03/02/2025
🏘️🏘️Victor Door ..just call on: 0924904586
https://t.me/MikeeleVictorDoors
የምናመርታቸዉ በሮች እጅግ ዘመናዊ እና ዉብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው(character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸዉ።
* የምንጠቀማቸው የቀለም ቅብ አለማችን የደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ oven painting system ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ዉበት እንዲጎናፀፍ አድርጓቸዋል።
* ድምፅ የማያሳልፍ(sound proof)
* የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሸዉ (water proof)ናቸዉ።ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው።
* ከ4 እስከ 10 የሚደርሱ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው
_ secured master key ያለው ነው።
* ከዉስጥ ወደ ዉጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው።
* ዉበታቸዉን የሚያጎላ እራሱን የቻለ ሞስትራ(frame) አላቸው።
# የምናመርታቸዉ የበር አይነቶች
- ለ መኖሪያ ቤት
- ለ Appartment
- ለ Hospital
- ለ Hotel
- ለ condominium
- የእሳት አደጋ በሮች
- ለቢሮ የሚሆኑ በሮች
- ለባንክ መሆን የሚችሉ
ከመምጣቶ በፊት ይደውሉልን 0924904586 ወይም በቴሌግራም Chanel inbox me
https://t.me/MikeeleVictorDoors