Healthy Children ጤናማ ልጆች

Healthy Children ጤናማ ልጆች ጤናማ ልጆች ስለ በህፃናት አመጋገብ ፣ አስተዳደግና ጤንነት ዙርያ ለማህበረሰቡ በቂ ግንዛቤና አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ገፅ ነው።
(1)

🔺  #በብረት የበለፀጉ ምግቦች ጠቀሜታ ለህፃናት ፤ ይህ መረጃ ከጠቀመ ለሌሎች  #ሼር ያድርጉ።  #ጤናማልጆች
17/01/2024

🔺 #በብረት የበለፀጉ ምግቦች ጠቀሜታ ለህፃናት ፤ ይህ መረጃ ከጠቀመ ለሌሎች #ሼር ያድርጉ። #ጤናማልጆች

በ  #ቫይታሚን ኤ የበለፀጉ ምግቦች ጥቅም  #ለህፃናት ፤ በቫይታሚን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ አይርሱ! ⤵️ለሌሎች ሼር ያድርጉ!    #ጤናማልጆች
16/01/2024

በ #ቫይታሚን ኤ የበለፀጉ ምግቦች ጥቅም #ለህፃናት ፤ በቫይታሚን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ አይርሱ!
⤵️
ለሌሎች ሼር ያድርጉ! #ጤናማልጆች

 #የቲክቶክ አካውንታችንን ይቀላቀላሉ! ጠቃሚ መረጃ ያገኛሉ።
16/01/2024

#የቲክቶክ አካውንታችንን ይቀላቀላሉ! ጠቃሚ መረጃ ያገኛሉ።

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's post.

🔶 የተሰባጠረ አመጋገብ (Diverse  )  #ለህፃናት
16/01/2024

🔶 የተሰባጠረ አመጋገብ (Diverse ) #ለህፃናት

▣ እንቁላል ለህፃናት ያለው ጠቀሜታ.....🗒  #እንቁላል
15/01/2024

▣ እንቁላል ለህፃናት ያለው ጠቀሜታ.....🗒 #እንቁላል

⚠️ ለህፃናት ውሃ የሚሰጠው መቼ ነው?  #ጤናማልጆች
14/01/2024

⚠️ ለህፃናት ውሃ የሚሰጠው መቼ ነው? #ጤናማልጆች

⚠️ እነዚህን 6 ነገሮች  #ህፃናት ከማይደርሱበት ወይም ከአይናቸው ሰውረን እናስቀምጣቸው። ይህንን መልእክት  #ህፃናት  #ለሚንከባከቡ ጭምር ግንዛቤ መስጠት ይኖርብናል። #ጤናማልጆች ከጠቀመ...
12/01/2024

⚠️ እነዚህን 6 ነገሮች #ህፃናት ከማይደርሱበት ወይም ከአይናቸው ሰውረን እናስቀምጣቸው። ይህንን መልእክት #ህፃናት #ለሚንከባከቡ ጭምር ግንዛቤ መስጠት ይኖርብናል።

#ጤናማልጆች ከጠቀመ ሼር ያድርጉት▦⤵️

የጥንቄ መልእክት! ⚠️በየቀኑ በርካታ ህፃናት የሆስፒታል ድንገተኛ ክፍልን ይጎበኛሉ ምክንቱ ደግሞ በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች የጥንቃቄ ጉድለት ⚠️ ባእድ ነገሮችን ወደ አፋቸው በማስገባት ነ...
11/01/2024

የጥንቄ መልእክት! ⚠️
በየቀኑ በርካታ ህፃናት የሆስፒታል ድንገተኛ ክፍልን ይጎበኛሉ ምክንቱ ደግሞ በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች የጥንቃቄ ጉድለት ⚠️ ባእድ ነገሮችን ወደ አፋቸው በማስገባት ነው። በዚህ ሳቢያ ለመታነቅና አየር ለመታፈን ይጋለጣሉ። ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረቡትን የጥንቃቄ መልእክቶች ተግባራዊ ያድርጉ። ልጆቻችሁን ለሚንከባከቡ ሁሉ ደግመን ደጋግመን ማስተማርና ማሳወቅ ይኖርብናል።

#ጤናማልጆች Healthy Children ጤናማ ልጆች

የጥንቃቄ መልእክት!
10/01/2024

የጥንቃቄ መልእክት!

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's video.

10/01/2024
🔺 ክፍል ሁለት 02አልሚ ምግቦች (Nutrients) ምንድን ናቸው። ተከታታይ ስልጠና ለወላጆች። ለተጨማሪ 🔶 #ጤናማልጆች
10/01/2024

🔺 ክፍል ሁለት 02
አልሚ ምግቦች (Nutrients) ምንድን ናቸው።
ተከታታይ ስልጠና ለወላጆች።

ለተጨማሪ 🔶

#ጤናማልጆች

ምግብ ምንድን ነው? ተከታታይ ስልጠና ለወላጆች በ   &   አካውንታችን።ክፍል 1 ➥ለሌሎች ሼር ያድርጉ Fore Morehttps://bit.ly/3HbC1ck
08/01/2024

ምግብ ምንድን ነው? ተከታታይ ስልጠና ለወላጆች በ & አካውንታችን።

ክፍል 1 ➥ለሌሎች ሼር ያድርጉ
Fore More
https://bit.ly/3HbC1ck

ተከታታይ የሆነ የስርአተ-ምግብ (Nutrition) ስልጠና ለወላጆች። ▦ ክፍል 1በቪዲዮ ለመከታተል▼https://www.tiktok.com/
08/01/2024

ተከታታይ የሆነ የስርአተ-ምግብ (Nutrition) ስልጠና ለወላጆች።
▦ ክፍል 1

በቪዲዮ ለመከታተል▼
https://www.tiktok.com/

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Biruk Mengistu, Wubit Mesgan, Serki Belete, Bruh Teshome,...
05/01/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Biruk Mengistu, Wubit Mesgan, Serki Belete, Bruh Teshome, Abera Gerye, Mekdes Nigusu, Ayelu Alaye, Hana Worku, Hasbiyela Weniemel Wekil, Hiwi Wendye, Wíz Bäsê Spärklín, Roman GM, Almi Asse, Selamawit Gesese, Frihiwot Kebede, Dage Mame, Helen Nigatu, Yodit Adnew, Ye Gm Konjo Bekele, Meseret Agegehu, Zemi Mohamed, Weynitu Mekonen, Firansi B Marara, አብርሼ አብርሽ, Mame Mame

ሰሞኑን የኩፍኝ በሽታ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ነው። ይህ ለግንዛቤ የቀረበ መልእክት ነው። ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ።For more Information⤵️https://www.tikt...
05/01/2024

ሰሞኑን የኩፍኝ በሽታ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ነው። ይህ ለግንዛቤ የቀረበ መልእክት ነው። ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ።
For more Information⤵️
https://www.tiktok.com/

10/12/2023

ምንድን ነው? የትኛውን የማህበረሰብ ክፍል ያጠቃል? ምልክቶቹና ህክምናው ምንድን ነው? የሚሉና ተያዥ ጥያቄዎችን የሚመልስ አጭር #መልእክት።
ያንብቡት ለሌሎችም ሼር ያርጉት!

ህፃናት ምግብ 🍉 እንዲመገቡ ምን እናድርግ  #ጠቃሚ መፍትሔ ተጨማሪ ለማግኘት⤵️tiktok.com/
29/11/2023

ህፃናት ምግብ 🍉 እንዲመገቡ ምን እናድርግ #ጠቃሚ መፍትሔ ተጨማሪ ለማግኘት⤵️
tiktok.com/

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's video.

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Doni Dudu, Lemlem Getahun, Butish Butish, Selam Danile, B...
29/11/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Doni Dudu, Lemlem Getahun, Butish Butish, Selam Danile, Bright Child Home Therapi, Abduselam Aba, Abu Fawzan

እናመሰግናለን!  #ጤናማልጆች  #ጤና
28/11/2023

እናመሰግናለን! #ጤናማልጆች #ጤና

28/11/2023

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's video.

የኦቲዝም ምልክቶች⤵️🔴እነዚህን ምልክቶች በህፃናት ላይ ካስተዋሉ ባለሙያ ያማክሩ🤔 #ጤናማልጆች
26/11/2023

የኦቲዝም ምልክቶች⤵️
🔴እነዚህን ምልክቶች በህፃናት ላይ ካስተዋሉ
ባለሙያ ያማክሩ🤔
#ጤናማልጆች

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's video.

የህፃናት የእድገት ደረጃዎች Developmental Milestone  #ልጆች  #ጤና
25/11/2023

የህፃናት የእድገት ደረጃዎች Developmental Milestone #ልጆች #ጤና

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's video.

24/11/2023

የዳይፐር ሽፍታ #ልጆች #ጤና

20/09/2023

FOllow Our WhatsAp channel

16/09/2023

🚼 ስድስት ወር ላይ ልጆቻችሁን በምን አይነት ምግብ አስጀመራችሁ? ልምዳችሁን አካፍሉን?
🤔

 #ቅርሻት 🚼 ጥንቃቄ 🔴 Via ዶ/ር ፋሲል መንበረ - የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም
16/09/2023

#ቅርሻት 🚼 ጥንቃቄ 🔴 Via ዶ/ር ፋሲል መንበረ - የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም

16/09/2023

እናቶች! 🔻
የተለያዩ መድሃኒቶችን ፣ መርዛማ ነገሮችን እና የአልኮል መጠጦችን ህፃናት በማይደርሱት ቦታ ላይ አስቀምጡ።

15/09/2023

ቅርሻት በህፃናት ላይ የጤና ችግር አይደለም።
ችግር የሚሆነው:-
▣ ትውከት/ማስመለስ ካለ
▣ የክብደት አለመጨመር ካለ ነው።

ለደም ማነስ የሚሆኑ ምግቦች ለእናቶችና ህፃናት።  #ጤናማልጆች
14/09/2023

ለደም ማነስ የሚሆኑ ምግቦች ለእናቶችና ህፃናት። #ጤናማልጆች

Check out Healthy Children ጤናማ ልጆች's video.

Address

Garment
Addis Ababa
105

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251930821111

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Healthy Children ጤናማ ልጆች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Healthy Children ጤናማ ልጆች:

Videos

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram