Wabi Shebelle Pharmacy

Wabi Shebelle Pharmacy The heal that takes you to the higher and more healthier..

Wabi Shebelle Pharmacy በዉፍረት ፣ በስትረስ ፣ በብቃት ማነስ ፣ በደም ግፊት ፣ በጫት ምክንያት ወሲብ እንቢ ብሎዎት ያዉቃል?Vital Honey መቶ በመቶ ከተፈጥሮ ማር የተሰራ...
04/10/2019

Wabi Shebelle Pharmacy
በዉፍረት ፣ በስትረስ ፣ በብቃት ማነስ ፣ በደም ግፊት ፣ በጫት ምክንያት ወሲብ እንቢ ብሎዎት ያዉቃል?
Vital Honey መቶ በመቶ ከተፈጥሮ ማር የተሰራ በመጠቀም ብቃቶን 2 - 3 እጥፍ ይጨምሩ::

የመድሃኒቱ መረጃዎች
1. መቶ በመቶ ከተፈጥሮ ነገሮች የተሰራ ይህም ማለት ሳይድ ኢፌክት የለዉም
2. የወሲብ ብቃቶን ከ2 - 3 እጥፍ ይጨምራል ይህም ማለት አጋሮ መቶ ፐርሰንት እርካታ ያገናሉ
3. የስፐርሞን ጥራት እስከ 4 እጥፍ ይጨምራል
4. አንዴ ወስደዉት እስከ ሳምንት ድረስ የሚቆይ ኢፌክት ያለዉ
5. ኮንፊደንስዎን ይጨምራል
6. የወሲብ ስሜቶን ይጨምራል

መድሃኒቱ የተሰራባቸዉ ነገሮች
1. Mountain Honey - 96%
100% pure, raw, unheated and unfiltered. Harvested to preserve all the natural enzymes, pollen and floral essences honeybees put into it, creating the highest quality flavor. Natural royal Malaysian honey since ancient times is considered as one of the best aphrodisiacs, which awakens the desire and greatly increases sexual desire. It has a pleasant taste and is easily digested by the body. Its microelements are enriched with vitamins that are necessary to maintain good men's health.

2. Caviar Powder - 1.5%
The supremacy, delicacy, taste and luxurious of true Caspian Sea caviar cannot be disputed. Gourmets clamour to obtain the freshest and the best. Sturgeon caviar improves blood circulation, increases potency and sexual arousal. It possesses high taste qualities, in abundance it contains vitamins important for health, such as: A, D, C, Group B, easily digestible protein, etc.

3. Tongkat Ali Root - 1.5%
Also known as Eurycoma longifolia. The root of the plant is being used in medicine of the South East Asian region, and in modern times has common use as supplements. The legendary root Tongkat Ali found in Malaysia and Thailand is used to enhance the sensitivity of the p***s and prolong sexual in*******se. It stimulates the natural production of testosterone and serotonin in the body.

4. Cinnamon Powder - 1%
Obtained from the inner bark of several tree species from the genus Cinnamomum. Residents of the East are always added Cinnamon to the dishes right before intimacy in order to achieve maximum er****on. Cinnamon is abundant in calcium and iron, which are responsible for the normal functioning of many organs, including the urogenital system.

We sell quality brand drugs.
Vital Honey is available @ Wabi Shebelle Pharmacy
Price 220 Birr only
አወሳሰድ በአፍ ሲሆን አንዱዋ ላስቲክ ቪታል ሃኒ 15 ግራም ማር ይይዛል

Just @ CMC Yetebaberut fuel station 150 meter to Summit Street.
Tele:+25111 893 1794

Wabi Shebelle Pharmacyፔጃችንን ላይክ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙቃሪያ ጥቅሞችበምድራችን ላይ ከ200 በላይ የተለያየ አይነት የቃሪያ አይነቶች አሉ፡፡ ቃሪያ ውስጥ ያለ...
04/10/2019

Wabi Shebelle Pharmacy
ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ
ቃሪያ ጥቅሞች

በምድራችን ላይ ከ200 በላይ የተለያየ አይነት የቃሪያ አይነቶች አሉ፡፡ ቃሪያ ውስጥ ያለው ዋናው ንጥረ ነገር ካፕሲን ይባላል፡፡ ይሄ ንጥረ ነገር ለልብ፤ለደም ግፊት እና ለመተንፈሻ አካላችን ጤና ይጠቅማል፡፡ በተጨማሪም ቃሪያ የተለያዩ ቫይታሚኖች በውስጡ ስለያዘ ቃሪያን ብሉ ብለን እንመክሮታለን፡፡

የቃሪያ ጥቅሞች
1. ጉንፋን ወይም ሳይነስ ይከላለላ፡- በተለምዶ ጉንፋን የያዘውን ሰው ቃሪያ ብላ ወይም የሚያቃጥል ነገር ብላ ይባላል፡፡ይሄ ነገር ሳይንስም ይደግፈዋል፡፡ ቃሪያ ውስጥ ያለው ካፕሲን አፍንጫችን ውስጥ ያለውን ሚውከስ ሜምብሬን ያነቃቃዋል፡፡አፍንጫችን ውስጥ ያለው የደም ዝውውር በማፋጠን ከአፍንጫችን የሚወጣው ፈሳሽ አንዲቀጥን ያደርገዋል፡፡ ይሄ ማለት ከጉንፋን ወይም ሳይነስ በሽታ ቶሎ እንድናገግም ይረዳናል ማለት ነው፡፡

2. የበሽታ መከላከል አቅማችንን ያሳድጋል፡- ቃሪያ በውስጡ ከያዛቸው ቫይታሚኖች ዋነኛው ቫይታሚን ሲ ነው፡፡ ቫይታሚን ሲ ሰውነታችን ራሱን ከበሽታ እንዲከላከል እና ጤነኛ ሆነን እንድንቆይ ይረዳናል፡፡ በተጨማሪም ቃሪያ ፀረ-ባክቴሪያ የመሆን ባህሪ አለው፡፡ በዚህ ምክንያት በሰውነታችን ውስጥ በተለያየ ምክንያት የተፈጠሩ ፍሪ ራዲካል የሚባሉትን ጎጂ ነገሮችን ያፀዳል፡፡

3. ቃሪያ መብላት ያነቃቃል፡- ቃሪያ ውስጥ ያለው ካፕሲን የተባለው ንጥረ ነገር ሰውነታቸን ኢንዶርፊን የተባለውን ሆርሞን እንዲያመነጭ ያደርገዋል፡፡ ይሄ ሆርሞን ጥሩ ስሜት እንዲሰማን እና ደስተኛ እንድንሆን ያደርገናል፡፡
4. እይታችንን ያስተካክላል፡- ቃሪያ ቫይታሚን ኤ እና ሲ በውስጡ ይዟል፡፡ እነዚህ
ቫይታሚኖች የአይናችን ጤና ይጠብቃሉ በተጨማሪም እንደ ሞራ ያሉ የአይን ችግሮችን ይከላከሉልናል፡፡

5. ቃሪያ ለፀጉራችን እና ለጤናችን ይጠቅማል፡- ቃሪያ መብላት ቆዳችንን ጤነኛ እና ጥሩ ወዘና ያለው እንዲሆን ይረዳል፡፡ ቫይታሚን ሲ የተጎዱ የቆዳችን ሴሎች እንዲጠገኑ እና የቆዳችን መሸብሸብ እንዲቀንስ ይረዳል፡፡ በተጨማሪም ቃሪያ በሰውነታችን ውስጥ የሚፈጠረውን መቆጣት እና እብጠቶች ስለሚቀንስ ብጉርን ይከላከላል፡፡

5. ቃሪያ አንታይ ኢንፍላማቶሪ ነው፡- ሰውነታችን ውስጥ ከውስጥም ሆነ ከውጭ እብጠት ወይም መቅላት ወይም መቆጣት ይከሳታል፡፡ ይሄ ኢንፍላሜሽን ይባላል፡፡ ቃሪያ በቫይታሚን ሲ የበለፀገ ስለሆነ ይሄ ችግር እንዳይከሰት ያደርጋል፡፡ ከተከሰተም ቶሎ እንዲድን ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡

6. ቁስል ቶሎ ያሽራል፡- ቃርያ ውስጥ ያለው ቫይታሚን ሲ በቆዳችን ላይ የሚፈጠሩ ቁስሎችን ቶሎ እንዲድኑ ያደርጋል፡፡ቫይታሚን ሲ ቆዳችን የሚሰራበትን ኮላጅን ቶሎ እንዲመረት ያደርጋል ስለዚህም ቁስሉ ቶሎ እና ጠባሳው ሳይበዛ እንዲድን ያደርገዋል፡፡

7. ቃሪያ ለልብ ይጠቅማል፡- ቃሪያ ካፕሲን ስላለው ለልባችን ጤና የተለያዩ ጥቅሞች ይሰጣል፡፡ በደማችን ውስጥ ያለውን የኮሌስትሮል መጠን ያስተካክላል፡፡በደም ቧንቧችን ውስጥ የተጠራቀመውን ኮሌስትሮል ይቀንሳል፡፡ በተጨማሪም በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የደም እንቅስቃሴ ያሻሽላል ይሄም በልባችን ላይ ያለውን ጫና ይቀንሳል፡፡

8. ቃሪያ በውስጡ ብዙ ካልሲየም ይዟል፡- ቃሪያ በውስጡ ብዙ ካልሲየም እና ቫይታሚን ኬ ስላለው ለአጥንታችን እና ለጥርሳችን ጤና ይጠቅማል፡፡በአደጋ ጊዜ የሚደርሰውን የደም መፍሰስም ይቀንሳል፡፡
ማሳሰቢያ
 በአንድ ጊዜ ብዙ ቃሪያ መብላት የቆዳ እና የጨጓራ ችግር ሊያመጣ ይችላል፡፡

ይህን መረጃ ለ 100000 ሰወች share በማድረግ ያድርሱ።የእርሶንም ሆነ የልጆትን ስለ ወር አበባ ያሎትን ዕውቀት አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ ስንል ለእናንተ ይጠቅማል ብለን ያሰብናቸውን ይ...
04/10/2019

ይህን መረጃ ለ 100000 ሰወች share በማድረግ ያድርሱ።
የእርሶንም ሆነ የልጆትን ስለ ወር አበባ ያሎትን ዕውቀት አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ ስንል ለእናንተ ይጠቅማል ብለን ያሰብናቸውን ይዘን ቀርበናል።

የወር አበባ በሚመጣበት ወቅት ምን አይነት ህመም አለዉ
1. እራስ ምታት
2. እንቅልፍ ለመተኛት መቸገር
3. ድብርት ፣ ከሰዎች ጋር መገናኘት አለመፈለግ
4. ጡት አካባቢ ህመም መሰማት
5. የሆድ ድርቀት ወይም ማስቀመጥ
6. ሆድ መንፋት
7. ሆድ አካባቢ ቁርጠት
8. የወገብ ህመም
የወር አበባ የምታይ ሴት ልክ እንደወለደች እናት እንክብካቤ ስለሚያስፈልጋት ይህን በመገንዘብ ወላጆች የራሳቸውን ድጋፍ ማድረጋቸውን አይርሱ ።

ላልሰሙት share በማድረግ እና በማሰማት ለኛ ያለወትን ክብር ይግለጹ።
Wabi Shebelle Pharmacy

Wabi Shebelle PharmacyAdverse drug events (ADE) from medication taken to treat patient are among the undesired part of m...
04/10/2019

Wabi Shebelle Pharmacy
Adverse drug events (ADE) from medication taken to treat patient are among the undesired part of modern medicine treatment. These adverse events if properly documented and notified help to guide health care practitioners to make informed decision on specific products. In addition it will help reduce the number of ADE incidents seen.

“According to WHO for 100,000 people 200 ADE report is to be expected. Hence in Ethiopian case around 20,000 ADE report is to be expected but in 2011 E.C. only 1,400 ADE is reported. This data shows the rate of ADE reporting in Ethiopia is low and should increased. To that end additional method of reporting system should be devised to increase the ADE reporting rate.
============================================
Hence, the Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA) has launched an electronic ADE reporting system on September 23/2019. The authority has been previously using the paper based (yellow card) and toll-free (8482) Adverse Drug Reaction (ADR/ADE) reporting system. These systems had helped in gathering ADE. However, to modernize and reach more professionals the EFDA has deployed an electronic system of reporting ADEs.

The electronic ADE reporting system are of two options

1. Web based form which can be accessed on the website under services.
https://primaryreporting.who-umc.org/Reporting/Reporter…
2. A smartphone android based application for Adverse Drug Events (ADE) reporting called “Med Safety app”

Reference:

EFDA page

Ethiopian Pharmaceutical Association

Wabi Shebelle Pharmacyየኢትዮጵያ መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የመድኃኒት ጥራት እና ደህንነትን ለማስጠበቅ ከሚሰራቸው ስራዎች መሀከል የመድኃኒቶችን ልዩ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት መቆ...
04/10/2019

Wabi Shebelle Pharmacy
የኢትዮጵያ መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የመድኃኒት ጥራት እና ደህንነትን ለማስጠበቅ ከሚሰራቸው ስራዎች መሀከል የመድኃኒቶችን ልዩ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት መቆጣጠር ነው:: ለዚህም ቁጥጥር የመድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ሪፓርት አስፈላጊ በመሆኑ የኤሌክትሮኒክ ሪፓርት ማድረጊያ እና ሜድሴፍቲ የሚባል የሞባይል መተግበሪያ /MedSaftey/ ባለስልጣን መ/ቤቱ በዛሬው እለት አስመርቋል::

በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አሚር አማን እንደተናገሩት የአለም የጤና ድርጅት የመድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ሪፓርት ለ100,000 ህዝብ 200 መሆን እንዳለበት እንደሚያስቀምጥ ገልጸዉ ስለዚህም ከሀገሪቱ የህዝብ ብዛት አንፃር 20,000 ሪፓርት የሚጠበቅ ቢሆንም በ2011 ዓ.ም. ማግኘት የተቻለው የመድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ሪፓርት 1400 ብቻ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
===================================
ዛሬ የተመረቀው የኤሌክትሮኒክ ሪፓርት ማድረጊያ እና የሞባይል መተግበሪያ ይህንን የሪፓርት ችግር በእጅጉ ይቀርፋል ያሉት ዶ/ር አሚር አማን የጤና ባለሙያዎች በሙሉ ይህንን የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ሪፓርት በማድረግ የመድኃኒት ጥራትና ቁጥጥር ለማጠናከር እንዲያግዙ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ት ሔራን ገርባ በበኩላቸዉ ባስተላለፉት መልዕክት በየጊዜዉ ደህንነታቸዉ ሳይታወቅ ገበያ ላይ የሚቀርቡ የመድኃኒት ምርቶች መኖራቸዉን ጠቁመዉ ይህንን ችግር ለማስቀረት ባለስልጣን መ/ቤቱ በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 በተሰጠዉ ስልጣንና ሃላፊነት መሰረት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሰራ ሲሆን በቀጣይም አሁን የተዘጋጀዉን የኤሌክትሮኒክ ሪፓርት ማድረጊያ እና ሜድሴፍቲ የሚባል የሞባይል መተግበሪያ /MedSaftey/ ተግባራዊ በማድረግ የመድኃኒት ጥራትና ፈዋሽነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡
==================================
የኤሌክትሮኒክስ ሪፓርት ማድረጊያ የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ድህረገፅ www.fmhaca.gov.et ላይ የሚገኝ ሲሆን ለሞባይል መተግበሪያው ለአይፎን ስልክ ተጠቃሚዎች እኘስቶር ላይ ለአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ፕለይ ስቶር ላይ ይገኛል::

The Ethiopian Food and Drug Administration (EFDA) is mandated, in the proclamation 661/2009, to ensure the safety, quality and efficacy of medicines. To achieve this, the authority has been working on different regulatory activities. The medicine market authorization system is one of the top priorit...

     A little knowledge about Ginger.Ginger is an herb also known as Amomum Zingiber, Ardraka, Black Ginger, Cochin Ging...
04/10/2019


A little knowledge about Ginger.

Ginger is an herb also known as Amomum Zingiber, Ardraka, Black Ginger, Cochin Ginger, Gan Jiang, Gingembre, Ginger Essential Oil, Ginger Root, Imber, Jengibre, Jiang, Kankyo, Kanshokyo, Nagara, Race Ginger, Racine de Gingembre, Rhizoma Zingiberi, Zingiberis Recens, Sheng Jiang, Shoga, Shokyo, Shunthi, Srungavera, Sunth, Sunthi, Vishvabheshaja, and other names.

Medicinal use of ginger dates back to ancient China and India; references to its use are found in Chinese pharmacopeias, the Sushruta scriptures of Ayurvedic medicine, and Sanskrit writings.

There are many traditional uses for ginger, but recent interest centers on the prevention and management of nausea. However, information to support ginger’s use for nausea, especially in pregnancy, is limited or lacking.

Ginger has been used in alternative medicine as a possibly effective aid in treating nausea and vomiting after surgery, dizziness, menstrual pain, arthritis, preventing morning sickness.

Ginger has also been used for weight loss and to prevent motion sickness and seasickness. However, research has shown that ginger may not be effective in treating these conditions.

Address

Wereda 28
Addis Ababa

Telephone

+251924491285

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wabi Shebelle Pharmacy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Wabi Shebelle Pharmacy:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram