Rohobot Home-Based Healthcare Service PLC

Rohobot Home-Based Healthcare Service PLC Home Based Health Care Service was founded on January 2017 to provide quality home based he

20/11/2025

የቤት ለ ቤት የ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት አንዲሁም የማማከር አገልግሎት ሲያስፈልጎት ሮሆቦት የ ቤት ለ ቤት የ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ

☎️ +251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697

‎📍 ለም ሆቴል መገናኛ ገዳም ማርያም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 50

12/11/2025

251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697

‎ለም ሆቴል መገናኛ ገዳም ማርያም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 50 እኛን ማግኘት ይችላሉ

Rohobot brings professional, compassionate healthcare directly to your home. From skilled nursing and patient monitoring to personalized care plans, we ensure your loved ones receive the attention and support they deserve—without leaving the comfort of home.

✅ Skilled Nurses & Caregivers
✅ Personalized Patient Care
✅ 24/7 Support & Monitoring
✅ Safe & Comfortable

Experience healthcare that cares for you like family. Contact Rohobot today and let us take care of your health, at home.


የደም ግፊት መጠን መጨመር ማለት ምን ማለት ነው?የደም ግፊት ማለት በሰውነት ውስጥ የሚዘዋወረውን ደም በደም ስር አልፎ ወደሚፈለገው ቦታ እንዲደርስ የሚያደርግሃይል ነው።ይህ ሃይል/ግፊት ከሚ...
22/10/2025

የደም ግፊት መጠን መጨመር ማለት ምን ማለት ነው?

የደም ግፊት ማለት በሰውነት ውስጥ የሚዘዋወረውን ደም በደም ስር አልፎ ወደሚፈለገው ቦታ እንዲደርስ የሚያደርግ
ሃይል ነው።ይህ ሃይል/ግፊት ከሚጠበቀው መጠን በላይ ሲሆን የደም ግፊት መጠን መጨመር ይባላል።
የደም የግፊት መጠን በተለያየ እድሜ የተለያየ መጠን ቢኖረውም ለአዋቂ ሰዎች በአማካይ 120/80
mmHgነው፤የግፊት መጠን ከ90/60 እስከ 120/80 ሲሆን ጤናማ ነው ተብሎ ይገለጻል።አንድ ሰው የደም ግፊት
መጠኑ ጨመረ ለማለት ና ህክምና ክትትል እንዲጀምር ለመወሰን የሰውየው የደም ግፊት መጠን 140/90 ና ከዛ በላይ
መሆን ይጠበቅበታል።
ይህ በሽታ 90 ከመቶ ያህሉ በሚን እንደሚከሰት መንስኤው አይታወቅም። የተቀረው በአብዛኛው ሌሎች የጤና
እክሎችን ተከትሎ ሚከሰት ነው።
የበሽታው መንስኤዎች
 የተለያዩ የኩላሊት ህመሞች
 የተለያዩ የሆርሞን ችግሮች
 ከልብ ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ደም የሚልከው ትልቁ የደም ቧንቧ የአፈጣጠር ችግር
 የተለያዩ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮች
 ከሰውነት ውፍረት ጋር ተያይዞ ሌሊት የሚከሰት የኦክስጅን መጠን ማነስ
 የተለያዩ መድሃኒቶች (ህመም ማስታገሻዎች፣የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች፣ለድብርት የሚሰጡ
አንዳንድ መድሃኒቶች)
ለደም ግፊት መጨመር አጋላጭ የሆኑ ነገሮች ምንድናቸው?
እነዚህ አጋላጭ የሆኑ ነገሮች በ ሁለት ይከፈላሉ፤ እነሱም፦
1.የሚሻሻሉ (የሚስተካከሉ)
 ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ሥርዐት (ከፍተኛ የሆነ ጨው መጠቀም፣ከፍተኛ የስብ ክምችት ያላቸውን
የምግብ አይነቶች አዘውትሮ መመገብ፣በቂ ውሃ አለመጠጣት፣ፍራፍሬ ና አትክልት አለመመገብ...)
 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ
 ማጨስ ፣ አልኮል መጠጣት
 ከመጠን ያለፈ ውፍረት ወይም የክብደት መጠን
2. የማይሻሻሉ(የማይስተካከሉ)
 የዘር ሃረግ (በቤተሰብ የደም ግፊት ታማሚ ካለ ወይም ከነበረ)
 እድሜ >65 በላይ ሲሆን
 ተያያዥ የጤና እክሎች ካሉ (ስኳር ህመም፣የኩላሊት ህመም የመሳሰሉት....)
የተለመዱ የደም ግፊት ምልክቶች
 የደም ግፊት በተለምዶ ድምጽ አልባው ገዳይ በመባል ይታወቃል።ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ህመሙ
እንዳለባቸው አያውቁም።አንዳንዶች ላይ የበሽታ ምልክቶች ላይታዩ ይችላሉ።የተለመዱ የደም ግፊት ምልክቶች
የሚከተሉት ናቸው፤
 ጠዋት ጠዋት የሚስተዋል የራስ ምታት ህመም
 ነስር
 የተዛባ የልብ ምት
 ጆሮ ጭው ማለት ወይም መጮህ
 ብዥ ያለ እይታ
 እጅግ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊት መጨመር ደግሞ ድካም፣ወደላይ የማለት
ስሜይ፣ማስመለስ፣ጭንቀት፣የደረት ህመም፣የጡንቻ መንቀጥቀጥ ና መጨምደድ......
 የደም ግፊት በሽታን ማረጋገጥ የሚቻለው በጤና ባለሙያዎች የደም የግፊት መጠንን በመለካት ብቻ ነው።
ያልታከመ የደም ግፊት የሚከተሉትን ተያያዥ ችግሮች ያስከትላል።
ከእነዚህ ተጓዳኝ ችግሮች መካከል ከባድ የሆነ የልብ ጉዳት ያስከትላል።ከፍተኛ የሆነ ግፊት የደም አመላላሽ ትቦዎችን
የመለጠጥ አቅም ይቀንሳል፣ይሄ ደግሞ የደም ና የኦክስጅን ዝውውርን ይቀንሳል።የደም ዝውውር መቀነስን ተያይዞ
ደግሞ ለሚከተሉት ችግሮች ይፈጠራሉ።እነሱም፦
• የደረት ህመም (angina)
• የልብ ድካም
• ድንገተኛ የሆነ የልብ ስራ መቆም
• የተዛባ የልብ ምት (ምናልባት ለሞት ሊያደርስ የሚችል)
• የስትሮክ ህመም
• የኩላሊት ጉዳት ያስከትላል።
መከላከያ መንገዶች
• ጭንቀትን መቀነስ ና በተገቢው መንገድ ማስተናገድ
• ቋሚ የሆነ የደም ግፊት ምርመራ በየጊዜው ማድረግ
• የደም ግፊት መጠን መጨመር ሲከሰት በአግባቡ የህክምና ክትትል ማድረግ ና መድሃኒት መውሰድ
• ሌሎች ተጓዳኝ የጤና እክሎች ካሉ በጊዜ መታከም
• የአመጋገብ ስርዓትን ማስተካከል (የምንወስደውን የጨው መጠጥን መቀነስ፣በቂ አትክልትና ፍራፍሬ
መውሰድ፣ከፍተኛ ኮሌስትሮል ና የስብ ክምችት ያላቸውን ምግቦች አለመጠቀም)
• አልኮል አለመጠጣት፣ሲጋራ ማጨስ ማቆም
• የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት (በቀን 30 ደቂቃ ያህል)
• አላግባብ ውፍረትን መቀነስ
ከደም ግፊት መጠን መጨመር ጋር የተያያዙ አንዳንድ እውነታዎች
 የደም የግፊት መጠን መጨመር ለተለያዩ በሽታዎች ተጋላጭ የመሆን እድልን ከፍ ያደርጋል፤ለምሳሌ፦
ለልብ፣ለጭንቅላት፣ለኩላሊትና ለመሳሰሉት ችግሮች ...
 እንደ አለም ጤና ድርጅት ዘገባ 1.28 ቢሊየን የሚጠጉ እድሜያቸው ከ 30 እስከ 79 አመት ያሉ የማህበረሰብ
ክፍሎች በዚህ የደም ግፊት መጠን መጨመር ተይዘዋል ተብሎ ሲገመት 2/3ኛ የሚሆኑት የሚኖሩት ደግሞ
በዝቅተኛ ና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሃገራት ውስጥ ነው።
 46 ከ ከመቶ የሚሆኑ የበሽታው ተጠቂዎች በሽታው እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም።
 በሽታው ካለባቸው ሰዎች ውስጥ 42 ከመቶ (ከግማሽ በታች) ያህሉ ብቻ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ።
 በሽታው ካለባቸው 5 ሰዎች የአንዱ ብቻ የግፊት መጠኑን በአግባቡ መቆጣጠር ተችሎአል።
 የደም ግፊት መጨመር በአለማችን ከእድሜ ቀድሞ ለሚከሰት(premature death) ሞት ዋና ምክንያት
ነው።
 በአለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት ከተሰጣቸው ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል የደም ግፊት መጨመር አንዱ
ሲሆን እንደ አውሮፓውያን ዘመን ቀመር ከ2010 እስከ 2030 የሚያዘውን ሰው ቁጥር በ 33 ከመቶ
ለመቀነስ እንደግብ ተቀምጦ ይገኛል።

www.rohobotnursing.com
-BasedHealthcareService "

14/10/2025

የቤት ለ ቤት የ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት አንዲሁም የማማከር አገልግሎት ሲያስፈልጎት ሮሆቦት የ ቤት ለ ቤት የ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ

+251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697
‎ ለም ሆቴል መገናኛ ገዳም ማርያም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 50 እኛን ማግኘት ይችላሉ





25/09/2025

ልምድ ባላቸው እና ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ለ dementia ታካሚዎች የምንሰጣቸውን የ ቤት ለ ቤት የ እንክብካቤ እና ክትትል አገልግሎት ለማግኘት በ ስልካችን +251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697
‎ይደውሉ እንዲሁም በ አድራሻችን ለም ሆቴል መገናኛ ገዳም ማርያም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 50 እኛን ማግኘት ይችላሉ




17/09/2025

Rohobot provides compassionate home based dementia care, ensuring comfort and dignity while supporting daily needs and giving families peace of mind.

+251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697
www.rohobotnursing.com
‎ Lem Hotel Megenagna, Gedam Maryam Building, 3rd Floor, Office no 50


10/09/2025

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

05/09/2025

ሮሆቦት የቤት ለቤት ጤና እክብካቤ አገልግሎት ለርሶ ና ለቤተሰቦ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎቻችን የተሟላ የቤት ውስጥ የጤና ክትትል እና እክብካቤ አገልግሎት እንሰጣለን:: ለበለጠ መረጃ በስልካችን ወይም በአድራሻችን ለም ሆቴል መገናኛ ገዳም ማርያም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 50 እኛን ማግኘት ይችላሉ::

Rohobot Home Based Health Care provides professional support for elderly, chronic illness, and recovery patients delivering quality care in the comfort of your home.




29/08/2025
‎ +251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697  ‎  www.rohobotnursing.com  ‎  Lem Hotel Megenagna, Gedam Maryam B...
31/07/2025

‎ +251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697
www.rohobotnursing.com
‎ Lem Hotel Megenagna, Gedam Maryam Building, 3rd Floor, Office no 50





‎ ለም ሆቴል መገናኛ ገዳም ማርያም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 50 እኛን ማግኘት ይችላሉ

04/07/2025

🩺 HEALTH IS ALL ABOUT HUMANITY

+251 912 011617 | +251 902 581158 | +251 947 959697
www.rohobotnursing.com
‎ Lem Hotel Megenagna, Gedam Maryam Building, 3rd Floor, Office no 50



Address

Haile G/selassie Av Addis Ababa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251912011617

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rohobot Home-Based Healthcare Service PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Rohobot Home-Based Healthcare Service PLC:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram