Arsho Medical Laboratories.

Arsho Medical Laboratories. በትውልድ የታመነ! "Your reliable health partner"

“አንድ ትንሽ የላቦራቶሪ ስህተት አጠቃላይ ምርመራዎን ሊቀይረው ቢችልስ?”አብዛኛው ሰው የላቦራቶሪ ውጤት ጥራት በማሽኖች ላይ ብቻ የተመሰረተ ይመስለዋል።ነገር ግን እውነታው ከዚያ የጠለቀ ነው...
15/04/2026

“አንድ ትንሽ የላቦራቶሪ ስህተት አጠቃላይ ምርመራዎን ሊቀይረው ቢችልስ?”
አብዛኛው ሰው የላቦራቶሪ ውጤት ጥራት በማሽኖች ላይ ብቻ የተመሰረተ ይመስለዋል።

ነገር ግን እውነታው ከዚያ የጠለቀ ነው፤ የውጤት ትክክለኛነት የሚወሰነው
👉 በእያንዳንዱ ናሙና ጀርባ ባለው አጠቃላይ የስራ ሂደት ነው።

በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ እያንዳንዱ የምርመራ ውጤት የሕይወት ውሳኔን እንደሚያስከትል እናምናለን።

ለዚህም ነው ከመጀመሪያው ቅጽበት ጀምሮ ለእያንዳንዱ ናሙና ከፍተኛ ጥንቃቄን፣ ትክክለኛነትን እና ኃላፊነትን የምንሰጠው።

💡 አርሾ ለምን እንመን?
እኛ ናሙናዎችን መመርመር ብቻ ሳይሆን የውጤቱን ትክክለኛነት እንጠብቃለን፦

🔬 ዘመናዊ እና ደረጃቸውን የጠበቁ የላቦራቶሪ ሥርዓቶች 👩‍🔬 እያንዳንዱን ሂደት የሚመሩ ከፍተኛ ስልጠና ያላቸው ባለሙያዎች 📦 ከናሙና አሰባሰብ እስከ ምርመራ ድረስ ያለው አስተማማኝ እና ቁጥጥር የሚደረግበት አያያዝ ⏱️ የተሻለ የሕክምና ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችል ፈጣን እና እውነተኛ የውጤት ርክክብ 📊 በእያንዳንዱ ደረጃ የሚተገበር ጥብቅ የውስጥ ጥራት ቁጥጥር

🧬 ትክክለኛነት የአንድ ወቅት ተግባር ሳይሆን የሂደት ውጤት ስለሆነ
ከናሙና መሰብሰቢያ ቦታዎች ጀምሮ እስከ ዋናው ላቦራቶሪ ድረስ፣ እያንዳንዱ ናሙና ጥራቱን ጠብቆ አስተማማኝ ውጤት እንዲሰጥ ተደርጎ በተቀረጸ ቁጥጥር የሚደረግበት ሥርዓት ውስጥ ያልፋል።

በአያያዝ፣ በጊዜ ወይም በሁኔታዎች ላይ የሚፈጠሩ ጥቃቅን ለውጦች በውጤቱ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ እንረዳለን፤ የእኛም ሥርዓት እነዚህን ስህተቶች ለመከላከል የተገነባ ነው።

በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የሚከተሉትን ለማከናወን ቃል እንገባለን፦

✔️ ትክክለኛ እና ሊታመኑ የሚችሉ ውጤቶችን ማቅረብ
✔️ ሐኪሞችን አስተማማኝ መረጃ በመስጠት መደገፍ
✔️ ታካሚዎች ስለ ጤናቸው ትክክለኛ ውሳኔ እንዲያስተላልፉ መርዳት

ምክንያቱም በሕክምና ዘርፍ ውስጥ ግልጽነትና ትክክለኛነት ሕይወትን ያድናል

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

🧪 “What if a small laboratory detail changed your entire diagnosis?”

Most people think lab results depend only on machines.
But in reality, accuracy depends on something much deeper
👉 the entire process behind every single sample.

At Arsho Medical Laboratories, we believe that every result carries a life decision.
That’s why we treat every sample with the highest level of precision, care, and responsibility from the very first moment.

💡 WHY ARSHO IS TRUSTED

We don’t just test samples we protect accuracy:

🔬 Advanced and standardized laboratory systems
👩‍🔬 Highly trained professionals handling every process
📦 Safe and controlled sample management from collection to testing
⏱️ Fast and reliable turnaround time for better clinical decisions
📊 Strict internal quality control at every stage

🧬 BECAUSE ACCURACY IS A JOURNEY, NOT A STEP

From collection sites to the main laboratory, every sample follows a controlled system designed to preserve its integrity and ensure reliable results.

We understand that even small changes in handling, time, or condition can influence outcomes and that is why our system is built to prevent them.

💙 OUR COMMITMENT

At Arsho Medical Laboratories, we are committed to:
✔️ Delivering precise and dependable results
✔️ Supporting doctors with trusted data
✔️ Helping patients make informed health decisions

Because in healthcare, clarity saves lives.

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ይላል። መልካም በዓል! Arsho Medical Laboratories wishes all ...
12/04/2026

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ይላል።

መልካም በዓል!

Arsho Medical Laboratories wishes all our followers a joyful, peaceful, and healthy Easter.

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪበትውልድ የታመነ!
10/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፤
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!

ዛሬ፣ በ2018 ዓ.ም የዓለም የጤና ቀን፣ “ከሳይንስ ጎን እንቁም” የሚለውን ዓለም አቀፍ ጥሪ እንቀላቀላለን። 🧪✨በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ ጊዜ በሳይንስ እና በህይወት መካከል ያለው ድልድይ...
07/04/2026

ዛሬ፣ በ2018 ዓ.ም የዓለም የጤና ቀን፣ “ከሳይንስ ጎን እንቁም” የሚለውን ዓለም አቀፍ ጥሪ እንቀላቀላለን። 🧪✨

በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ ጊዜ በሳይንስ እና በህይወት መካከል ያለው ድልድይ ነው ብለን እናምናለን። የእኛ ትክክለኛ የምርመራ ውጤቶች የህክምና መረጃዎችን ወደ ተግባራዊ የጤና እቅዶች በመቀየር፣ ትክክለኛውን ውሳኔ በትክክለኛው ጊዜ እንዲወስኑ ግልጽነትን እንሰጥዎታለን።

ለጤና በጋራ እንቁም፤ ምክንያቱም ለጤናዎ ትኩረት የሚሰጡበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው።

📍 በሳይንስ የተደገፈ እርምጃ ለተሻለ ነገ ለመውሰድ ዛሬውኑ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪን ይጎብኙ።

The "Stand with Science" Approach (Best for Brand Authority)
Today, on World Health Day 2026, we join the global call to Stand with Science. 🧪✨

At Arsho Medical Laboratories, we believe that timing is the bridge between science and life. Our precision diagnostics turn medical evidence into actionable health plans, ensuring you have the clarity to make the right decisions at the right time.

Together for health. Because the right time to care is now.

📍 Visit Arsho Laboratories today to take a science-backed step toward a healthier tomorrow.

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

🧬 የኤችአይቪ (HIV) የቆይታ ጊዜ (Window Period)ለቫይረሱ የሚጋለጡበት ሁኔታ ተፈጠረ እንበል፤ ተመረመሩ፤ ውጤቱም ነፃ (Negative) ሆነ።👉 ነገር ግን እውነታው ይህ ነው፦ያ ው...
04/04/2026

🧬 የኤችአይቪ (HIV) የቆይታ ጊዜ (Window Period)

ለቫይረሱ የሚጋለጡበት ሁኔታ ተፈጠረ እንበል፤ ተመረመሩ፤ ውጤቱም ነፃ (Negative) ሆነ።

👉 ነገር ግን እውነታው ይህ ነው፦
ያ ውጤት ለማመን በጣም ገና ሊሆን ይችላል። 😉

⏳ Window Period ምንድን ነው?

👉 ቫይረሱ ወደ ሰውነት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ
👉 እስከሚመረመርበት እና ምርመራው ቫይረሱን ማግኘት እስከሚችልበት ጊዜ ያለው ልዩነት ነው።

በዚህ ወቅት፦
✔ ቫይረሱ በሰውነት ውስጥ ይገኛል።
❌ ነገር ግን የምርመራ ውጤቱ አሁንም “ነፃ” (Negative) ሊል ይችላል።

🧪 ይህ ለምን ይሆናል?
ሁሉም የኤችአይቪ ምርመራዎች የሚያረጋግጡት አንድ አይነት ነገር አይደለም፦

Rapid tests፦ ሰውነትዎ ለቫይረሱ የሚሰጠውን ምላሽ ይለያሉ።

4th gen ELISA፦Antigen + Antibodies ይለያል።

PCR፦ ቫይረሱን ራሱን ይለያል

👉 ሰውነትዎ ለቫይረሱ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ያስፈልገዋል።
👉 ያ ጊዜ እስኪሞላ ድረስ... አንዳንድ ምርመራዎች ምንም ነገር አያገኙም

⏱ ትክክለኛው ጊዜ
ቀን 0 → ለቫይረሱ መጋለጥ

ከቀን 3–10 → ቫይረሱ በሰውነት ውስጥ መራባት ይጀምራል

ከ2–4 ሳምንት→ በአንዳንድ ምርመራ ቫይረሱን ቀድሞ መለየት ይቻላል

በ6ኛው ሳምንት → አብዛኞቹ የምርመራ ውጤቶች አስተማማኝ ይሆናሉ

በ3ኛው ወር → የመጨረሻ ማረጋገጫ ይሆናል

👉 ከዚህ ጊዜ በፊት የሚደረግ ምርመራ ውጤቱ አስተማማኝ አይደለም።

⚠️ ትልቁ ስህተት
“ተመርምሬ Negative ሆኛለሁ፣ ስለዚህ ደህና ነኝ ስንል ነው።”
🚫 አይደለም፤ ምርመራውን ያደረጉት በጣም ቀድመው ከሆነ ሊሳሳት ይችላል።

💊 ለቫይረሱ ጋር ከተጋለጡ በኋላ መከላከል ይቻላል?
👉 አዎ!
🕒 PEP (ድህረ-ተጋላጭነት መከላከያ)፦

ተጋላጭነት በደረሰ በ 72 ሰዓታት (3 ቀናት) ውስጥ መጀመር አለበት።

በፍጥነት በጀመሩ ቁጥር፣ የመከላከል እድሉ ከፍተኛ ይሆናል።

ለ 28 ቀናት ይወሰዳል።
👉 ከ72 ሰዓታት በኋላ ውጤታማነቱ በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።

🧪 መቼ መመርመር አለብዎት?
✔ ወዲያውኑ (ለመነሻ ያህል)
✔ ከ2–4 ሳምንታት በኋላ
✔ በ6ኛው ሳምንት
✔ በ3ኛው ወር (የመጨረሻ ማረጋገጫ)

👉 ለቫይረሱ ከተጋለጡ በኋላ አንድ ምርመራ ብቻ በቂ አይደለም!

ኤችአይቪ ከምርመራው “እየተደበቀ” አይደለም።
👉 ይልቁንም ምርመራው የእርስዎን የሰውነት በሽታ መከላከያ ምላሽ ወይም ቫይረሱ በበቂ ሁኔታ እስኪገኝ እየጠበቀ ነው።

ሰዎች ኤችአይቪን የሚያሰራጩት ስለማይጠነቀቁ ብቻ አይደለም፤ አንዳንዴ በጣም ቀድመው ስለተመረመሩ፣ በአንድ ውጤት ብቻ ስለታመኑ ወይም ስለ "ቆይታ ጊዜ" (Window Period) ግንዛቤ ስለሌላቸው ሊሆን ይችላል።

ጊዜ ሁሉንም ነገር ይወስናል።

ቀድመው ይመረመሩ።

ደግመው ይመረመሩ።

ተጋላጭነት ካጋጠመዎት በ72 ሰዓታት ውስጥ እርምጃ ይውሰዱ።

👉 ምክንያቱም የዛሬው “ነፃ” ውጤት... ነፃ መሆኖትን አያረጋግጥም።

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

🧬 HIV WINDOW PERIOD: THE MOST MISUNDERSTOOD TIMING ⏳
You got exposed to the virus
You got tested
It came back NEGATIVE
👉 But here’s the truth
That result might be too early to trust😉

⏳ WHAT IS THE WINDOW PERIOD?
The window period is the time between 👉 HIV entering the body
👉 And the test being able to detect it
During this time: ✔ The virus is present
❌ The test may still say “negative”

🧪 WHY DOES THIS HAPPEN?
HIV tests don’t all detect the same thing:
• Rapid tests → detect antibodies (your body’s response)
• ELISA (4th gen) → detects antigen + antibodies
• PCR → detects the virus itself
👉 Your body needs time to react
👉 Until then… some tests see nothing

⏱ REAL TIMELINE
• Day 0 → Exposure
• Day 3–10 → Virus multiplying silently
• Week 2–4 → Early detection possible (some tests)
• Week 6 → Most results reliable
• 3 Months → Final confirmation

👉 Before this? A negative result is not conclusive
⚠️ THE BIGGEST MISTAKE
“I tested negative, so I’m fine.”
🚫 No not if you tested too early

💊 CAN HIV BE PREVENTED AFTER EXPOSURE?
👉 YES but timing is everything
🕒 PEP (Post-Exposure Prophylaxis)
• Must start within 72 hours (3 days)
• The earlier you start, the higher the success
• Taken for 28 days
👉 After 72 hours, effectiveness drops significantly

🧪 WHEN SHOULD YOU TEST?
✔ Immediately (baseline)
✔ After 2–4 weeks
✔ At 6 weeks
✔ At 3 months (final)
👉 One test is NOT enough after recent exposure
HIV is not “hiding” from the test.
👉 The test is waiting for Your immune response
OR
• Enough virus to be detectable
People don’t spread HIV because they don’t care Sometimes they Tested too early they may just Trusted one result or Didn’t know about the window period.
Timing decides everything.
Test early.
Test again.
Act within 72 hours if exposed.
👉 Because a “negative” today…
might not mean what you think.

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

እስኪ እውነቱን እንነጋገር…የስልክዎን ባትሪ በቀን 10 ጊዜ አንደሚፈትሹት ሁሉ ጤናዎትንስ በዛው ልክ ይከታተላሉ? ወይስ አንዳንድ ስሜቶችን እያስተናገዱ ደህና ነኝ ብለው ያልፉታል?🧪  ሰውነታ...
31/03/2026

እስኪ እውነቱን እንነጋገር…

የስልክዎን ባትሪ በቀን 10 ጊዜ አንደሚፈትሹት ሁሉ ጤናዎትንስ በዛው ልክ ይከታተላሉ? ወይስ አንዳንድ ስሜቶችን እያስተናገዱ ደህና ነኝ ብለው ያልፉታል?

🧪 ሰውነታችን የሆነ ህመም እንዳለ በግልጽ አይናገርም ከሱ ይልቅ ግን ምልክቶችን ያሳየናል እናም አብዛኞቻችን ብዙን ጊዜ ችላ እንለዋለን

💡 ብልህ ሰዎች የከፋ ወይም ግልጽ የሆነ ምልክቶችን እስከሚያዩ አይጠብቁም ይመረመራሉ ከዚያም ከበሽታው ቀድመው ይገኛሉ
ምክንያቱም፡-
ቀድሞ መመርመር የአእምሮ ሰላምን ስለሚሰጥ ነው
✔ ዘግይቶ መመርመር ግን ላልተፈለገ የአይምሮ ጭንቀት ይዳረጋል

እናም ግልጽ ለማድረግ ያክል google የህክምና ማእከል ወይም የጤና ባለሙያ አይደለም ለሚሰማውት ስሜት ወይም ህመም ትክክለኛ ምላሽ ላይሰጥ ይችላል

📍 በአርሾ ላቦራቶሪዎች

✔ የላቀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የምርመራ አገልግሎት እንሰጣለን
✔ ትክክለኛ እና አስተማማኝ የሆነ ውጤት በፍጥነት እናደርሳለን
✔ በሰለጠኑ ባለሙያዎች እያንዳንዱ ናሙና በጥንቃቄ ይሰራል
✔ በሁሉም ቅርንጫፎች ላይ ወጥ የሆነ እና ጥራት ያለው ምርመራ እንሰጣለን
✔ ከተለመዱት ምርመራዎች በተጨማሪ ውስብስብ እና ያልተለመዱ ምርመራዎችን እንሰራለን

እኛ ምርመራዎችን ብቻ አናደርግም… ዶክተሮችን እንደግፋለን፣ የሕክምና ውሳኔዎችን እንመራለን እና በጣም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ በሽታዎችን ቀድመን ለማወቅ እንጥራለን

በበርካታ ቅርንጫፎቹ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደንበኞች አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው አርሾ በኢትዮጵያ የምርመራ ልቀት ውስጥ የታመነ ስም በመሆን ቀጥሏል

⏳ ስለዚህ ሰውነትዎ “የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ” መልእክትን ከመላኩ በፊት የጤና ምርመራ ያድርጉ
📍 ዛሬውኑ የአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪን ይጎብኙ

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

👀 Let’s be honest…

You check your phone battery 10 times a day…But not your own body? Really 😔

🧪 The truth is…Your body doesn’t send notifications it sends signals.

And most of us? We ignore them.

💡 Smart people don’t wait for symptoms.They test. They check. They stay ahead.

Because:
Early testing = peace of mind
✔Late testing = stress you didn’t need 😅

And no… Google is not a diagnostic center.

📍 At Arsho Medical Laboratories we don’t guess we know.

We provide:
✔ World-class diagnostic services using advanced technology
✔ Accurate, reliable, and timely results you can trust
✔ Highly trained professionals handling every sample with care✔ Affordable testing with consistent quality across all branches
✔ A wide range of tests from routine checkups to advanced diagnostics

We don’t just run tests…We support doctors, guide treatment decisions, and help detect diseases earlier when it matters most.

With millions of clients served and multiple branches, Arsho continues to be a trusted name in diagnostic excellence in Ethiopia.

⏳ So before your body sends you a “last warning” message…

👉 Choose clarity.👉 Choose accuracy.👉 Choose a laboratory that puts your health first.

📍 Visit Arsho Medical Laboratory today because your health deserves results you can trust.

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

እራሱን በራሱ የማያብራራ ቁጥርየምርመራ ውጤቶት መጣ።ሁሉም ነገር ደህና ይመስላል… ከአንድ ነገር በስተቀር።👉 : 60 ESRምንም ምልክት የሎትምምንም ግልጽ ችግርም አይታይቦትም ግን… አንድ ቁ...
28/03/2026

እራሱን በራሱ የማያብራራ ቁጥር

የምርመራ ውጤቶት መጣ።
ሁሉም ነገር ደህና ይመስላል… ከአንድ ነገር በስተቀር።
👉 : 60 ESR
ምንም ምልክት የሎትም
ምንም ግልጽ ችግርም አይታይቦትም
ግን… አንድ ቁጥር እዚያ ተቀምጦ የሆነ ነገር ልክ አለመሆኑን ይገልፃል
በሽታን አይገልጽም
መደምደሚያዎችንም አይሰጥም
በደምዎ ውስጥ የሆነ ነገር ይለወጣል
የኘሮቲን መጠን ይጨምራል, ቀይ የደም ሴሎች እርስ በርስ ይጠባበቃሉ
እና መደበኛ ስራቸውን ያቆማሉ

ሁለት ሰዎች ተመሳሳይ ESR ሊኖራቸው ይችላል
60 ፣ 80 ወይም 100
እና ፍጹም ከተለያዩ ምክንያቶች ጋር ሊገናኝ ይችላል
አንዱ ቀላል ኢንፌክሽን
ሌላው ሥር የሰደደ ህመም
ሌላው ደግሞ ምንም ከባድ ነገር ሳይኖርበት

ስለዚህ ESR ምንድን ነው?
ESR (Erythrocyte Sedimentation Rate) የደም ምርመራ አይነት ሲሆን በአንድ ሰአት ውስጥ ቀይ የደም ህዋስ ከተቀመጠበት እቃ ውስጥ ወደታች ምን ያህል ይወርዳል የሚለውን ይለካል

የየሆነ የታወቀ በሽታ ማረጋገጫ አይደለም።
👉 ግን ማመላከቻ ነው
ሰውነት በተለመደው ዘይቤ ውስጥ አለመሆኑን የሚያሳይ ስውር ምልክት ነው
ESR ከፍ ቢልቦት ራሱን የቻለ ህክምና ወይም መድሀኒት አይታዘዝሎትም ይልቅስ ሌላ ተጨማሪ ምርመራ እንዲያደርጉ ምልክት ይሰጣል

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

🧪 A Number That Doesn’t Explain Itself

The report came back.
Everything looked normal… except one line.
👉 : 60 ESR
No symptoms.
No clear problem.
Just… a number sitting there like it knows something you don’t.
ESR is not loud.
It doesn’t name diseases.
It doesn’t give conclusions.
It simply reacts.
Inside your blood, something changes
proteins rise, balance shifts
and suddenly, red cells stop behaving normally.
They fall faster.
Quieter.
Heavier.
And that speed… is what we measure.
But here’s the strange part:
Two people can have the same ESR
60, 80, even 100
and be dealing with completely different realities.
One: a simple infection.
Another: something chronic.
Another: nothing serious at all.

So what is ESR, really?
ESR (Erythrocyte Sedimentation Rate) is a blood test that measures how fast red blood cells settle at the bottom of a tube in 1 hour.
Not a diagnosis.
Not a confirmation.
👉 It’s a disturbance.
A subtle sign that the body is not in its usual rhythm.
You don’t treat ESR.
You don’t chase it alone.
You investigate the story behind it.
Because in the lab, not every result speaks clearly.
Some…
just make you look deeper😊

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

ሄፓታይተስ B በጭራሽ መሄድ የማይፈልገው እና በጸጥታ የገባው እንግዳአንድ ሰው ወደ ቤትዎ እንደገባ አስቡት…ጫጫታ የለም። ማስጠንቀቂያ የለምከዚያም ቀስ በቀስ የቤት ዕቃዎችዎን ማበላሸት ይጀም...
24/03/2026

ሄፓታይተስ B
በጭራሽ መሄድ የማይፈልገው እና በጸጥታ የገባው እንግዳ

አንድ ሰው ወደ ቤትዎ እንደገባ አስቡት…
ጫጫታ የለም። ማስጠንቀቂያ የለም
ከዚያም ቀስ በቀስ የቤት ዕቃዎችዎን ማበላሸት ይጀምራል
በሰውነትዎ ውስጥ ያለው ሄፓታይተስ ቢ እንደዚያ ነው

🦠 ታዲያ ሄፓታይተስ ቢ ምንድን ነው?
ጉበትዎን የሚያጠቃ ቫይረስ ነው።
ጉበት ሲጠቃ ሁሉም ነገር ይጎዳል።

😶 "ግን እኮ ጥሩ ይሰማኛል..."
በትክክል ይሄ ወጥመዱ ነው።
በብዛት የተያዙ ሰዎች፡ ጤናማ ናቸው
መደበኛ የሆነም ስሜት አላቸው

⚠️ እንዴት ይተላለፋል?

❌ በመተቃቀፍ አይደለም።
❌ ምግብ በማካፈል አይደለም።
❌ አብሮ በመቀመጥ አይደለም።

✔️ነገር ግን በሚከተለው ይተላለፋል፡-
ደም 🩸 (ትንሽ መጠንም ቢሆን)
ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት
ከእናት ወደ ልጅ በውሊድ ጊዜ 👶

🚨 በመጨረሻ ምልክቶቹ ሲታዩ…

ቢጫ አይኖች/ቆዳ 👁️
ጥቁር ሽንት 🚽
ከፍተኛ ድካም 😴
የሆድ ውስጥ ምቾት ማጣት
🔬

HBsAg (+) → "አዎ ቫይረሱ እዚህ አለ"
Anti-HBs (+) → "ተጠብቀዋል 😎"
Anti-HBc (+) → "ከዚህ በፊት ይህን ቫይረስ አጋጥመውታል"
👉 PCR = የቫይረስ ዲ ኤን ኤ ሲደበቅ እንኳን ያገኛል

ሄፓታይተስ B ካልታከመ ወደሚከተለው ሊያመራ ይችላል፡-
ሥር የሰደደ ኢንፌክሽን
የጉበት cirrhosis
የጉበት ካንሰር

የሄፐታይተስ ቢ ክትባቱ፡-
✔️ በጣም ውጤታማ ነው።
✔️ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጥበቃ አለው
✔️ የወደፊት እራስን ለማዳን በጣም ቀላሉ መንገድ ነው

🛡️
ክትባት ይውሰዱ 💉
✂️ ስለታም ነገሮችን አይጋሩ
ደህንነቱ የተጠበቀ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን ይለማመዱ
በእርግዝና ወቅት ምርመራ ያድርጉ

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

🧬 HEPATITIS B:
The Guest That Enters Quietly… and Never Wants to Leave
Imagine someone enters your house…

No noise. No warning.
Then slowly starts destroying your furniture.
That’s Hepatitis B in your body.
🦠 So what exactly is Hepatitis B?
It’s a virus that targets your liver.
When the liver is under attack, EVERYTHING gets affected

😶 “But I feel fine…”
Exactly. That’s the trap.
Most infected people: 👉 Look healthy
👉 Feel normal
👉 Go on with life
Meanwhile, the virus is like: “Take your time… I’m not in a hurry.”

⚠️ How does it actually spread?
Let’s clear myths:
❌ Not by hugging
❌ Not by sharing food
❌ Not by sitting together
✔️ It spreads through:
Blood 🩸 (even tiny amounts)
Unprotected s*x
Mother → baby during birth 👶
Needles, razors, piercings

🚨 When symptoms finally show…
Your liver is already stressed.
You might see:
Yellow eyes/skin 👁️ (jaundice = liver crying for help)
Dark urine 🚽
Extreme tiredness 😴
Abdominal discomfort
At this point your liver is like: “I’ve been fighting alone this whole time.”
🔬
This is where we expose the virus:
HBsAg (+) → “Yes, the virus is here”
Anti-HBs (+) → “You’re protected 😎”
Anti-HBc (+) → “You’ve met this virus before”
And the VIP test: 👉 PCR = finds viral DNA even when it’s hiding
Lab = Truth detector. No lies allowed.
💣 The real danger
If untreated, Hepatitis B can lead to:
Chronic infection
Liver cirrhosis (scarred liver 😬)
Liver cancer
👉 All from a virus you might not even feel.
💉 Plot twist: It’s preventable
The Hepatitis B vaccine is: ✔️ Highly effective
✔️ Long-lasting protection
✔️ One of the easiest ways to save your future self
🛡️ Protect yourself like a pro:
Get vaccinated 💉
Don’t share sharp objects ✂️
Practice safe s*x
Screen blood before transfusion
Test during pregnancy

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!Warm wishes to all Muslims on the occasion of t...
20/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

Warm wishes to all Muslims on the occasion of the 1447th Eid al-Fitr. May you have a joyful and blessed holiday.

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Arsho Medical Laboratories
Trusted by Generations!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

የኩምብስ ምርመራ (በደም ውስጥ ያለን የማይታይ ውጊያ ጠቋሚ) 🩸🔬 እስቲ አስቡት፦ ቀይ የደም ሴሎችዎ ሰላማዊ ህይወታቸውን እየኖሩ ነው… ኦክስጅንን ተሸክመው ስራቸውን እየሰሩ ነው። በድንገት ...
14/03/2026

የኩምብስ ምርመራ
(በደም ውስጥ ያለን የማይታይ ውጊያ ጠቋሚ)

🩸🔬 እስቲ አስቡት፦
ቀይ የደም ሴሎችዎ ሰላማዊ ህይወታቸውን እየኖሩ ነው… ኦክስጅንን ተሸክመው ስራቸውን እየሰሩ ነው። በድንገት የበሽታ ተከላካይ ሴሎች ጠላት ናቸው ብሎ በመሳሳት እነሱን ማጥቃት ይጀምራል ነገር ግን ጥቃቱ በማይክሮስኮፕ ውስጥ የማይታይ ሊሆን ይችላል
ለዚህ ነው ይህ ምርመራ ያስፈለገን

የኮምብስ ምርመራ ምንድነው?
የኮምብስ ምርመራ(Antiglobulin Test) ፀረ እንግዳ አካላትን ወይም ከቀይ የደም ሴሎች ጋር የተጣበቁ ፕሮቲኖችን ያገኝልናል።
በቀላል ቃላት፡- 🧪 በሽታ የመከላከል ስርዓቱ ቀይ የደም ህዋሳትን እያጠፋ እንደሆነ ይነግረናል።
ሁለት ዓይነት ምርመራዎች አሉት

1️⃣ Direct ኮምብስ ምርመራ(DAT) ቀደም ሲል በታካሚው አካል ውስጥ ከ RBCs ጋር የተጣበቁ ፀረ እንግዳ አካላትን ያገኛል።
ጥቅሙም
Autoimmune hemolytic anemia
Hemolytic disease of the newborn እና Transfusion reactions
ለመመርመር ነው
👉 እዚህ ላይ ቀይ የደም ህዋሶች በአሁኑ ጊዜ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው?" የሚለውን ያረጋግጥልናል።

2️⃣ Indirect ኩምብ ምርመራ(IAT) ቀይ የደም ህዋሶችን ሊያጠቁ የሚችሉ በሴረም ውስጥ የሚንሳፈፉ ነፃ ፀረ እንግዳ አካላትን ያገኛል።
ጥቅሙም
ከደም ልገሳ በፊት የለጋሹ እና የተቀባዮ ደም መጣጣሙን ለማረጋገጥ
እርግዝና ላይ ያለ የRH አለመጣጣም ለማረጋገጥ ይጠቅማል

ደም ልገሳ
🤰 እርግዝና (Rh አለመመጣጠን) 🧬 ራስን በራስ የሚከላከሉ በሽታዎች
ሄሞሊሲስ ለሕይወት አስጊ ከመሆኑ በፊት ለመከላከል ይረዳል

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

Coombs Test
(The “Invisible Fight” Detector in Blood) 🩸🔬

Imagine this:
Your red blood cells are living their peaceful life… carrying oxygen, doing their job. Suddenly, the immune system mistakes them for enemies and starts attacking them.
But the attack can be invisible under the microscope.
That’s where the Coombs Test comes in the lab detective that reveals hidden antibodies attacking red blood cells.

What is the Coombs Test?
The Coombs test (Antiglobulin Test) detects antibodies or complement proteins attached to red blood cells.
In simple words:
🧪 It tells us if the immune system is destroying RBCs.

Two Types of Coombs Test

1️⃣ Direct Coombs Test (DAT)
Detects antibodies already attached to RBCs inside the patient’s body.
Used in:
Autoimmune hemolytic anemia
Hemolytic disease of the newborn
Transfusion reactions
👉 Here we check: “Are RBCs currently under attack?”

2️⃣ Indirect Coombs Test (IAT)
Detects free antibodies floating in the serum that could attack RBCs.
Used in:
Blood compatibility testing before transfusion
Pregnancy screening (Rh incompatibility)
👉 Here we ask: “Is there a potential attack coming?”

Why It Matters
Without this test, dangerous immune reactions could happen during:
🩸 Blood transfusion
🤰 Pregnancy (Rh incompatibility)
🧬 Autoimmune diseases
The Coombs test helps doctors prevent hemolysis before it becomes life-threatening.

Arsho Medical Laboratories
Trusted by Generations!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

የቴክኖሎጂ እድገትበድሮ ጊዜ የላብራቶሪ ምርመራ ማለት manual በሆነ መሳርያ መቁጠር ወይም ረጅም ሰአታት በማይክሮስኮፕ ማየት ነበር።ዛሬ, የቴክኖሎጂ ማደግ የሕክምና ላቦራቶሪን ሙሉ በሙሉ ...
11/03/2026

የቴክኖሎጂ እድገት

በድሮ ጊዜ የላብራቶሪ ምርመራ ማለት manual በሆነ መሳርያ መቁጠር ወይም ረጅም ሰአታት በማይክሮስኮፕ ማየት ነበር።

ዛሬ, የቴክኖሎጂ ማደግ የሕክምና ላቦራቶሪን ሙሉ በሙሉ ለውጦታል ማለት ይቻላል
ዘመናዊ ቤተ-ሙከራዎች አሁን በአጭር ጊዜ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ናሙናዎችን የሚያካሂዱ አውቶሜትድ ማሽኖች፣ ሞለኪውላር ዲያግኖስቲክስ ( እንደ PCR ያሉ ቴክኖሎጂዎች ዶክተሮች ኢንፌክሽኑን በፍጥነት እንዲለዩ እና ህክምናውን ቀደም ብለው እንዲጀምሩ የሚያግዙ ጥቃቅን የዲ ኤን ኤ ቁርጥራጮችን መለየት ይችላሉ)እና ዲጂታል የላብራቶሪ ስርዓቶችን ይጠቀማሉ።

በጣም በትንሽ ስህተት ማሽኖች ብዙ ናሙናዎችን ይሰራሉ፣ ነገርግን የላቦራቶሪ መረጃ ሲስተምስ (LIS) ውጤቱን ለመመዝገብ፣ ለመከታተል እና ከጤና ባለሙያዎች ጋር በቅጽበት ለመጋራት ያስችላል።

አስደናቂው ነገር፡-
በጣም አድቫንስድ የሆነው ማሽን እንኳን ከኋላው ሰው ያስፈልገዋል። አንድ ማሽን በሺዎች የሚቆጠሩ ናሙናዎችን ሊያካሂድ ይችላል ነገር ግን አሁንም ቢሆን ጥራቱን ለማረጋገጥ እና ውጤቱን ለመተርጎም ባለሙያዎች ያስፈልጉናል

የቴክኖሎጂ እድገት ባለሙያዎች ስራቸውን ፈጣን እና የተሻለ አድርጎታል እንጂ ሳይንቲስቶችን አልተካም

🧪 ምክንያቱም ከእያንዳንዱ ትክክለኛ ምርመራ ጀርባ ቴክኖሎጂ ብቻ ሳይሆን አጠቃቀሙን የሚያውቁ ባለሙያዎች አሉበት።

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

Technological Progress

Not long ago, laboratory testing meant manual counting, long hours, and a lot of staring into microscopes until your eyes begged for mercy.
Today, technological progress has completely changed the medical laboratory.
Modern labs now use automated analyzers, molecular diagnostics, and digital laboratory systems that can run hundreds of tests in a short time. For example, technologies like PCR can detect tiny fragments of DNA, helping doctors identify infections quickly and start treatment earlier.
Automation has also improved accuracy and efficiency. Machines can process large numbers of samples with minimal error, while Laboratory Information Systems (LIS) allow results to be recorded, tracked, and shared instantly with healthcare professionals.

But here’s the interesting part:
Even the smartest laboratory machine still needs a human behind it. A machine may run thousands of tests, but it still depends on skilled medical laboratory professionals to ensure quality, interpret results, and sometimes calm the machine down when it suddenly decides to show an error message at the worst possible moment. 😅
Technological progress hasn’t replaced laboratory scientists it has made their work faster, smarter, and more powerful.
🧪 Because behind every accurate diagnosis is not just technology… but the people who know how to use it.

Arsho Medical Laboratories
Your reliable health partner!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

መልካም የሴቶች ቀን!March 8- International Women’s Dayአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪበትውልድ የታመነ!Arsho Medical LaboratoriesTrusted by Generations...
08/03/2026

መልካም የሴቶች ቀን!
March 8- International Women’s Day

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Arsho Medical Laboratories
Trusted by Generations!

Address

Meskel Flower, Haile Selassie Street P. O. Box:/3530
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsho Medical Laboratories. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Arsho Medical Laboratories.:

Share

Category