Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ

Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ የተፈጥሮ ግብዓቶችን ብቻ በመጠቀም የውበት መጠበቂያ ምርቶችን በማምረት በኢንዱስትሪው ትልቅ ተፅዕኖ በመፍጠር ላይ ያለ የንግድ ተቋም ነው ።

እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ::🌿አፍሪ ኸርባልወደ ተፈጥሮ እንመለስ
05/04/2026

እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ::

🌿አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

03/04/2026

ምን አልባትም የፀጉራቹ መፍትሄ ኩሽናቹ ዉስጥ ነዉ!

03/04/2026

ውድ ተከታታዮቻችን የሳምንቱ ከአፍሪ ጋር ይመልሱ ጥያቄ እና መልስ ውድድር አሸናፊዎችን እንደሚከተለው በሶፍትዌር በመታገዝ እጣውን ያወጣን ሲሆን ከታች የተለጠፈውን ቪዲዮ በመክፈት እጣውን መመልከት ይቻላሉ፡፡ ከተሳተፉ 400 በላይ ተከታታዮቻችን ውስጥ መልሱን በትክክል የመለሳችሁ እና ፖስቱን ላይክ እና ሼር ያደረጋችሁ 147 ሰዎች እጣ ውስጥ ገብታችኋል፡፡

አሸናፊዎች እና ሽልማታቸው:-

1- Ana Musxafa - የአፍሪ ፓኬጅ
2- Yee t katama - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3- Fiker Getaneh - የ200 ብር ካርድ
4- Yohanis Birhan - የ100 ብር ካርድ
5- Daanye a dagne - የ100 ብር ካርድ

አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን በውስጥ መስመር መልዕክት እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የተሰነጣተቀ የጸጉር ጫፍ ካሏችሁ ጸጉርዎት በፍጹም አያድግም።የካሮት ዘይት እያንዳንዱን የጸጉር ዛላ በማጠንከር እና እንዳይሰባበር በማድረግ የጸጉር ጫፍን ይጠብቃል።የካሮት የጭቃ ቅባት ጸጉርዎ...
02/04/2026

የተሰነጣተቀ የጸጉር ጫፍ ካሏችሁ ጸጉርዎት በፍጹም አያድግም።
የካሮት ዘይት እያንዳንዱን የጸጉር ዛላ በማጠንከር እና እንዳይሰባበር በማድረግ የጸጉር ጫፍን ይጠብቃል።
የካሮት የጭቃ ቅባት ጸጉርዎን ጤናማ፣ ለስላሳ እና መንታ እንዳይኖረው ያደርገዋል።
🌿 አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

ለቆዳዎ ተፈጥሯዊ እንክብካቤ! ✨የአፍሪሄርባል የግመል ወተት ሳሙና ቆዳን በደንብ ያጸዳል፣ ያጠራል፣ እንዲሁም ልዩ ልስላሴን ይሰጣል። በቪታሚንና በሚነራል የበለፀገ በመሆኑ ለደረቀና ለተጎዳ ቆ...
31/03/2026

ለቆዳዎ ተፈጥሯዊ እንክብካቤ! ✨
የአፍሪሄርባል የግመል ወተት ሳሙና ቆዳን በደንብ ያጸዳል፣ ያጠራል፣ እንዲሁም ልዩ ልስላሴን ይሰጣል። በቪታሚንና በሚነራል የበለፀገ በመሆኑ ለደረቀና ለተጎዳ ቆዳ ፍቱን መፍትሄ ነው።

🌿 Afi herbal
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

መልካም የስራ ሳምንት!አፍሪ ኸርባልወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
30/03/2026

መልካም የስራ ሳምንት!
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!ጥያቄ : የድርጅታችን ሎጎ ቅርፅ እና ቀለማት ትርጉም ምንድን ነው?ትክክለኛውን መልስ ...
28/03/2026

✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!
ጥያቄ : የድርጅታችን ሎጎ ቅርፅ እና ቀለማት ትርጉም ምንድን ነው?
ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እና ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተሸላሚ ይሁኑ🎉

1- የፌስ ቡክ ገጻችንን ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው

* ሽልማቱ
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
1ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
2ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3ኛ - የ200ብር ካርድ
4ኛ - የ100ብር ካርድ
5ኛ - የ100ብር ካርድ

ከሳምንት ሳምንት ከአፍሪ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
🌿 አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

ጤናማና ረጅም ፀጉር እንዲኖርዎት3 ሚስጥሮች?✅ ከጸጉር ታይፓችሁ ጋር የሚሄድ ቅባት መጠቀም✅ ጸጉራችሁን ስታበጥሩ ከስሩ መጀመር✅ የራስ ቅልን በደንብ አድርጎ ማሳጅ ማድረግ🌿አፍሪ ኸርባልወደ ...
27/03/2026

ጤናማና ረጅም ፀጉር እንዲኖርዎት3 ሚስጥሮች?
✅ ከጸጉር ታይፓችሁ ጋር የሚሄድ ቅባት መጠቀም
✅ ጸጉራችሁን ስታበጥሩ ከስሩ መጀመር
✅ የራስ ቅልን በደንብ አድርጎ ማሳጅ ማድረግ

🌿አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

ሬት anti fungal and antibacterial ስለያዘ ፎሮፎር አምጪ ነገሮችን በመከላከል ማሳከክን ይቀንሳል በተጨማሪም ፀጉራችን ለስላሳ እና አንፀባራቂ እንዲሆን ያደርግልናል 🌿አፍሪ ኸ...
26/03/2026

ሬት anti fungal and antibacterial ስለያዘ ፎሮፎር አምጪ ነገሮችን በመከላከል ማሳከክን ይቀንሳል በተጨማሪም ፀጉራችን ለስላሳ እና አንፀባራቂ እንዲሆን ያደርግልናል

🌿አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

25/03/2026

ውድ ተከታታዮቻችን የሳምንቱ ከአፍሪ ጋር ይመልሱ ጥያቄ እና መልስ ውድድር አሸናፊዎችን እንደሚከተለው በሶፍትዌር በመታገዝ እጣውን ያወጣን ሲሆን ከታች የተለጠፈውን ቪዲዮ በመክፈት እጣውን መመልከት ይቻላሉ፡፡ ከተሳተፉ 400 በላይ ተከታታዮቻችን ውስጥ መልሱን በትክክል የመለሳችሁ እና ፖስቱን ላይክ እና ሼር ያደረጋችሁ 265 ሰዎች እጣ ውስጥ ገብታችኋል፡፡

አሸናፊዎች እና ሽልማታቸው:-

1-Liyke Berhanu-የአፍሪፓኬጅ
2- አንቺም ተይ- 500ብር ካርድ
3- Tade Kiyya - የ200 ብር ካርድ
4-habo La - የ100 ብር ካርድ
5-Tana Dar - የ100 ብር ካርድ

አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን በውስጥ መስመር መልዕክት እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

24/03/2026

Afri herbal cosmetics

የአፋሪ ኸርባል ሻምፖ ከሌሎቹ በምን ይለያል?

🌿አፍሪ ኸርባል ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

የአፍሪ ኸርባልን🌿 Castor Hair Oil / የጉሎ የፀጉር ቅባት ፀጉን moisturized በማድረግ  - እንዳይሰባበር 💇‍♀️ ያደርጋል    - የፀጉር ድርቀት ይከላከላል  - ብዛት ላለው...
24/03/2026

የአፍሪ ኸርባልን
🌿 Castor Hair Oil / የጉሎ የፀጉር ቅባት
ፀጉን moisturized በማድረግ
- እንዳይሰባበር 💇‍♀️ ያደርጋል
- የፀጉር ድርቀት ይከላከላል
- ብዛት ላለው ፀጉር አፍሪሄርባል የጎሎ ቅባት

🌿አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

Address

Bole, Reality Plaza/10th Floor
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911531803

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ:

Share

የአፍሪ ኽርባር ኮስሞቲክስ የአጭር ጊዜ ጉዞ

የኮስሞቲክስ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶቻችንን ለገበያ ስናቀርብ ምንም እንኳን ተፈጥሮአዊ የኮስሞቲክስ ውጤቶች በብዙወች ተፈላጊ ቢሆኑም በአጭር ጊዜ በሁሉም የሃገራችን ክፍሎች የአፍሪ ኽርባል ኮስሞቶክስ ምርቶች ይዳረሳሉ ብለን አላሰብንም ነበር በተለይም የተለያዩ የፀጉር ቅባቶችን (hair oils ) ፣ የፊት ሳሙናውች እና ሻንፖወች እንዲሁም የሻወር ጀሎችን ከተጠቀሙት ሰወች ያገኘነው አስተያየት የበለጠ እንድንሰራ እና ከ ሃገራችን ወደ ውጭ የኮስሞቲክስ ምርቶቻችን በቅርብ ኤክስፖርት ለማድረግ ይበልጥ እንድንሰራ ብርታት ሁኖናል።