Eman Herbal medical center

Eman Herbal medical center we have 32 medicinal plants listed in Quran and Hadith 4 of them cure all disease expect death

28/06/2024

ዮሐኪም( YOHAKIM) ምንነት (Description) 100%  ተፈጥሮዓዊ ለምግብና ለመድሃኒትነት ከ7 ፍቱን እፅዋቶች በፍረማሲ ባለሙያ የተቀመመ ሲሆን  ፍቱንና  ለጤና ተስማሚ ነው፡፡ Det...
05/06/2024

ዮሐኪም( YOHAKIM)
ምንነት (Description)
100% ተፈጥሮዓዊ ለምግብና ለመድሃኒትነት ከ7 ፍቱን እፅዋቶች በፍረማሲ ባለሙያ የተቀመመ ሲሆን ፍቱንና ለጤና ተስማሚ ነው፡፡
Detoxification our body (ሰውነታቸን ከመርዛማ ነገራት ማፅዳት)
unique scientific experience in healing herbs by clinical evidences
በልዩ ሳይንሳዊ ክህሎት ለሰው ልጆች የተፈጠር በዋሽነቱ በሽዎች የተረጋገጠ
ይህ መድኃኒት ያለምንም የጎንዮሽ ጉዳት የብዙ በሽታዎች በመንኤ የሆኑትን ወደ ሆዳችን የገቡትን ቆሻሻ መረዛማ ነገሮትና ጀርሞች በማፅዳት ጤናማነትን ያላብሰናል፡፡
ለማንኛውምሰውውስጡንከጀርሞችከምግብቅሪተአካልብስባሽነገሮችበዮሃኪምበማፅዳትጤናዎን ለመጠበቅናከበሽታለመፈወስቢወስዱት በባለሙያ የሚመከር ፍቱነን መድሀኒትናአጋር ምግብ (food and supplementory medicene)ነው፡፡
ተፈጥሮ ለሰው ልጅ ጤና ብቁ መሆኗ ሲረጋገጥ ፤
የጥንት ጥበብ በዘመናዊሳይንስ ሲናጥ፤
ፋርማሲው ፈዋሽ ዕፅዋትን ወደ ፈውስ ቀይሮ፤
እንጉዳይ ሞሪንጋን ፍትኖችን ጨማምሮ፤
ዮሃኪም ተገኘ ለሰዎች ፈውስሆኖ፤
የእፅዋት ክዋክብት የፈውስ ጣርያ ይዞ፤
መዳን መፈወስ ነው ዩሃኪምን ይዞ::
ሰውነታችንበጀርሞችናበምግብቅሪተአካልብስባሾችበጊዜሂደትወደሬንጅመሰልየተቀየሩናበወፍራሙናበቀጭኑአንጀትበጨጓራግርግዳየተለጠፉመርዛማነገሮችመኖራቸውምልክቶቹናየ እነዚህ ማስወገጃ መፍትሔ የሆነው
ሂደቱና አሰገራሚ ጠቀሜታዎቹ (MOA and indications)
ውስጣችን በጀርምና በመርዛማ ነገሮች በመመረዙና በመታወኩ የጤና ቀውስ ሰለተፈጠረብን ዮሃኪም እነዚህን ነገሮች በማጽዳት የተስተካከለና ሁለንተናዊ ጤናማነትን በማላበስ የበሽታ የመከላከል አቅምና የመፈወስ አቅምን ያሳድጋል፡፡
 አልፎ አልፎ የሆድ መጮህ መንጓጓትን መንፋትና ጤናማ ያልሆነን የምግብ አለመንሸራሸርን ይፈውሳል፡፡
 ወደ ሰውነታችን ከምግብ ጋር ተዋህደው የገቡትን ጀረሞች፣ የሆድ ውስጥ ትላትሎች አላስፈላጊ የምግብ ቅሪተአካልና ብስባሽ ነገሮች በተወሰነ የማስቀመጥና የማሸናት ባህሪ በመግደልና በመጠራረግ ያስወግዳል፡፡
 helps to decrease inflammation Studies in humans have found that it increases the activity of natural killer cells, which are immune cells that fight infection and help you stay healthy
 በሰውነታችን ውስጥ የተለያዩ እጢዎች የኩላሊትና የሃሞት ጠጠር እንዳይፈጠር የውስጥ አካላትን ያጸዳል፡፡
 የእጅ እና እግር መደንዘዝ የአፍ መጥፎ ጠረንን፣ማራኪ የቆዳ ልስላሴ እና ውበትን እንዲኖር ይረዳል፡፡
 በሰውነት እና በሆድ ዕቃ ውስጥ ያለውን አላስፈላጊ ኮልስትሮል በማስወገድ ቦርጭና የሰውነት ክብደት ይቀንሳል፡፡
 በመተንፈሻ አካላት እና በሆድ ውስጥ ያለውን አላስፈላጊ አክታ መሰል ዝልግልግ ፈሳሽ ናይትሪክ አሲድ እና ጋዝ ያጸዳል፡፡
 በማሸናት ሂደት የኩላሊትና የፊኛ ቧንቧዎችን የጨጓራ የአንጀት መቆሸሽን እንዳይፈጠር ይረዳል፡፡
 ጠዋት ጠዋት ከመኝታዎ ሲነሱ የመደካከምና የመቆረጣጠም ስሜት ካሎት በሰውnት ውስጥ መርዛማ ነገሮች የመከማቸት ምልክት ስለሆነ በማፅዳት ሂደት ጤንነቶን በመታደግ ቀለል የማለት ስሜት እና ምቾት ያለው ሰላማዊ እንቅልፍ ይሰጦታል ፡፡
 ሰውነትን ከደምግፊት ከስኳር ከኮልስትሮል ይከላከላል፡፡
 cathartic ማለትም አንጀታችን ፈሻሽ እንዲያመነጨና ውስጡን እንዲወለውልና እንዲያፀዳ ማስቻል
 stimulating disinfecting liver
 help to dissolve uric acid and cholesterol then remove
 treat jaundice and stimulates liver function
 for dropsy
 for externally eczema , skin itching and eruption
 የአንጀት እና የውስጥ አካላት ድርቀትን በማለስለስ ጠጣር ነገሮችንና ቆሻሻዎችን ሰባብሮ ማንኛውም ቆሻሻ ነገሮችን በቀላሉ እንዲወገዱ ይረዳል፡፡
 በተለያዩ ማዕድናት በአይረን ፣በዚንክ፣በማንጋነስ፣በካልሼምና ፎስፈረስ የበለፀገ በመሆኑ ካንስር እና ዕጢ እንዳይፈጠር ይረዳል፡፡
 በመሆኑም ዮሃኪም በርካታ በሽታዎችን ለመፈወስና ለመከላከል የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ፈውስ የሚሰጥ መድኃኒት ነው፡፡
ልብ ይበሉ ዮሃኪም ፈውሱን ሲጀምርና የውስጥ አካላትን በሚያፀዳበት ሂደት ከወትሮው በተለየ በቀን 3ጊዜ የማስቀመጥ ወይም የማሸናት ባህሪ ያሳዮታል::
ዮሃኪም ጋር ጎን ለጎን አብረው ቢወሰዱ የሚመከሩ

 ሀባብ
 ጠዋት ማርና ቴምር
 የገብስ (አጃ) ሾርባ
 የተለያዩ የአትክልትና የፍራፍሬ ዉጤቶች

Preparation and Dosage(አወሳሰድና መጠን )
በአንድ የሻይ ማንኪያ ዮሐኪም ዱቄት በአንድ ብርጭቆ ለብ ባለ ውሃ እና 3 የሻይ ማንኪያ ማር በጥብጦ ጠዋት ቁርስ በፊት 30 ደቂቃ በባዶ ሆድ ማታ ማታ ደግሞ እራት ከተመገቡ 30 ደቂቃ በኃላ መጠጣት ፡፡
• በዚህ መልክ መድኃኒቱ ከ 7 እስከ 10 ለሚሆኑ ቀናት ደጋግሞ መጠጣት ያስፈልጋል ፡፡
በተጨማሪም መድኃኒቱ እንደ ምግብነት የሚያገለግል እንደ መሆኑ መጠን በየ3ወሩ ቢወሰድት ይመከራል፡፡
 የንጥረ ነገር ይዘት (active ingredients)
Glycosides mono-unsaturated fatty acids especially oleic acid, mucilage , Mucopolysaccharides
Cathartic acid Beta glucan Anti inflammation Flavored
tritepenes Tohnis Kaempterol Phosphorus Calcium Manganese Zinc Iron Silica Soluble and Insoluble fiber
መውሰድ የሌለባቸው (precautions ) ፡-
 ነፍሰጡር፣በተደጋጋሚ ተቅማጥ የሚያጠቃው ፤የማቅለሽለሽና የሆድ ቁርጠት ያለበት፤ሰውነቱ ከመጠን በላይ የተዳከመ (የከሳ) ከፍተኛ የጨጓራ ቁስለት ያለባቸው፤በወሊድ ወይም በሌላ ጉዳይ ሆዳቸው አካባቢ ላይ ኦፕሬሽን የተሰራላቸው እና አንድ አመት ያልሞላቸው፣ ከ5 አመት በታ ችያሉ ህጻናት፡፡
https://t.me/emanherbal

የተፈጥሮ ፈዉስ የሰው ልጅ ጤንነቱን ትልቅ አትኩሮት የሚሠጠዉ እና የሚያሣስበዉ ጉዳይ ነዉ።ጤንነቱ ሲታወክ ለደዌዉ ፈዉስ መጠነ ሰፊ ጥናት እና ምርምር ያደርጋል እያደረገም ይገኛል። የህክምና ...
23/05/2024

የተፈጥሮ ፈዉስ የሰው ልጅ ጤንነቱን ትልቅ አትኩሮት የሚሠጠዉ እና የሚያሣስበዉ ጉዳይ ነዉ።

ጤንነቱ ሲታወክ ለደዌዉ ፈዉስ መጠነ ሰፊ ጥናት እና ምርምር ያደርጋል እያደረገም ይገኛል። የህክምና እና የ የፋርማሲዮቲካል (pharmaceutical) ኢንዱስትሪናሴክተሮች የዚህ ፈዉስ መመለሻ ፋብሪካዎች ናቸዉ። በተለይ ከ covid 19 በኋላ የሠው ልጅ ለተፈጥሮአዊ ጤንነቱ የበለጠ መፍትሄ እና ፈዉስ ያገኘዉ በተፈጥሮአዊ (እጵዋት) medicinal plants/ እንዲሁም የእንሰሳትት ግብአቶች /animal input/ እንደ ማር በመሳሰሉት ላይ ሁኖ አግኝቶታል። ይህንንም እንደ አፍሪካ እና እንደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢማን ባህላዊ ህክምና ማእከል በፋርማሲ ባለሙያ ከ 854 በላይ በሆኑ ፈዋሽ እፅዋቶች ላለፍት 10 አመታት የተሳካ እና የተጀረበ የፈዉስ አገልግሎት ሲሠጥ ቆይቷል ። ስለ አገልግሎታችን ማየት ማመን ነው ይደውሉ ይምጡ!
ለበለጠ መረጃ በtelegram chanal https://t.me/emanherbal ላይ እንዲሁም በአካል መጥተው ለማየት

አድራሻችን
ቁ 1 ቤተል አደባባይ ከመስጊዱ ጀርባ
ቁ 2 ደሴ ጊዩን አካባቢ እንገኛለን

ስልክ 0912183142 0923611870

23/05/2024

የተፈጥሮ ፈዉስ የሰው ልጅ ጤንነቱን ትልቅ አትኩሮት የሚሠጠዉ እና የሚያሣስበዉ ጉዳይ ነዉ።

ጤንነቱ ሲታወክ ለደዌዉ ፈዉስ መጠነ ሰፊ ጥናት እና ምርምር ያደርጋል እያደረገም ይገኛል። የህክምና እና የ የፋርማሲዮቲካል (pharmaceutical) ኢንዱስትሪናሴክተሮች የዚህ ፈዉስ መመለሻ ፋብሪካዎች ናቸዉ። በተለይ ከ covid 19 በኋላ የሠው ልጅ ለተፈጥሮአዊ ጤንነቱ የበለጠ መፍትሄ እና ፈዉስ ያገኘዉ በተፈጥሮአዊ (እጵዋት) medicinal plants/ እንዲሁም የእንሰሳትት ግብአቶች /animal input/ እንደ ማር በመሳሰሉት ላይ ሁኖ አግኝቶታል። ይህንንም እንደ አፍሪካ እና እንደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢማን ባህላዊ ህክምና ማእከል በፋርማሲ ባለሙያ ከ 854 በላይ በሆኑ ፈዋሽ እፅዋቶች ላለፍት 10 አመታት የተሳካ እና የተጀረበ የፈዉስ አገልግሎት ሲሠጥ ቆይቷል ። ስለ አገልግሎታችን ማየት ማመን ነው ይደውሉ ይምጡ!
ለበለጠ መረጃ በtelegram chanal https://t.me/emanherbal ላይ እንዲሁም በአካል መጥተው ለማየት

አድራሻችን
ቁ 1 ቤተል አደባባይ ከመስጊዱ ጀርባ
ቁ 2 ደሴ ጊዩን አካባቢ እንገኛአለን

ስልክ 0912183142 0923611870

we have 32 medicinal plants listed in Quran and Hadith 4 of them cure all disease expect death

የቺያ ዘሮች ክፍል ሁለትፕሮቲንየቺያ ዘሮችም ጠቃሚ የፕሮቲን ምንጭ ናቸው። የቺያ ዘሮች ሁሉንም ዘጠኙ አስፈላጊ አሚኖ አሲዶች ይይዛሉ። በቺያ ዘሮች ውስጥ ያለው ፕሮቲን የደም ስኳር መጠን እን...
05/05/2024

የቺያ ዘሮች ክፍል ሁለት
ፕሮቲን
የቺያ ዘሮችም ጠቃሚ የፕሮቲን ምንጭ ናቸው። የቺያ ዘሮች ሁሉንም ዘጠኙ አስፈላጊ አሚኖ አሲዶች ይይዛሉ። በቺያ ዘሮች ውስጥ ያለው ፕሮቲን የደም ስኳር መጠን እንዲረጋጋ እና ቋሚ የኃይል ምንጭ እንዲኖር ይረዳል።

የቺያ ዘሮችን በአመጋገብዎ ውስጥ እንዴት እንደሚጨምሩ

የቺያ ዘሮችን በአመጋገብዎ ውስጥ ማካተት በጣም ቀላል ነው። እንደ እርጎ፣ እህል ወይም ሰላጣ ባሉ ምግቦች ላይ በቀላሉ አንድ ወይም ሁለት የሾርባ ማንኪያ መርጨት ይችላሉ። የቺያ ዘሮችን ለስላሳዎች ወይም ሾርባዎች ማከል ወይም ወደ ፓንኬክ ሊጥ ወይም ሌላ የቁርስ ምግብ መቀላቀል ይችላሉ ። የቺያ ዘሮች መጠነኛ ጣዕም ስላላቸው የምግብዎን ጣዕም ሊነኩ አይችሉም።
የቺያ ዘሮችን ወደ አመጋገብዎ የሚገቡበት ሌላው ታዋቂ መንገድ ቀላል የቺያ ፑዲንግ መስራት ነው። ከፈሳሽ ጋር ሲደባለቁ የቺያ ዘሮች የጂልቲን ሽፋን ያዳብራሉ, በመጠን ይስፋፋሉ እና ፑዲንግ መሰል ይፈጥራሉ እናም ፑንዲንጉን ወደ ተለያዩ ፍራፍሬዎች ጋር በመቀላቀል መጠቀም ይቻላል።
ኢማን ሀርባል ሜድስን

https://t.me/emanherbal

ክፍል 1   የቺያ ዘሮች ምንድን ናቸው?የቺያ ዘሮች የመካከለኛው አሜሪካ ተወላጅ ከሆኑት ከአዝሙድ ቤተሰብ አባል ከሆነው ከሳልቪያ ሂስፓኒካ ተክል የተገኙ ጥቃቅን ጥቁር ወይም ነጭ ዘሮች ናቸው...
30/04/2024

ክፍል 1
የቺያ ዘሮች ምንድን ናቸው?
የቺያ ዘሮች የመካከለኛው አሜሪካ ተወላጅ ከሆኑት ከአዝሙድ ቤተሰብ አባል ከሆነው ከሳልቪያ ሂስፓኒካ ተክል የተገኙ ጥቃቅን ጥቁር ወይም ነጭ ዘሮች ናቸው። እነዚህ ትናንሽ ዘሮች ከ 5,000 ዓመታት በላይ የሰዎች አመጋገብ አካል ናቸው። የቺያ ዘሮች ለአዝቴኮች እና ለማያውያን ዋና ምግብ ነበሩ።
የቺያ ዘሮች የጤና ጥቅሞች
የቺያ ዘሮች ብዙ የጤና ጥቅሞችን ሊደግፉ በሚችሉ ንጥረ ነገሮች ተሞልተዋል። ከነሱ መካክል:
• የደም ግፊትን መቀነስ
• የኮሌስትሮል መጠንን መቀነሰ ፣የምግብ መፍጫውን ጤና መደገፍ
• በክብደት አስተዳደር ውስጥ እገዛ የቺያ ዘሮች ወደ ውስጥ በሚገቡበት ጊዜ በሆድ ውስጥ እንደ ጄል የሚመስል ንጥረ ነገር ይፈጥራሉ ፣ ይህም የሙሉነት ስሜትን ከፍ ሊያደርግ እና የምግብ ፍላጎትዎን እና የካሎሪ ፍጆታዎን ይቀንሳል።
• እብጠትን መቀነስ
• የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር ይረዳል
• ሥር የሰደደ በሽታን መከላከል
፨የልብ ሕመም በልብ ጤና ፊት ፋይበር LDL ("መጥፎ") ኮሌስትሮልን እና ትራይግሊሰርይድን ዝቅ ለማድረግ ይረዳል።
· ዓይነት 2 የስኳር በሽታ
· በርካታ የካንሰር ዓይነቶች
• እብጠትን ለመከላከል
· የመርሣት በሽታን ለመከላከል
• የምግብ መፈጨት ችግር።
• ጭንቀትንና ድብርትን ማሻሻል።
የቺያ ዘሮች፡- የተመጣጠነ ከባድ ክብደት
የቺያ ዘሮች ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ፣ አንቲኦክሲደንትስ እና የተለያዩ ቪታሚኖች እና ማዕድናት እንደ ካልሲየም፣ ማግኒዥየም እና ፎስፎረስ ለጤናዎ ጠቃሚ የሆኑትን ጨምሮ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን ይይዛሉ።
፨ኦሜጋ -3 ቅባት አሲዶች
የቺያ ዘሮች የኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ሃይል ናቸው። የዚህ ዓይነቱ ፋቲ አሲድ በዋነኝነት የሚገኘው በቅባት ዓሳ፣ በለውዝ እና በዘሮች ውስጥ ነው።
ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ለአእምሮ ሥራ፣ ለልብ ጤና እና በሰውነት ውስጥ ያለውን እብጠት በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ኦሜጋ -3ን በአመጋገብ ውስጥ ማካተት አጠቃላይ ደህንነትን ያበረታታል, የካርዲዮቫስኩላር እና የእውቀት (ኮግኒቲቭ) ተግባራትን ይጠቀማል።የቺያ ዘሮች አልፋ-ሊኖሌኒክ አሲድ (ALA) በመባል በሚታወቀው ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ የበለፀጉ ናቸው። ሰውነት ALA በራሱ ማምረት አይችልም, ስለዚህ በምግብ መገኘት አለበት. ALA ን መጠቀም ለልብ ህመም ተጋላጭነት መቀነስ ጋር ተያይዟል።
ፋይበር
የቺያ ዘሮችን በአመጋገብዎ ውስጥ ማካተት የፋይበር ፍጆታን ለመጨመር ጥሩ መንገድ ነው። አንድ አውንስ የቺያ ዘሮች (ከሁለት እስከ ሶስት የሾርባ ማንኪያ) በግምት 9.8 ግራም የአመጋገብ ፋይበር ያቀርባል።
በልብ ጤና ፊት ፋይበር የኤል ዲ ኤል ("መጥፎ") ኮሌስትሮልን እና ትራይግሊሰርራይድ መጠንን ለመቀነስ ይረዳል፣ እና የልብ መከላከያ HDL ኮሌስትሮልን ከፍ ለማድረግ ይረዳል።

በቺያ ዘሮች ውስጥ ያለው ፋይበር ሰገራን በማለስለስ እና ብዙ በማቅረብ ጤናማ የምግብ መፈጨትን ይረዳል። ይህ ሰገራ በፍጥነት ወደ አንጀት እንዲያልፍ እና የሆድ ድርቀትን ለማስታገስ ይረዳል።

አንቲኦክሲደንትስ

የቺያ ዘሮች ቶኮፌሮል፣ ፋይቶስትሮል፣ ካሮቲኖይድ እና ፖሊፊኖሊክ ውህዶችን ጨምሮ በፀረ-ኦክሲዳንት ተጨምረዋል። አንቲኦክሲደንትስ አካልን ከነጻ radicals ከሚያስከትሉት ጉዳት ለመከላከል ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፣ይህም በሰውነት ውስጥ ተከማችቶ ወደ ሴል መጎዳትን ለበሽታ መዳረግን ይከላከላል።
ኢማን ሀርባል
https://t.me/emanherbal

10 የተልባ ፍሬ የጤና ጥቅም (Health Benefits of Flax)1. የተልባ ፍሬ በጠቃሚ የምግብ ይዘቶች የተሞላ ነው፡፡ከጥንታዊ ስልጣኔ ጀምሮ የተልባ ፍሬ ጠቃሚ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባ...
24/04/2024

10 የተልባ ፍሬ የጤና ጥቅም
(Health Benefits of Flax)

1. የተልባ ፍሬ በጠቃሚ የምግብ ይዘቶች የተሞላ ነው፡፡

ከጥንታዊ ስልጣኔ ጀምሮ የተልባ ፍሬ ጠቃሚ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል፡፡ ቡናማ እና ወርቅማ አይነቶች አሉ፤ ሁለቱም ተመሳሳይ ጠቀሜታ አላቸው፡፡

አንድ የሻይ ማንኪያ የተልባ ፍሬ በውስጡ ተመጣጣኝ የሆነ የካሎሪ፣ ፕሮቲን፣ ካርቦሐይድሬት፣ ፊይበር፣ ቅባት፣ ኦሜጋ 3፣ ቪታሚን ቢ 1፣ ቢ 6፣ ፎሌት፣ ካልሺየም፣ አይረንእና ማንግኒዢየም ይዘት አለው፡፡

ለጤና የሚጠቅመው በተለይ በኦሜጋ 3 እና ፋይበር ይዘቱ ነው፡፡

2. የተልባ ፍሬ በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው፡፡

በተለይ የስጋ እና የወተት ተዋዕፆ ለማይወስዱ ሰዎች የተልባ ፍሬ ሁነኛ የኦሜጋ 3 ምንጭ ነው፡፡ መሰል የምግብ ይዘት ያላቸው የልብን ጤንነት ለመጠበቅ እና ጭንቅላት ውስጥ ደም እንዳይፈስ እንደሚረዱ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

3. የተልባ ፍሬ ካንሰርን ሊከላከል የሚችል ውህድ አለው፡፡

እነዚህ ውህዶች የአንታይኦክሲዳንት እና ኤስትሮጅን ባህሪ ስላላቸው በካንሰር (እንደ የጡት ካንሰር እና የፕሮስቴት ካንሰር) የመያዝ እድልን በመቀነስ ጤንነትን ይጠብቃሉ፡፡

4. የተልባ ፍሬ ከፍተኛ የፋይበር መጠን ይይዛል፡፡

ተልባን የእለት ተእለት ምግቦት ውስጥ ማስገባት የምግብ መፈጨትን ከማሳለጡ በላይ የምግብ መፈጨት ላይ የሚሳተፉ አትን ጤንት ያሻሽላል፡፡

5. የተልባ ፍሬ የደም ውስጥ ኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል፡፡

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን 3 የሻይ ማንጂያ ተልባ ለወራት መመገብ የመጥፎ ኮሌስትሮል መጠንን እጅጉን በመቀነስ ጥሩ የሚባለውን ኮሌስትሮል ይጨምራል፤ ይህም እድሜአቸው ከ45 በላይ የሆኑ ሴቶች ላይ ጎልቶ ታይቷል፡፡ ይህም የሚሆነው በተልባ ውስጥ ያለው ፋይበር ከሃሞት ጨው ጋር በሚጣበቅበት ጊዜ ከሰውነት ስለሚወገድ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ የልብን ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡

6. የተልባ ፍሬ የደም ግፊትን ሊያስተካክል ይችላል፡፡

ተልባ የደምግፊትን እንደሚቀንስ ብዙ ጥናቶች አሳይተዋል፡፡ በቀን 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ መመገብ ለዚህ ይረዳል፡፡ ተያይዞም የሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች ተጋላጭነትን ይቀንሳል፡፡

7. ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን ይይዛል፡፡

ተልባ በጣም ጥሩ የሚባል የፕሮቲን ምንጭ ነው፡፡ በዚህም ምክንት የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም በመጨመር፣ ኮሌስትሮልን በመቀነ፣ ካንሰርን በመከላከል እና በፀረ-ፈንገስ ባህሪው ወደር አይገኝለትም፡፡ የስጋ ተዋፅዖ ለማይወስዱ ሰዎች ተመራጭ ነው፡፡

8. የተልባ ፍሬ የደም ውስጥ ስኳር መጠንን ለማስተካከል ይረዳል፡፡

በአለምአቀፍ ደረጃ የስኳር በሽታ ዋነኛ የጤና ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡ የስኳር በሽተኞች መደበኛ አመጋገባቸው ላይ ከ1-2 የሻይ ማንኪያ ተልባ ቢያንስ ለአንድ ወር ቢጨምሩ በአስገራሚ ሁኔታ የስኳር መጠናቸው ይቀንሳል፡፡ ይህም የሆነው የተልባ ፍሬ በውስጡ ባለው የማይሟሟ የፋይበር መጠን ምክንያት ነው፡፡

9. የተልባ ፍሬ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስ ሊረዳ ይችላል፡፡

በተለይ በየሰዓቱ ምግብ መብላት ለለመዱ ሰዎች ተልባን (ከ1-2 የሻይ ማንኪያ)በሚጠጡት ፈሳሽ ውስጥ በየቀኑ መጨመር የረሐብ ስሜትን ያርቃል፡፡ ምክንያቱም በተላባ ውስ ያለው የሚሟሟ የፋይበር አይነት በጨጓራ የምግብ መፈጨትን ሲያዘገይ፤ የረሐብን ስሜት እና የምግብ ፍላጎትን ይቀንሳል፡፡

10.ማረጥን እና የሆርሞን መዛባትን ይቀንሳል::

የተልባን ፍሬ በተለያዩ የምግብ አይነቶቾ ውስጥ በመጨመር ሊመገቡት ይችላሉ::
https://t.me/emanherbal

አልሙም በተፈጥሮ የሚገኝ መአድን ነው።አልሙም በሁለት መልኩ ማለትም ንፁህ እና ድብልቅ ሁኖ ሊገኝ የሚችል የማዕድን ጨው ነው። የሚገኘው በኔፓል፣ ቢሃር፣ ፑንጃብ እና ካትያዋር አካባቢ ካለው ...
22/04/2024

አልሙም በተፈጥሮ የሚገኝ መአድን ነው።አልሙም በሁለት መልኩ ማለትም ንፁህ እና ድብልቅ ሁኖ ሊገኝ የሚችል የማዕድን ጨው ነው። የሚገኘው በኔፓል፣ ቢሃር፣ ፑንጃብ እና ካትያዋር አካባቢ ካለው የአፈር ማዕድን ነው።ቀለም የሌለው፣ ግልጽ ሽታ የሌለው፣ ክሪስታል ጎምዛዛ ጣዕም ያለው ነው። በግብፅ፣ በጣሊያን፣ በእንግሊዝ፣በጀርመን እና በህንድ ውስጥ ይገኛል።
አልሙም ፖታሲየም፣ አሉሚኒየም፣ ሃይድሮጂን፣ ሰልፈር እና ኦክሲጅን ያካትታል ፊትካሪ፣ ፋትኪሪ፣ፋታፋዲ (ቤንጋሊ)፣ አልሙኒየም ሰልፌት፣ የአልሙኒየም እና የፖታስየም ሰልፌት, የአሉሚኒየም እና የአሞኒየም ሰልፌት (እንግሊዝኛ); ፋታካሪ (ጉጅራቲ); ፊትካሪ, ፊቲካሪ, ፊትኪሪ (ሂንዲ); ፋትካሪ (ፑንጃቢ); pati-karam, padikharam, shinacarum (ታሚል); ስፓቲካሪ, ሱራሽትራጃ, ካማክሺ, ቱቫሪ (ሳንስክሪት); pitki (Sindhi) የ alum የተለመዱ ስሞች ናቸው።ሲሞቅበ 200 ዲግሪ አካባቢ ይቀልጣል።
ለብዙ የጤና አጠቃቀሞች ተስማሚ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በብዙ ፋርማሲዩቲካል፣ ኮስሜቲክስ እና የምግብ ምርቶች ውስጥ ይገኛል። በአራት የተለያዩ ቀለሞች ይመጣሉ: ነጭ, አረንጓዴ, ቢጫ እና ቀይ. ነጭ ፊትካሪ፣ አረንጓዴ ሄያ ካሴስ፣ ቢጫው ካሴስ፣ ቀይ ደግሞ ሱርክ ፊትካሪ በመባል ይታወቃል። በጣም ታዋቂው ጥራት ያለው አልም, እንደ ኡናኒ ሐኪሞች ገለጻ, በቀላሉ የሚሰበር ነው።
የአልሙም ዘርፈ ብዙ ጥቅም

✓ አልሙም ለካንሰር፣ ለኪንታሮት እና ለሴት ብልት ኢንፌክሽኖች ለማከም በባህላዊ መድኃኒትነት ያገለግላል።
✓ አልሙም ውሃን ለማከም እና ከቆሻሻ ለማጽዳት እንደ ባህላዊ መድኃኒትነት አገልግሏል።
✓ አልሙም ፀረ-ፈንገስ ባህሪ እንዳለው በመረጋገጡ በተወሰኑ የፈንገስ ዓይነቶች ላይ ውጤታማ ያደርገዋል።
• ፀረ-ባክቴሪያ ነው
• አንቲፕሌትሌት (የፕሌትሌት ውህደትን ይከላከላል)
• የፀረ-ውፍረት እንቅስቃሴ ሊኖረው ይችላል
• ፀረ-ሄሞራጂክ (መድማትን ያቆማል)
• ፀረ-ብግነት አቅም አለው
• ጸረ-ድብርት ነው
• ፀረ-አስማቲክ ነው
· ፀረ-ፈንገስ በሀሪ አለው
· ለተለያዩ ኢንፌክሽኖች ይጠቅማል
ኢማን ሀርባል
https://t.me/emanherbal

በቀን ሶስት ፍሬ ቴምር በመመገብ እነዚህን ጠቀሜታዎች ያገኛሉ።ቴምር በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ በስፋትየሚዘወተር እና ከገበታ የማይጠፋ ጣፋጭ ፍሬነው።ይህ ፍሬ ከመጣፈጥ ያለፈ ግን በርካታ ...
04/04/2024

በቀን ሶስት ፍሬ ቴምር በመመገብ እነዚህን ጠቀሜታዎች ያገኛሉ።
ቴምር በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ በስፋት
የሚዘወተር እና ከገበታ የማይጠፋ ጣፋጭ ፍሬ
ነው።
ይህ ፍሬ ከመጣፈጥ ያለፈ ግን በርካታ የጤና
ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል።
በውስጡ መዳብ፣ ብረት፣ ፖታሺየም፣
ማግኒዢየም፣ ማንጋነዝ፣ ቪታሚን ቢ6፣ ኤ፣ ኬ፣
አሰር /ፋይበር/ እና ሌሎችንም ለሰውነት እጅግ
ጠቃሚ የሆኑ ከ20 በላይ ንጥረ ነገሮችን የያዘ
ነው።

በቀን 3 ጣፋጭ የቴምር ፍሬ :-

ብርታት ለማግኘት፦ ሰውነት ሲዳከም እና ስራን
መከወን ሲሳነው ይህን ፍሬ በመመገብ ብርታትን
መላበስ ይቻላል።
በውስጡ ያየዘው አሰር ደግሞ ስኳርን ጨምሮ
ሰውነት ላይ ድካም እና መጫጫንን የሚፈጥሩ
ባዕድ ነገሮችን ለማስወገድ ያግዛል።
ለተስተካከለ ስርአት ምግብ፦ በውስጡ
የሚሟሙ አሰሮችን የያዘው ይህ ፍሬ አላስፈላጊ
የሆድ መነፋትን በማስወገድ የተስተካከለ
የስርአት ምግብ መንሸራሸርን ይፈጥራል።
ከዚህ ባለፈም ለሰውነት ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን
በማዘጋጀት ሊከሰት የሚችልን የተቅማጥ እና
ተያያዥ ችግሮችን መከላከል ያስችላል።
ለበሽታ የመከላከል አቅምና ለአጥንት ጥንካሬ፦
ከላይ እንደተመለከትነው ካንሰርን ጨምሮ
በርካታ በሽታዎቸን መዋጋት የሚችሉ ንጥረ
ነገሮችን የያዘ ነው።
ይህ ደግሞ የሰውነትን በሽታ የመከላከል
አቅምን በእጅጉ ለማሳደግ ይረዳል።
ከዚህ ባለፈም የአጥንት መልፈስፈስን
በማስወገድ ጤናማ እና ጠንካራ አጥንት
እንዲኖርዎት ያግዛል፤ ይህ ደግሞ በተለይም
እድሜ ሲገፋ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
የብረት መጠንን ለመመጠን፦ የደም ማነስ በሽታ
የብዙ ሰዎች ችግርና አስከፊም ነው፤ ለዚህ
ደግሞ በብረት የበለጸገው ይህ ፍሬ እጅጉን
ይመረጣል።
በሰውነት ውስጥ ያለውን የብረት መጠን
ማመጣጠንና በሽታውን ለመቋቋም የሚደረገውን
ጥረትም ያግዛል።
ለጤናማ ልብ፦ በውስጡ ያለው ከፍተኛ
የፖታሺየም መጠን ድንገተኛ የልብ ስርአት
መዛባትን በመከላከል ጤናማ የልብ ስርአት
እንዲኖር ያግዛል።
ከዚህ ባለፈም ለልብ ህመም መንስኤ እንደሆነ
የሚነገረውን የኮሌስትሮል መብዛትን መከላከል
መቻሉም ትልቁ ጠቀሜታው ነው።
ለዚህ እንዲረዳ ደግሞ ይህን ፍሬ ማታ በንጹህ
ውሃ መዘፍዘፍ እና ጠዋታ ሲነቁ በባዶ ሆድ
መመገብ ነው፤ ይህ ለጤናማ ልብ እጅጉን
ይረዳልና ይጠቀሙበት።
አለርጅን ለመከላከል፦ ወቅታዊ ምናልባትም
በአካባቢ መበከልና በአየር ለውጥ ሳቢያ ወይም
ወቅትን ተከትሎ የሚከሰትን አለርጅ
ለመከላከልም ፍቱን መሆኑ ይነገራል።
ለዚህ ደግሞ አለርጅን በመከላከል እና
በማስወገድ ውጤታማ የሆነውን ንጹህ ሳልፈር
መያዙ ተመራጭ ያደርገዋል።
እናም በቀን ሶስት የዚህን ጣፋጭ ፍሬ ቢመገቡ
በርካታ ጠቀሜታዎች አሉትና ይሞክሩት።
ሁል ጊዜም ቢሆን ግን ትኩስ የቴምር ፍሬዎችን
ቢሆን ይመከራል፤ እጅግ ቀላል እና ጤናማ ኑሮ
ለመምራት ይህን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።
ሀርባልኢማን ሀርባል🌱🌱
https://t.me/emanherbal

ሶሪያሲስ ክፍል ሁለት•  የተገላቢጦሽ psoriasis በዋነኛነት የብሽሽት፣ መቀመጫ እና ጡቶች የቆዳ እጥፋትን ይጎዳል። በሙቀት እና በላብ እየተባባሰ የሚሄድ የቆሰለ ቆዳ ለስላሳ ሽፋኖችን ያ...
13/03/2024

ሶሪያሲስ ክፍል ሁለት
• የተገላቢጦሽ psoriasis በዋነኛነት የብሽሽት፣ መቀመጫ እና ጡቶች የቆዳ እጥፋትን ይጎዳል። በሙቀት እና በላብ እየተባባሰ የሚሄድ የቆሰለ ቆዳ ለስላሳ ሽፋኖችን ያስከትላል። የፈንገስ ኢንፌክሽኖች ይህንን የ psoriasis አይነት ሊያስከትሉ ይችላሉ።
• Pustular psoriasis. Pustular psoriasis፣ ብርቅዬ ዓይነት፣ በግልጽ የተቀመጡ መግል የተሞሉ አረፋዎችን ያስከትላል። በተንሰራፋው ንጣፎች ላይ በሚገኙ ትናንሽ ቦታዎች ላይ ሊከሰት ይችላል.
• Erythrodermic psoriasis. በጣም አናሳ የሆነው የ psoriasis አይነት፣ erythrodermic psoriasis መላውን ሰውነት በሚያሳክ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ ሊያቃጥል በሚችል በተላጠ ሽፍታ ሊሸፍን ይችላል። የአጭር ጊዜ (አጣዳፊ) ወይም የረጅም ጊዜ (ሥር የሰደደ) ሊሆን ይችላል።
የትኛውም አይነት psoriasis እንዳለቦ ከተጠራጠሩ ወደ ህክምና ቦታ ጎራ ይበሉ።
ኢማን የባህል ህክምና
https://t.me/emanherbal

Address

Near To Betel Teqwa Mesjid @emanherbalmc4476
Addis Ababa

Telephone

+251912183142

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eman Herbal medical center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Eman Herbal medical center:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram