Heal-Liv Hair Transplant & Dermatology Specialty Clinic

Heal-Liv Hair Transplant & Dermatology Specialty Clinic Heal-Liv Hair transplant is a full service hair transplant center which provides quality service and

13/11/2025

የፀጉርንቅለ ተከላ ከማድረግዎ በፊት ከ5 አምታት በላይ ልምድ ያለውን ሂል ሊቭ የቆዳ ህክምና እና የፀጉር ንቅለ ተከላ ማዕከል ያማክሩ
ቀጠሮ ለማስያዝ 0909909090 ይደውሉልን እናመሰግናለን

08/11/2025

ማድያትን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት እንችላለን ?

ዶ/ር ቤቴልሄም ታፈሰ
የቆዳ እና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት

ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0990909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

በምንዋብበት ጊዜ ለቆዳችን ጤና ተስማሚ የሆኑ ቅባቶችን ለይቶ መጠቀም አስፈላጊ ነው። ይህን ለማድረግ የሚያስችሉን ነግሮች የሚከተሉት ናቸው ። 1️⃣ የቆዳ አይነታችንን ማወቅ ፡ ቆዳችን ቅባታ...
05/11/2025

በምንዋብበት ጊዜ ለቆዳችን ጤና ተስማሚ የሆኑ ቅባቶችን ለይቶ መጠቀም አስፈላጊ ነው። ይህን ለማድረግ የሚያስችሉን ነግሮች የሚከተሉት ናቸው ።

1️⃣ የቆዳ አይነታችንን ማወቅ ፡ ቆዳችን ቅባታማ ነው? ደረቅ ነው? sensitive ነው ? ወይስ ጤናማ የሚባለው አይነት ነው? የሚለውን ማወቅ መሰረት ይሆናል። የቆዳ አይነታችሁን ለማወቅ የስኪን አናላይዘር (skin analyser) ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።

2️⃣ የቅባት / እንክብካቤ መድሃኒቶችን ከመጀመራችሁ በፊት ቆዳዎት ላይ ያሉትን የቆዳ እክሎች ለይታችሁ ማወቅ ያስፈልጋል። ለምሳሌ ብጉር፣ የቆዳ መሸብሸብ ፣ የቆዳ ነጠብጣብ መኖር የመሳሰሉት የተለየ ትኩረት ስለሚፈልጉ እነሱን በጊዜ ማወቅ ያስፈልጋል ።

3️⃣የምንጠቀማቸው ውጤቶች ለሁሉም ሰው ተስማሚ ስለማይሆኑ የተወሰኑ ምርቶችን በሃኪም እገዛ መሞከር እና ለኛ ተስማሚ የሆነውን ማወቅ

4️⃣የቆዳ ማስዋቢያ እና እንክብካቤ የቆዳ ስፔሻሊስት ሃኪም ጋር በመሄድ የቆዳችንን ሙሉ ጤንነት እና ሁኔታ ማወቅ ያስፈልጋል።

ወደ ማዕከላችን በመምጣት ተገቢውን የቆዳ ምርቶች በቆዳ ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ይታዘዝሎት።

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0990909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

Facebook Telegram Tiktok

02/11/2025

የፀጉር መሳሳት ላለባችሁ እና ፀጉር ንቅለ ተከላ ላደረጋችሁ በሙሉ የPRP ህክምና
0909909090 ይደውሉልን

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0909909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !📍አድራሻችን ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል
29/10/2025

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0909909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

26/10/2025

ሰዎች Heal Liv የፀጉር ንቅለ ተከላን ለምን ይመርጡታል ?
0909909090 ይደውሉልን

🧖‍♀️🦠 ፎሮፎር ምንድን ነው?ፎረፎር የጭንቅላት መፈክፈክ ሲሆን ብዙ ጊዜ ከማሳከክ ጋር አብሮ ይመጣል። ፎሮፎር የተለመደ እና ብዙውን ጊዜ ከባድ ያልሆነ ችግር ነው። 🌿 በምን ምክንያት ይመጣ...
24/10/2025

🧖‍♀️🦠 ፎሮፎር ምንድን ነው?

ፎረፎር የጭንቅላት መፈክፈክ ሲሆን ብዙ ጊዜ ከማሳከክ ጋር አብሮ ይመጣል። ፎሮፎር የተለመደ እና ብዙውን ጊዜ ከባድ ያልሆነ ችግር ነው።

🌿 በምን ምክንያት ይመጣል?

❄️ ደረቀ የራስ ቆዳ፣
🛢 የጭንቅላት ቅባት ማነስ ወይም መብዛት፣
🦠 የፈንገስ ኢንፌክሽን፣
🧴አንዳንድ የፀጉር መንከባከቢያ ምርቶች እና
🥱 ውጥረት እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ፎሮፎር ሊያመጡ ይችላሉ።

😣 ምልክቶቹ:

❄️ በጭንቅላት እና በትከሻ ላይ የሚረግፍ ነጭ የቆዳ እርጋፊዎች
🤔 የጭንቅላት ማሳከክ እና
🔴 የራስ ቆዳ መቅላት ወይም መቁሰል ሊታይ ይችላል።

💡 ፎረፎርን ለመቆጣጠር ምን ማድረግ ይቻላል?

🧴 ፎሮፎር መድሃኒት ያላቸውን ሻምፑዎችን መጠቀም፣
💦 የፀጉር ድርቀት ለመቀነስ ፀጉርን በሳምንት 1 ጊዜ መታጠብ እና ቅባት መቀባት ፣
✋ ማከክን ማቆም፣
✔ በቪታሚኖች እና በዚንክ የበለፀገ የተመጣጠነ ምግቦችን መመገብ እና
🧘‍♀️ ጭንቀትን መቆጣጠር ፎሮፎርን ለመቆጣጠር ይረዳል።

⚠️ መቼ ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል?

✔ ከባድ ማሳከክ ወይም ህመም ካለ፣
✔ የራስ ቆዳ ኢንፌክሽን ከታየ እና
✔ የፀጉር መርገፍ ከታየ በአፋጣኝ ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል።

💖ወደ ማዕከላችን በመምጣት ተገቢውን የፎሮፎር ህክምና እና እንክብካቤ በስመጥር ሃኪሞቻችን ያግኙ።

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0990909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

Facebook Telegram Tiktok

👉የፀጉር ንቅለ ተከላዎን ከ5 አመት በላይ ልምድ ባካበተው ድርጅታችን Heal Liv የፀጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና ከሊኒክ ያድርጉ።  👉ከቱርክ ባስመጣናቸው የበርካታ አመት ልምድ ያላቸ...
24/10/2025

👉የፀጉር ንቅለ ተከላዎን ከ5 አመት በላይ ልምድ ባካበተው ድርጅታችን Heal Liv የፀጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና ከሊኒክ ያድርጉ።

👉ከቱርክ ባስመጣናቸው የበርካታ አመት ልምድ ያላቸው ሀኪሞች እና ተንከባካቢ የጤና ባለሞያዎቻችን ረክተው ይመለሳሉ።

✅100% ዋስትና መስጠታችን ለየት ያደርገናል✅

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0909909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 : ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

🌿ለጤናማ ፀጉር እድገት የሚረዱ ምክሮች💧  ብዙ ውሃ ይጠጡ ይህም ፀግርዎ ውሃ አዘል እና ጠንካራ እንዲሆን ይረዳል። 🍳 በፕሮቲን የበለጸጉ ምግቦችን (እንቁላል፣ ዓሳ ፣ ጥራጥሬ) መመገብ  🥦 ...
23/10/2025

🌿ለጤናማ ፀጉር እድገት የሚረዱ ምክሮች

💧 ብዙ ውሃ ይጠጡ ይህም ፀግርዎ ውሃ አዘል እና ጠንካራ እንዲሆን ይረዳል።
🍳 በፕሮቲን የበለጸጉ ምግቦችን (እንቁላል፣ ዓሳ ፣ ጥራጥሬ) መመገብ
🥦 እንደ አይረን ፣ ዚንክ እና ቫይታሚን ዲ ያሉ ንጥረ ነገሮችን መውሰድ
🥑 እንደ አቮካዶ ፣ ለውዝ እና የወይራ ዘይት ያሉ ጤናማ ቅባቶች ይመገቡ ።
🔥 ከመጠን ያለፈ ሙቀት ፀጉርዎ ላይ አያብዙ ፣
🧴 ለስላሳ ሻምፖዎች እና ኮንዲሽነሮችን ይጠቀሙ ፣
💦 ፀጉርን በሞቀ ውሃ አይታጠቡ ፣
✂️ ጫፍ ጫፉን በተወሰኑ ጊዜያት ይቆረጡ ፣
🧘‍♀️ ጭንቀትን ይቀንሱ ፣
💖 የደም ዝውውርን ለማሻሻል የራስ ቅልዎን በቅባት ማሳጅ ያርጉ
🧼 ጸጉርዎን በየሳምንቱ ይታጠቡ
⚠️ የጸጉር ቀለም እና ሌሎች ኬሚካሎችን ያስወግዱ፣
🌿 በሃይለኛው ማበጠርን ያቁሙ ፣
💤 በቂ እንቅልፍ ያግኙ ይህን ማድረግ ለጤናማ ፀጉር እድገት አስፈላጊ ነው።

💡ወደ ማዕከላችን ሂል ሊቭ የጸጉር ንቅለ ተከላ እና የቆዳ ህክምና ክሊኒክ በመምጣት የቆዳ እና የፀጉር እንክብካቤ እንዲሁም የጸጉር ንቅለ ተከላ የረጅም አመት ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት ሃኪሞቻቻን ያግኙ።

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0909909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

Facebook Telegram Tiktok

💁‍♀️ የፀጉር ንቅለ ተከላ ለሴቶች 💖የጸጉር ንቅለ ተከላ ጤናማ ፀጉርን ከኋላ ወደ ፀጉር መርገፍ ወደሚገኝ ቦታ የሚተከልበት ህክምና ሲሆን ለሴት የፀጉር መርገፍ ዋና ምክንያቶች ጠባሳ ወይም ...
22/10/2025

💁‍♀️ የፀጉር ንቅለ ተከላ ለሴቶች 💖

የጸጉር ንቅለ ተከላ ጤናማ ፀጉርን ከኋላ ወደ ፀጉር መርገፍ ወደሚገኝ ቦታ የሚተከልበት ህክምና ሲሆን ለሴት የፀጉር መርገፍ ዋና ምክንያቶች ጠባሳ ወይም በመወጠር የሚመጣ ፀጉር መርገፍ ነው ።

🌸 ማን ይህን ህክምና ሊያደርግ ይችላል?

✔️ የፀጉር መርገፍ ያለባቸው ሴቶች፣
✔️ በቂ ለጋሽ ፀጉር ያላቸው ሴቶች እና
✔️ ጥሩ አጠቃላይ ጤና ያላቸው ሴቶች ይህን ህክምና ማግኘት ይችላሉ።

🩺 ከህክምናው በፊት ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

💊 የደም ማቅጠኛ መድኃኒቶችን ማቆም ፣
🚭 ሲጋራ እና አልኮልን ማቆም እና
🥗 የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ያስፈልጋል።

💆‍♀️ ከህክምናው በኋላ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

🛌 በቂ እረፍት ማድረግ፣
🌸 መጠነኛ መቅላት ወይም እብጠት ሊከሰት እንደሚችል ማወቅ እና
⏳ ውጤት ለማየት ከ8-12 ወራት እንደሚወስድ መረዳት ያስፈልጋል።

⚠️ ማወቅ የሚያስፈልጉ ነገሮች፡

💨 ጊዜያዊ የፀጉር መርገፍ ሊኖር ይችላል እና
🩹 ኢንፌክሽን ወይም ጠባሳ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።

💖 ተጨማሪ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

🏃‍♀️ ከባድ እንቅስቃሴን ማስወገድ እና
📅 ለተሻለ ውጤት ክትትልን አለማቋረጥ አስፈላጊ ነግሮች ናቸው።

✨ወደ ማዕከላችን በመምጣት ተገቢውን የፀጉር ንቅለተከላ እና እንክብካቤ በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ።

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0909909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

Facebook Telegram Tiktok

🩺 የፀጉር ንቅለ ተከላ ቅድመ ሁኔታዎች1. በቂ ለጋሽ ፀጉር ቦታ🧑‍🦱ይህ ቦታ ብዙውን ጊዜ የራስ ቅሉ ጀርባ ወይም ጎን ላይ ነው።✔️ ለጋሽ ፀጉሩ ጠንካራ እ መርገፍን የሚቋቋም መሆን አለበት።...
21/10/2025

🩺 የፀጉር ንቅለ ተከላ ቅድመ ሁኔታዎች

1. በቂ ለጋሽ ፀጉር ቦታ

🧑‍🦱ይህ ቦታ ብዙውን ጊዜ የራስ ቅሉ ጀርባ ወይም ጎን ላይ ነው።
✔️ ለጋሽ ፀጉሩ ጠንካራ እ መርገፍን የሚቋቋም መሆን አለበት።

2. ዕድሜ

🎂 ብዙውን ጊዜ ከ25 ዓመት በላይ ለሆኑ አዋቂዎች የሚመከር ነው።
✔️ ወጣት ታካሚዎች የፀጉር መርገፍ ሊያጋጥማቸው ይችላል ይህም የረጅም ጊዜ ውጤቶችን ይጎዳል ።

3. የፀጉር መርገፍ

🔄 የፀጉር መርገፍ በአንጻራዊ የተረጋጋ መሆን አለበት፣ ቀጣይነት ያለው መርገፍ ኪሳራን ያመጣል።

4. አጠቃላይ ጤና

❤️ እጩ ታካሚዎች በጥሩ አጠቃላይ ጤንነት ላይ መሆን አለባቸው።
✔️ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ የስኳር በሽታ፣ የልብ ሕመም፣ ወይም ከበሽታ ራስን የመከላከል ችግር ካለ ቶሎ የመዳን አቅምን ይጎዳል።

5. የራስ ቆዳ ሁኔታ

🩹ጤናማ የራስ ቆዳ ያስፈልጋል ፣ምንም ኢንፌክሽን ፣ እብጠት ወይም የቆዳ በሽታዎች መኖር የለበትም።

6. እውነታውን መረዳት

🎯 ታካሚዎች የንቅለ ተከላውን ውስንነት መረዳት አለባቸው።
✔️ሰፊ የፀጉር መርገፍ ባለባቸው አካባቢዎች ሙሉ ፀጉር ላይገኝ ይችላል።

7. የአኗኗር ዘይቤ

🚭ሲጋራ ማጨስ የመዳን አቅምን ይቀንሳል።
✔️አልኮል እና አንዳንድ መድሃኒቶች ቶሎ በመዳን ላይ ጫናም ያሳድራሉ ።

8. የስነ-ልቦና ዝግጅት

🧠 እጩዎች ተጨባጭ ተስፋ ሊኖራቸው ያስፈልጋል እና ለማገገም ሂደት ዝግጁ መሆን አለባቸው፣ ይህም ሙሉ ውጤትን ለማየት ብዙ ወራት ሊወስድ እንደሚችል ሊረዱ ይገባል ።

✅ወደ ማዕከላችን በመምጣት ተገቢውን የጸጉር ንቅለ ተከላ እና እንክብካቤ በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ።

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0990909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

facebook Telegram Tiktok

💇‍♂️ ከፀጉር ንቅለ ተከላ ብኋላ ለማደግ ምን ያህል ይቆያል? 🕒  የፀጉር ንቅለ ተከላ የተፈጥሮ ፀጉርን ለመመለስ አስተማማኝ እና ውጤታማ መንገድ ነው፣ ነገር ግን የሚታዩ ውጤቶችን ለማግኘር...
21/10/2025

💇‍♂️ ከፀጉር ንቅለ ተከላ ብኋላ ለማደግ ምን ያህል ይቆያል? 🕒

የፀጉር ንቅለ ተከላ የተፈጥሮ ፀጉርን ለመመለስ አስተማማኝ እና ውጤታማ መንገድ ነው፣ ነገር ግን የሚታዩ ውጤቶችን ለማግኘር ትዕግስት ያስፈልጋል።


🗓ከፀጉር ንቅለ ተከላ በኋላ ምን ሊኖር ይቻላል?

➡️ ከ1-2 ሳምንታት
በተተከሉ ቦታዎች ላይ መጠነኛ እብጠት፣ መቅላት እና ማሳከክ ሊኖር ይችላል። የራስ ቅሉን ከመንካት ወይም ከማከክ ይቆጠቡ።

➡️ ከ2-4 ሳምንታት:
የተተከለው ፀጉር መርገፍ ሊጀምር ይችላል፣ ይህ የተለመደ ነው አሳሳቢ አይደለም።

➡️ ከ2-3 ወራት
ምንም እንኳን ስስ እና ቀጭን ቢሆንም አዲስ ፀጉር ቀስ በቀስ ማደግ ይጀምራል።

➡️ከ3-6 ወራት
ፀጉር ወፍራም እና ጠንካራ ይሆናል።

➡️ ከ9-12 ወራት
አብዛኛዎቹ ታካሚዎች በዚህ ደረጃ ሙሉ የፀጉር እድገት ያያሉ።

💡 ከፀጉር ንቅለ ተከላ በኋላ እንዴት መንከባከብ ይቻላል?

✅ ለ 2-3 ሳምንታት ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ዋና ወይም የፀሐይ መጋለጥን ያስወግዱ።
✅ የታዘዙ ሻምፖዎችን እና መድሃኒቶችን ብቻ ይጠቀሙ።
✅ ለተሻለ ውጤት ሁሉንም ቀጠሮዎች ላይ ይገኙ።

👨‍⚕️ወደ ማዕከላችን በመምጣት ተገቢውን የፀጉር ንቅለ ተከላ እንክብካቤ እና ህክምና በስመጥር ሃኪሞቻቻን ያግኙ።

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል

👨🏻‍🦱በክሊኒካችን የጸጉር ንቅለ ተከላ እና የቆዳ ህክምና አገልግሎት ከፍተኛ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች እየተሰጠ ይገኛል። እርስዎም መጥተው ጥራት ያለው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

facebook Telegram Tiktok

✔ለማንኛውም አይነት የጸጉር ንቅለ ተከላ እና ቆዳ ህክምና በ 0990909090 ወይም 0987808084 ይደውሉልን !

Address

Bole, Snap Plaza
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:00

Telephone

+251909909090

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heal-Liv Hair Transplant & Dermatology Specialty Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Heal-Liv Hair Transplant & Dermatology Specialty Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram