15/12/2022
ለማንኛውም የቆዳ የፀጉር የጥፍር እና የአባላዘር በሽታ ህክምና
ለማድያት ለብጉር ለጭርት ለአለርጂ ለቆረቆር ለጥፍረ መጥምጥ ህክምና
ለፀጉር መመለጥና መሳሳት
በኤሌክትሪክ ጠበሳ ህክምና ኪንታሮትና የፊት ላይ ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ማጥፋት
በፈሳሽ ናይትሮጅን የህፃናት ኪንታሮቶችን ማጥፋት
የሚቀመሙ መድሀኒቶችን ማዘዝ