Master Henok Weight Loss ማስተር ሄኖክ ውፍረትን ያስወግዱ

Master Henok Weight Loss ማስተር ሄኖክ ውፍረትን ያስወግዱ Leader, Entrepreneur, Body and Mind Coach

28/11/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

27/11/2025

በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ስንሆን ሺዎችን ከውፍረት : ከቦርጭ : ከስኳር : ከግፊት ከኮለስትሮል ከሌሎችም አድነን ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ አድርገናል።
አሁን ተራው የአንቺ/የአንተ ነው። 0955165555 / 0909570000

27/11/2025

በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ስንሆን ሺዎችን ከውፍረት : ከቦርጭ : ከስኳር : ከግፊት ከኮለስትሮል ከሌሎችም አድነን ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ አድርገናል።
አሁን ተራው የአንቺ/የአንተ ነው። 0955165555 / 0909570000

20/11/2025

በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ስንሆን ሺዎችን ከውፍረት : ከቦርጭ : ከስኳር : ከግፊት ከኮለስትሮል ከሌሎችም አድነን ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ አድርገናል።
አሁን ተራው የአንቺ/የአንተ ነው። 0955165555 / 0909570000

የጀግና ትውልጅ ፕሮጀክት የ10ኛ ዙር ሰልጣኞች ማስጀመሪያ ዝግጅት ተካሄደ  I 90 ቀናት ሁለንተናዊ ለውጥ ማእከል ከጤና ሚኒስትርና ዓለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት...
16/11/2025

የጀግና ትውልጅ ፕሮጀክት የ10ኛ ዙር ሰልጣኞች ማስጀመሪያ ዝግጅት ተካሄደ

I 90 ቀናት ሁለንተናዊ ለውጥ ማእከል ከጤና ሚኒስትርና ዓለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር የጀግና ትውልጅ ፕሮጀክት የ10ኛ ዙር ሰልጣኞች ማስጀመሪያ ዝግጅት እንዲሁም የጡት ካንሰር ወርን ምክንያት በማድረግ "ብርታትሽ ብርታቴ" በሚል መሪ ሐሳብ በዛሬዉ እለት ህዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም የእግር ጉዞ እና ማስ ስፖርት በማስተር ሄኖክ መሪነት አካሂዷል።

በዛሬዉ የጀግና ትውልጅ ፕሮጀክት የ10ኛ ዙር ሰልጣኞች ማስጀመሪያ ዝግጅት ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ባለሙያዎች እንዲሁም ከሶስት ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት የማስ ስፖርት እና የእግር ጉዞ የተካሄደዉ።

የአለም ፍሬ ፒንክ ሀዉስ ፋዉንዴሽን መስራች የሆኑት ደ/ር ፍሬህይወት ደርሶ በጡት ካንሰር የምንወዳቸውን እንዳናጣና እኛም እንዳንጎድል የጡት ካንሰርን መከላከል እንዲሁም በጊዜ ተመርምሮ ታክሞ መዳን እንደሚቻል በዛሬዉ መርሀ-ግብር ላይ ገልፀዋል።

በዛሬዉ መርሀ-ግብር ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኢርጎጌ ተስፋዬን ጨምሮ የጤና ሚኒስቴር ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ዶ/ር ኢርጎጌ ተስፋዬም ቅድመ ምርመራና ህክምናን በማስፋት ማህበረሰቡን ማስገንዘብና ተባብሮ ለመስራት ጥሪ አቅርበዉ ተቋማቸው ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን በመግለፅ ለአለም ፍሬ ፒንክ ሀውስ ፋውንዴሽን የ2ዐዐ ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል።

እንዲሁም አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ህብረት ስራ ማህበር ለፒንክ ሀዉስ ፋዉንዴሽን የመቶ ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። በተጨማሪም በርካታ መንግስታዊ እንዲሁም የግል ድርጅቶች ለፒንክ ሀዉስ ፋዉንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ አብረዉ እንደሚሰሩም መልእክት አስተላልፈዋል።

ማስተር ሄኖክ " ንቁ: ብርቱ: ጀግና ትውልድ" ለመፍጠር እየሰራ የሚገኝ በኢትዮጽያ የመጀመሪያዉ ሺዎችን ከቦርጭ፣ ከኮሌስትሮል፣ ከውፍረት ስኳር እንዲሁም ደም ግፌት ያላቀቀ የጀግና ትውልድ ኘሮጀክት በአካል ብቃት እና በህይወት ክህሎት ስልጠና እየሰጠ የሚገኝ ወጣት ነው።

13/11/2025

በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ስንሆን ሺዎችን ከውፍረት : ከቦርጭ : ከስኳር : ከግፊት ከኮለስትሮል ከሌሎችም አድነን ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ አድርገናል።
አሁን ተራው የአንቺ/የአንተ ነው። 0955165555 / 0909570000

10/11/2025
09/11/2025

ነፃ ስልጠና ዕድል እስከ መጨረሻ አዳምጡት

በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ስንሆን ሺዎችን ከውፍረት : ከቦርጭ : ከስኳር : ከግፊት ከኮለስትሮል ከሌሎችም አድነን ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ አድርገናል። አሁን ተራው የአንቺ/የአንተ ነው። 095516...
19/10/2025

በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ስንሆን ሺዎችን ከውፍረት : ከቦርጭ : ከስኳር : ከግፊት ከኮለስትሮል ከሌሎችም አድነን ንቁ ብርቱ ጀግና ዜጋ አድርገናል።
አሁን ተራው የአንቺ/የአንተ ነው። 0955165555 / 0909570000

Address

Addis Ababa
121820

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Master Henok Weight Loss ማስተር ሄኖክ ውፍረትን ያስወግዱ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Master Henok Weight Loss ማስተር ሄኖክ ውፍረትን ያስወግዱ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram