Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic

Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic አድራሻችንን ፡ ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መ?

✨ያለ ህመም ቀጥ ብለው እንዲራመዱ እናደርጋለን።በ Nexus Physiotherapy ጤናዎን እና ብርታትዎን ወደ ቀድሞ እንመልሳለን። 🔸"እያንዳንዱ እርምጃ የእኛ ስኬት ነው!"✨Walk strai...
05/12/2025

✨ያለ ህመም ቀጥ ብለው እንዲራመዱ እናደርጋለን።
በ Nexus Physiotherapy ጤናዎን እና ብርታትዎን ወደ ቀድሞ እንመልሳለን።
🔸"እያንዳንዱ እርምጃ የእኛ ስኬት ነው!"
✨Walk straight. Live pain-free.
At Nexus Physiotherapy, we are committed to restoring your strength, balance and confidence one step at a time.
🔸"Your progress is our success!"

ለማንኛው የ Physiotherapy ህክምና ወደ ኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ ይምጡ!!

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

03/12/2025

📍 አመጋገብን ማስተካከል፣ እንቅስቃሴ ማድረግ እንዲሁም በቂ እረፍት ማድረግ ከወሊድ በኋላ የሚመጣ የወገብ ህመምን ለመከላከል ከሚርዱ መፍትሔዎች ውስጥ ይጠቀሳሉ

📍ሲኤምሲ📍ጦርሀይሎች📞 0944070809/ 0116702020
29/11/2025

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
📞 0944070809/ 0116702020

28/11/2025

Rotator cuff tendinopathy የትከሻ ጅማት መቆጣት ሲሆን ትከሻ ላይ ተደጋጋሚ ህምም እንዲኖረው ያደርጋል ።

በትከሻ አካባቢ ያሉ Rotator cuff የምንላቸው ለእንቅስቃሴ የሚረዱን ጡንቻዎች ጉዳት ሲገጥማቸው እጃችንን ከፍ ስናደርግ የትከሻችን የላይኛው አጥንት impingement ይከሰትበታል። ይህም ለእብጠት ፣ ለእንቅስቃሴ ውስንነት ይዳርገናል።

የ Rotator cuff ጡንቻዎችን ለመገንባት እና ትክክለኛውን እንቅስቃሴ ለመመለስ በ ፊዚዮቴራፒ ቀላል እና ውጤታ የሚባለውን Resistance band እንጠቀማለን ።

Rotator cuff tendinopathy is an inflammation of the shoulder tendons that causes repetitive shoulder pain.

When the rotator cuff muscles in the shoulder area are damaged, impingement of the upper shoulder bone occurs when we raise our arm. This can lead to swelling and limited range of motion.

We use a simple and effective resistance band in physiotherapy to build the rotator cuff muscles and restore proper movement.

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

Nexus physiotherapy and stroke rehabilitation specialized clinic📍ሲኤምሲ📍ጦርሀይሎች 0944070809/ 0116702020
27/11/2025

Nexus physiotherapy and stroke rehabilitation specialized clinic

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

25/11/2025

የ ፊዚዮቴራፒ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ችግሮች

🔹 ለጀርባ እና የአንገት ህመም - መንስኤውም የጡንቻ መወጠር ወይም የዲስክ ችግር ሊሆን ይችላል

🔹 የመገጣጠሚያ ችግር ህመም - የ Arthritis ፣ የጉልበት ፣ የትከሻ ወይም ዳሌ መገጣጠሚያ ህመሞችን ያጠቃልላል

🔹 የስፖርት ጉዳቶች - እንደ Sprain ፣ strain ፣ የ ጅማት መሰበር እና የአጥንት መሰበር

🔹ስትሮክ - የሰውነት እንቅስቅሴ ገደብ ፣ የ ሚዛንና እና የንግግር ችግሮች

🔹 ከቀዶ ህክምና በኋላ ለሚከሰት ህመም እና ለመልሶ ማገገም ሂደህ

🔹 ለመውደቅ አደጋ እና ለሚዛን መዛባት

🔹ለነርቭ ስርአት ችግሮች - ልክ እንደ Parkinson ፣ multiple sclerosis እና የአከርካሪ ገመድ ጉዳቶች ያሉ ሁኔታዎች ሁሉ የ Physiotherapy ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።

Conditions that require physiotherapy treatment

🔹 Back and neck pain - can be caused by muscle strain or disc problems
🔹 Joint pain - includes arthritis, knee, shoulder or hip pain
🔹 Sports injuries - such as sprains, strains, ligament tears and bone fractures
🔹Stroke - Limitation of body movement, balance and speech problems
🔹 Post-surgery pain and recovery process

🔹 Risk of falls and balance disorders
🔹 Nervous system problems - Conditions such as Parkinson's, multiple sclerosis and spinal cord injuries all require the support of Physiotherapy.

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

ለማንኛው የ Physiotherapy ህክምና ወደ ኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ   ይምጡ!!Come to Nexus Physiotherapy Clinic for any Physiotherapy treatment...
24/11/2025

ለማንኛው የ Physiotherapy ህክምና ወደ ኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ ይምጡ!!

Come to Nexus Physiotherapy Clinic for any Physiotherapy treatment!!

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

23/11/2025

ትከሻችሁ አካባቢ በቅዝቃዜ ሰአት ህመም ይሰማችኋል?

ትከሻችን ውስብስ እና ተንቀሳቃሽ joint ጅማቶች ያሉት ያሉት ስለሆነ ይህም እቃዎችን እንድናነሳ ፣ እንድንወረውር ፣ ለመሸከም እና ለማሳሳብ ይጠቅመናል።

የትከሻ ግዳቶች በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ፣ የተለያዩ ነገሮችን በመወርወር መጠነኛ አደጋዎች እንዲከሰቱ መንስኤ ይሆናል።

ከአቅም በላይ ስንጠቀም ማለትም ክብደት ስናነሳ ፣ጥሩ የማይባል የሰውነት አቋም (Poor posture) ሲኖር እንዲሁም በስራ ቦታዎች ላይ ረጅሥ ጊዜ ቁጭ ብለን ለረጅም ሰአት ምናሳልፍ ከሆነም ይከሰታል።

Do you feel pain in your shoulder area when it's cold?

Our shoulders are a complex and mobile joint that helps us lift, throw, carry, and carry things. Shoulder injuries can occur during sports, throwing, and other activities, as well as from minor accidents.

It can also occur when we overuse our muscles, such as when we lift heavy weights, have poor posture, and spend long hours sitting at work.

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

20/11/2025

ለትከሻ ህመም የሚሆኑ ቤት ውስጥ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች

Home exercises for shoulder pain

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

18/11/2025

🏋‍♂Gym ውስጥ squat እና Shoulder press ከሰራችሁ በኋላ ጉልበታችሁ እና ትከሻችሁ ላይ ህመም ይሰማችኋል?

የ ስፖርት እና የአካል እንቅስቃሴ ጉዳቶች እንደ ጉልበት ህመም ፣ የቁርጭምጭሚት እና የትከሻ ህመሞችን ለማከም በ Nexus physiotherapy:
✔️manual therapy
✔️ Flexibility training እና
✔️ እንዴት ከጉዳት ራሳችሁን መከላከል እንዳለባችሁ ማስተማርን ያሉ ፕሮግራሞችን ቴክኒኮችን እንጠቀማለን!

🏋‍♂Do you feel pain in your knees and shoulders after doing squats and shoulder presses at the gym?

To treat sports and physical activity injuries such as knee pain, ankle pain and shoulder pain,
we use the following techniques at Nexus physiotherapy:
✔️manual therapy
✔️ Flexibility training and
✔️ How to protect yourself from injury!

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

15/11/2025

3 አንገት አካባቢ የመጨምደድ ስሜት እና ስልክ ወይም ኮምፒተር ተጠቅማችሁ ቀና ስትሉ ህመም ለሚሰማችሁ የሚሆኑ እንቅስቃሴዎች

3 Exercises that can help relieve neck stiffness and pain when using a phone or computer

📍ሲኤምሲ
📍ጦርሀይሎች
0944070809/ 0116702020

14/11/2025

በ Physiotherapy የሚድኑ የተለያዩ የህመም አይነቶች ምንድን ናቸው??

What are the different types of pain that can be treated with Physiotherapy?

📍ሲኤምሲ

📍ጦርሀይሎይ
📞0944070809/0116702020

Address

Https://www. Google. Com/maps/dir//Nexus+Physiotherapy+and+Stroke+Rehabilitation+Spec/@9. 0132909, 38. 8486263, 15. 32z/data=, 4m8, 4m7, 1m0, 1m5, 1m1, 1s0x164b9b84f44c4685:0x6d78fbe8ae60f90b, 2m2, 1d
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 19:00
Tuesday 08:30 - 19:00
Wednesday 08:30 - 19:00
Thursday 08:30 - 19:00
Friday 08:30 - 19:00
Saturday 08:30 - 18:00

Telephone

+251944070809

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram