28/11/2025
ሆፕ ኦንኮሎጂ በዶክተር ዎንጌል አማካኝነት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓመታዊ የጤና ሳምንትን አስመልክቶ ስለካንሰር በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ በመሳተፋችን ኩራት ይሰማናል።
አብረን ግንዛቤ የማስጨበጥ እና ህመሙን በጊዜ እንዲለዩ ማበረታታትን፣ እና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን መደገፍን እንቀጥላለን።
We are proud to share that Hope Oncology, through Dr. Wongel, delivered an important cancer screening awareness session during Ethiopia Airlines’ Annual Wellness Week.
Together, we continue spreading knowledge, encouraging early detection, and supporting healthier lives.