Etio Family+

Etio Family+ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Etio Family+, Family doctor, Bole, Addis Ababa.

02/12/2025

ሰው ሁሉ እናታችን ጽዮን ይላታል፥ በውስጧም ሰው ተወለደ "
መዝ 86:5

ቅድስት ድንግል ማርያም!
የማልከፋው ስላለኝ ሳይሆን አንቺ ስላለሽኝ ነው፤ በዚህች ምድር የሚያጓጓ ምንም ነገር የለም። ድንግል ሆይ! የአንቺ እናትነት ግን ከሁሉም ይበልጣል፤ የተወደድሽ እመቤቴ ሆይ! ሰላሜ በአንቺ ነውና ምልጃሽ አይለየኝ!

❤🙏❤

19/11/2025

🎼ማዲ
Madingo afework | 'ዓባይ ወስይ ቬጋስ ' 🎤

እንደራስ ነው መፍረድ ለነፍስም ለሥጋ
ዓባይ ወይስ ቬጋስ ለሰው ልጆች ፀጋ
የሰው መድኃኒቱ የሰው ልጅ ነውና
ዐባይ ወይስ ቬጋስ የሰው ልጅ ፈተና
ዐባይ ወይስ ቨጋስ የአዳም ዘር ፈተና
💚💛❤💪👍

14/11/2025

እንዴት አደራችሁ በሰላም ያደረ እግዚአብሔር ይመስገን ይበል 🙏 ቀናችንን እግዚአብሔርን በማመስገን እንጀምር።

13/11/2025

እንቆቅልሽ ?

13/11/2025

መተኪያ የሌላት ብቸኛው እናትህ እና እናትህ ናት።
👨‍👦💟

11/11/2025

እናትነት ዋጋው ስንት ነው? ♥️♥️
እናት ለዘላለም ትኑር 🥰🥰

06/11/2025

💟

05/11/2025

ፅጌ🥰💛

25/10/2025

ያየነው እውነት ይበልጣል!

| ብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘ ኢትዮጵያ ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ ከመምጣታቸውም በፊት ጽ/ቤታቸው አካባቢ በጥልቅ ሀዘን ተውጠው ሲያነቡ እንደነበር ሰማሁ። በስንብት ፕሮግራሙ የሆነውን ደግሞ ሁላችንም ያየነው ነው። (የብጹዕነታቸውን ዕድሜ ያርዝምልን)።

ክርስትያን ወንድም እህቶቻችን ሙፍቲ በሕይወት እያሉ ለዓመታት እንዲሁም ካረፉም በኋላ ከተለያዩ 'ዋ'ል'ጌ' ዎች የሚሰነዘረውን የሚ^ቀፍ ንግግር ችላችሁ ስትከላከሉ እና ተ^ሳ'ዳቢዎችን አፋቸውን ስታስይዙና ስታሳፍሯቸው ቆይታችኋል።

ሙፍቲ በሕመም በቆዩባቸው ቀናትም ከዳር እስከ ዳር በጭንቀት ቆይታችሁ ፈጣሪ እንዲምራቸው ስትለምኑ ከርማችኋል። የእናንተም አባት የሆኑት ሙፍቲ ወደዚያኛው ዓለም ሲሻገሩ በከፍተኛ ሐዘን ላይ ሆናችሁ አስተዛዝናችኋል።

ያየነው እውነት ይበልጣል። አከብራችኋለሁ!

- ሀውለት አህመድ

25/10/2025

🩵
አንቺ ያለሽው ይሁን በህይወቴ❤️🙏

የነገዋ ኪዳነምህረት ከክፉ ነገር ካልታሰበ አደጋ
ወጥቶ ከመቅረት ትጠብቀን👏🩵

20/10/2025

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ዛሬ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሽኝት ላይ በእምባ ታጅበው ሸኝተዋቸዋል።

ይህ ነው ኢትዮጵያንዊነት 🙏

20/10/2025

💔"ማነው እንደኔ የሚወዳቸው???

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Etio Family+ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category