DOMS Mind set is the way of the life

ስለዚክ ለሁሉም ሰው ይቅርታህን ለግስ።
24/09/2021

ስለዚክ ለሁሉም ሰው ይቅርታህን ለግስ።

እንዲሕም ይሑን እንዲያ ብቻ ጀምረው።ማራኪ ቀን ተመኘንላችሑ።
25/08/2021

እንዲሕም ይሑን እንዲያ ብቻ ጀምረው።

ማራኪ ቀን ተመኘንላችሑ።

ሀሳብ ብትዘራ ተግባር ታጭዳለህ።ተግባር ብትዘራ ልማድ ታጭዳለህ።ልማድን ብትዘራ ፀባይን ታጭዳለህ።ፀባይ ብትዘራ ፍፃሜ ታጭዳለህ።ዉብ ቀን ተመኘን።
24/08/2021

ሀሳብ ብትዘራ ተግባር ታጭዳለህ።
ተግባር ብትዘራ ልማድ ታጭዳለህ።
ልማድን ብትዘራ ፀባይን ታጭዳለህ።
ፀባይ ብትዘራ ፍፃሜ ታጭዳለህ።

ዉብ ቀን ተመኘን።

ሁሌም ፈገግታህ ከአንተ ጋ ካለ ህይወትን እየኖርክ ነው ማለት ነው።
20/08/2021

ሁሌም ፈገግታህ ከአንተ ጋ ካለ ህይወትን እየኖርክ ነው ማለት ነው።

የሰው ልጅ አቅሙን ቢያውቅ ኖሮ ከገንዘብ ነፃንት አልፎ ይህ ምድር አንሶት ሌላ ፕላኔት በገነባ ነበር።
19/08/2021

የሰው ልጅ አቅሙን ቢያውቅ ኖሮ ከገንዘብ ነፃንት አልፎ ይህ ምድር አንሶት ሌላ ፕላኔት በገነባ ነበር።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
0000

Telephone

+251933559292

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DOMS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to DOMS:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram