ONCO Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ONCO, Near Pasture Noc, Addis Ababa.

በዓለም የቆሽት ካንሰር ቀን ላይ  በጋራ በመሆን ስለቆሽት ካንሰር ግንዛቤ በመጨመር አስከፊ ደረጃ ሳይደርስ ቀደሞ ለማወቅ, ትክክለኛ ምርመራ እና ተገቢውን ሕክምና ተደራሽ ለማድረግ እንቀሳቀስ...
17/11/2023

በዓለም የቆሽት ካንሰር ቀን ላይ በጋራ በመሆን ስለቆሽት ካንሰር ግንዛቤ በመጨመር አስከፊ ደረጃ ሳይደርስ ቀደሞ ለማወቅ, ትክክለኛ ምርመራ እና ተገቢውን ሕክምና ተደራሽ ለማድረግ እንቀሳቀስ።

📞 0949045555 | 0949112211 | 0949000009 📞

Join us in raising awareness for Pancreatic Cancer on World Pancreatic Cancer Day! Together, let's fight for early detection, accurate diagnosis, and improved treatment outcomes.

🔬📚 In this month's edition of our monthly case series, where we discuss the most interesting cases we encountered at Our...
12/11/2023

🔬📚 In this month's edition of our monthly case series, where we discuss the most interesting cases we encountered at Our Center, we're diving into an intriguing pathology case featuring a Neuroendocrine Tumor of the Stomach. 🧪💼 Don't miss out on the opportunity to explore this fascinating case study and expand your knowledge in the field. 🤓🔍 Click the link below to access the complete case document. 👇✨

https://docs.google.com/document/d/1se0CTMhNdoldIhx6-aUUe98WBqnhdbexZeSlFQ2KxkY/edit?usp=sharing

📞 0949045555 | 0949112211| 0949000009


🔬📚 In this month's edition of our monthly case series, where we discuss the most interesting cases we encountered at Our Center, we're diving into an intriguing pathology case featuring a Neuroendocrine Tumor of the Stomach. 🧪💼 Don't miss out on the opportunity to explore this fascinating case study and expand your knowledge in the field. 🤓🔍 Click the link below to access the complete case document. 👇✨

https://docs.google.com/document/d/1se0CTMhNdoldIhx6-aUUe98WBqnhdbexZeSlFQ2KxkY/edit?usp=sharing

📞 0949045555 | 0949112211| 0949000009

ኦንኮ ፓቶሎጂ የምርመራ ማዕከል በሃገራችን የመጀመሪያው የስነ-ደዌ (ፓቶሎጂ) ምርመራ ማዕከል ነው ሲሆን በዘርፉ በርካታ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች እና ስነ-ደዌ ሰፔሺያሊሰቶች የተቋቋመ ማዕከል...
20/09/2023

ኦንኮ ፓቶሎጂ የምርመራ ማዕከል በሃገራችን የመጀመሪያው የስነ-ደዌ (ፓቶሎጂ) ምርመራ ማዕከል ነው ሲሆን በዘርፉ በርካታ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች እና ስነ-ደዌ ሰፔሺያሊሰቶች የተቋቋመ ማዕከል ነው፡፡የኢሚዩኖሂስቶኬሚስትሪ ምርመራን ከ100 በላይ ማርከሮች በማስመጣት እና የተለያዩ የፓቶሎጂ ምርመራዎችን በአጭር ጊዜ እና ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ፣ አንድ ውጤት በሁለት እና ከዛ በላይ ፓቶሎጂስቶች እያደረሰ ይግኛል፡፡

🌻🌻  መልካም አዲስ አመት 🌻🌻  ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል መጪው አዲስ አመት የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል::📞 0949045555 | 0949000066 | 0949000...
11/09/2023

🌻🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻

ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል መጪው አዲስ አመት የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል::

📞 0949045555 | 0949000066 | 0949000111

አድራሻ ;- ከፒያሳ ወደ ፓስተር የሚወስደው ጎዳና ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ      09 49 00 00 09 / 09 49 00 01 11
03/02/2023

አድራሻ ;- ከፒያሳ ወደ ፓስተር የሚወስደው ጎዳና ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ
09 49 00 00 09 / 09 49 00 01 11

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያድርጅታችን ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች...
24/03/2022

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት እንቁላል ፋብሪካ ከእምቢልታ ሆቴል አለፍ ብሎ ከኖክ ነዳጅ ማደያ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅታችን ቅጥር ግቢ በመምጣት እንድታመለክቱ ስንል እናሳውቃለን።

ማእከላችን ዛሬ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመገኘት  ለቀዶጥገና ትምህርት ክፍል ለ2022 የቀዶ ጥገና ተማሪዎች የባዮብሲ ናሙናዎች  አያያዝንና ማቆያ ዘዴዎችን , የበፈር ፎርማሊን አዘገጃጀትና...
24/03/2022

ማእከላችን ዛሬ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመገኘት ለቀዶጥገና ትምህርት ክፍል ለ2022 የቀዶ ጥገና ተማሪዎች የባዮብሲ ናሙናዎች አያያዝንና ማቆያ ዘዴዎችን , የበፈር ፎርማሊን አዘገጃጀትና ሌሎች የባዮብሲ ጥራት መጠበቂያ መንገዶችን በዶክተር መስፍን አሰፋ እና በመቅደስ ተስፋዬ አማካኝነት ማስተማር ችሏል ። በተጨማሪም ኦንኮ የባዮብሲ ናሙና አያያዝና ማቆያ ዘዴ የታካሚ ውጤት ላይ ያለውን ትልቅ ለውጥ በመረዳት የመጀመሪያው ዙር በፈርድ ፎርማሊን የያዙ የናሙና መቀበያ እቃዎችን ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለቀዶ ጥገና ትምህርት ክፍል አስረክቧል ። ብሮግራሙን በማመቻቸት ላገዙን ለ ዶክተር አብርሃም ፣ ኮርዲኔት በማድረግ ላገዙን ለ ዶክተር በእምነት እና ለ ዳንኤል ታደሰ ምስጋናን እናቀርባለን ።
team work is our core value

We are saddened by the news of passing of Dr. Meseret Assefa, Pathologist at St.Peter Hospital. Onco Pathology Diagnosti...
09/03/2022

We are saddened by the news of passing of Dr. Meseret Assefa, Pathologist at St.Peter Hospital. Onco Pathology Diagnostic Center would like to pass heartfelt condolences to his family and freinds!

06/01/2022
የስራ ማስታወቂያኦንኮ ፓቶሎጂ የምርመራ ማዕከል በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
29/09/2021

የስራ ማስታወቂያ
ኦንኮ ፓቶሎጂ የምርመራ ማዕከል በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የኦንኮ መስራች አባል እንዲሁም ባልደረባችን የሆኑት ፓቶሎጂስት እና ሄማቶፓቶሎጂስት (Pathologist and Hematopathologist) ዶ/ር መስፍን አሰፋ ከ ኮሌጅ ኦፍ አሜሪካን ፓቶሎ...
26/09/2021

የኦንኮ መስራች አባል እንዲሁም ባልደረባችን የሆኑት ፓቶሎጂስት እና ሄማቶፓቶሎጂስት (Pathologist and Hematopathologist) ዶ/ር መስፍን አሰፋ ከ ኮሌጅ ኦፍ አሜሪካን ፓቶሎጂስትስ (Collage of American Pathologists) በግሎባል ፓቶሎጂስትስ ኢዱኬሽን (Global Pathologists Education) ከፍተኛ የትምሕርትና የአባልነት እድል በማግኘታቸው የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ለዶ/ር መስፍን አሰፋ እና ለዶ/ር ሩት አበራ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።
September 26, 2021 at 10:33AM

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም የጤና እንዲሆንላችሁ ኦንኮ የምርመራ ማዕከል ይመኝላችኋል።መልካም በዓል
26/09/2021

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም የጤና እንዲሆንላችሁ ኦንኮ የምርመራ ማዕከል ይመኝላችኋል።
መልካም በዓል

ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ አመት የሰላም ፤የደስታ ፤የጤና እንዲሆንሎ ይመኛል፡፡ በተጨማሪም ማዕከላችን 2013ዓ.ም ወደውጪ ሀገር ተልኮ ይሰራ የነበረውን ...
10/09/2021

ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ አመት የሰላም ፤የደስታ ፤የጤና እንዲሆንሎ ይመኛል፡፡ በተጨማሪም ማዕከላችን 2013ዓ.ም ወደውጪ ሀገር ተልኮ ይሰራ የነበረውን ከባዮቢሲ ላይ የኢሚኖሂስቶኬሚስትሪ ምርመራዎችን በአዲሱ አመት (2014 ዓ.ም) እዚሁ ሀገር ውስጥ ለመስራት ዝግጁቱን ማጠናቀቁን ሲያበስሮት በታላቅ ደስታ ነው!!
በ0949000009 ወይም በ0944348387ይደውሉ
መለካም አዲስ አመት !!

ዛሬ አርብ ቋጉሜ 5 2013 ዓ.ም የ2014ዓ.ም የበዓል ዋዜማን  አስመልክተን ዋዜማውን ደም በመለገስ አክብረን ውለናል፡፡ መጪው አዲስ አመት የሰላም ፣ የጤና፣ የደስታ እንዲሆንልን መለካም ...
10/09/2021

ዛሬ አርብ ቋጉሜ 5 2013 ዓ.ም የ2014ዓ.ም የበዓል ዋዜማን አስመልክተን ዋዜማውን ደም በመለገስ አክብረን ውለናል፡፡ መጪው አዲስ አመት የሰላም ፣ የጤና፣ የደስታ እንዲሆንልን መለካም ምኞታችን ነው!!

ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ ኦንኮ የካንሰር ምርመራ ማዕከል መልካም የኢደል አደሐ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል። 🕋ኢድ ሙባረክ🕋
20/07/2021

ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ ኦንኮ የካንሰር ምርመራ ማዕከል መልካም የኢደል አደሐ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
🕋ኢድ ሙባረክ🕋

Address

Near Pasture Noc
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ONCO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram