች ሚና ትላንት፤ ዛሬ፤ ነገ..

ወላጆቻችሁ በእናንተ ደስ እንዲሰኙ ምን ታርጋላችሁ?

በዓለም ዙሪያ የሚሊዮኖችን ሕይወት እየታደገ ነው የሚባልለት የፈጠራ ሰው ማን ነው?
..ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

13/12/2022
ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ ያገኛሉ
02/10/2022

ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ ያገኛሉ

ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን

አሚን (ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን)
02/10/2022

አሚን (ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን)

ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን

ስንፈተ ወሲብ በባህላዊ ህክምና
24/08/2022

ስንፈተ ወሲብ በባህላዊ ህክምና

ትዳሮን ለማዳን " የንግግር ሕክምና "ለተጨማሪ መረጃ ..0982570361 ይደውሉ ።በረያን ሞት አበደች! የረያን ቀበር ስነስረአት • MAHI&KID VLOG 2022 • በረያን ምክነያት ብዙዎች እየተጎዱ ነው Lij tofiq • Mifta...

አሚን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል"ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"ለኪንታሮ፣ ለስንፈተ ወሲብ፣ ለደም ግፊት፣ ለመካንነት ቸግር እና ሌሎችም ፈውስ ያገኛሉአድራሻ አዲስ አበባ ብረጭኮ አካባቢ09 5...
15/08/2022

አሚን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
"ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"
ለኪንታሮ፣ ለስንፈተ ወሲብ፣ ለደም ግፊት፣ ለመካንነት ቸግር እና ሌሎችም ፈውስ ያገኛሉ
አድራሻ አዲስ አበባ ብረጭኮ አካባቢ
09 52 00 00 09

15/08/2022

አሚን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
"ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"
ለኪንታሮ፣ ለስንፈተ ወሲብ፣ ለደም ግፊት፣ ለመካንነት ቸግር እና ሌሎችም ፈውስ ያገኛሉ
አድራሻ አዲስ አበባ ብረጭኮ አካባቢ
09 52 00 00 09

የኪንታሮት በሽታን በአሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል በጥቂት ቀናት ፈውስ ያግኙ ለበለጠ መረጃ09 52 00 00 09 // 0915865075የሕክምና ባለሙያዎችን አነጋግረንና የተለያዩ ድረገ...
04/03/2022

የኪንታሮት በሽታን በአሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል በጥቂት ቀናት ፈውስ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ
09 52 00 00 09 // 0915865075
የሕክምና ባለሙያዎችን አነጋግረንና የተለያዩ ድረገጾችን ፈትሸን ይህንን መረጃ አዘጋጅተናል፡፡ በተለምዶ አጠራሩ ‹የኪንታሮት በሽታ› በፊንጢጣ እና በታችኛው ‹ሽለላ አንጀት› አካባቢ የሚገኙ የደም ስሮች መላላትና መለጠጥ እንዲሁም በደም በመወጠር ማበጥና መግተርተር ሳቢያ ይከሰታል።
ኪንታሮት መነሻ ምክንያቶቹ ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ፤ _አብዛኛውን ጊዜ ግን በደም ስሮች ላይ በሚፈጠር ጫና የሚከሰት ነው፡፡
_ ለአብነት በወሊድ ወቅት የሚኖር ምጥ ወይም
_ ዓይነ ምድር ለመጸዳዳት ሲባል የሚደረግ ማማጥ በሽለላአንጀት እና በፊንጢጣ አካባቢ ግፊት የሚጨምር በመሆኑ ሊፈጠር ይችላል፡፡
_በተጨማሪም ድርቀት እና ተቅማጥ ለኪንታሮት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው፡፡
የኪንታሮት ሕመም የውስጥና የውጭ በሚል በሁለት ይከፈላል፡፡
_የውስጥ ኪንታሮት የሚገኘው በሽለላአንጀት ውስጥ ነው፤ በግልፅ የማይታይና የማይሰማም ነው፡፡ በመሆኑም ብዙም ምቾት የመንሳት ነገር ላይኖረው ይችላል፤ ነገር ግን በምንጸዳዳበት ወቅት በሚደርስበት ጫና ጉዳት ስለሚገጥመው ደም መፍሰስና ሕመም ሊከሰት ይችላል፡፡ የውስጥ ኪንታሮት በማማጥ ወቅት በሚደርስበት ጫና ወደፊንጢጣ አሞጥሙጦ ሊወጣ ይችላል፤ ይህ ሁኔታ ሲያጋጥም ከፍተኛ ሕመም ሊያጋጥም ይችላል፡፡
_የውጪ ኪንታሮት ደግሞ የሚፈጠረው በፊንጢጣ ቆዳ ስር ነው፤ ሊያብጥ፣ ሊያሳክክና የደም መፍሰስ ሊኖረው ይችላል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በረጋ ደም የሚፈጠር ኪንታሮት ይኖራል፡፡ ይኸውም በውጭኛው ፊንጢጣ ደም ስሮች ውስጥ ደም በመሰብሰብ ሊረጋ ይችላል፡፡ ይህ ሁኔታ ሲፈጠር እብጠት፣ ከፍተኛ ሕመም፣ መለብለብና እንደ መጅ ያለ በፊንጢጣ አካባቢ ደድሮ የሚቀር ሊሆን ይችላል፡፡
የኪንታሮት በሽታ የተለያዩ ምልክቶች ያሳያል
_ስንጸዳዳ ምንም ሕመም የሌለው ደም መፍሰስ፣
_ በፊንጢጣ አካባቢ የማሳከክና የመቆጣት ሁኔታ፣
_ በምንጸዳዳበት ወቅት ከፍተኛ ሕመም መሰማት፣
_ስንቀመጥ ሕመምና ምቾት ማጣት፣
_ ሰገራ በሚጠረግበት ጊዜ በመጥረጊያው ላይ የደም እንጥፍጣፊ ማየት፣
_ በንክኪ ወቅት ከፍተኛ ሕመም፣
_በሽንት ቤት መቀመጫ ላይ የደም ጠብታዎች ማየት
_በፊንጢጣ አካባቢ የተቆጣጠሩ እብጠቶች እና በፊንጢጣ አካባቢ እንደ መጅ ያለ እብጠት መኖር ሊሆን ይችላል፡፡
የኪንታሮት ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ከአኗኗር ዘይቤ ጋር የመያያዝ ሁኔታ አለው፤ በመሆኑም ችግሩ ሲያጋጥም በመጀመሪያ መፈተሽ ያለብን የአኗኗር ዘይቤያችንን ነው፡፡ ለምሳሌ የሆድ ድርቀት ሊያመጡ የሚችሉ ምግቦችን የምናዘወትር ከሆነ፣ በአንድ ቦታ ለረዥም ሰዓት ያለእንቅስቃሴ የምንቀመጥ ከሆነ፣ የዕለት ኑሯችን ውጥረት የበዛውና ሌሎች ተመሳሳይ ዝንባሌዎች ካሉን እነርሱን በማስተካከል ልዩነቶችን ማየት አለብን፡፡
የሕክምና ባለሙያዎች እና ድረገጾች
ምንጭ፡ (አብመድ)

አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል                         "ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"በተለያዩ በሽታዎች ለሚሰቃዩ ፈጣን ፈውስአድራሻ: ለትራንስፓርት አመች በሆነ ቦታ ቤቴል ...
02/12/2021

አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል
"ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"
በተለያዩ በሽታዎች ለሚሰቃዩ ፈጣን ፈውስ
አድራሻ: ለትራንስፓርት አመች በሆነ ቦታ ቤቴል ፓስታ ቤት አካባቢ ኮልፌ ቀራንዩ ክፍለ ከተማ ፊት ለፈት
ስልክ 0952000009/0915168888
ምቹ እና ፅዱ በሆነው ግቢ በተደራጀ ፋርማሲ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል                         "ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"በተለያዩ በሽታዎች ለሚሰቃዩ ፈጣን ፈውስአድራሻ: ለትራንስፓርት አመች በሆነ ቦታ ቤቴል ...
01/12/2021

አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል
"ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"
በተለያዩ በሽታዎች ለሚሰቃዩ ፈጣን ፈውስ
አድራሻ: ለትራንስፓርት አመች በሆነ ቦታ ቤቴል ፓስታ ቤት አካባቢ ኮልፌ ቀራንዩ ክፍለ ከተማ ፊት ለፈት
ስልክ 0952000009/0915168888
ምቹ እና ፅዱ በሆነው ግቢ በተደራጀ ፋርማሲ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ከ አዲስ አበባ የምግብ መጠጥና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ አረንጓዴ License የተሰጠው .....

አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል በባህላዊ ህክምና ዘርፉ አንቱታን ባተረፉ ባለሙያዎች አገልግሎት መስጠት ጀመረ።አድራሻ : ቤቴል ፓስታ ቤት አካባቢ ኮልፌ ቀራንዩ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት። ...
23/11/2021

አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል በባህላዊ ህክምና ዘርፉ አንቱታን ባተረፉ ባለሙያዎች አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
አድራሻ : ቤቴል ፓስታ ቤት አካባቢ ኮልፌ ቀራንዩ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት።
"ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን"

Address

Addis Ababa

Telephone

+251952000009

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amiin Traditional Medicin Center/ አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Amiin Traditional Medicin Center/ አሚን ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram