ደንገል የጤና ትራሶች

ደንገል የጤና ትራሶች Dengel for comfortable, healthy and productive living.

06/08/2025
https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን               ...
22/07/2025

https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments

ቲክቶክ = tiktok.com/
https://t.me/DengelP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: https://dengelpillows.com/

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

ማጥቢያ ደንገል 🤱Nursing Dengel 🤱  ✔️የትከሻ መዛል፤ የወገብ መጉበጥና ህመምን ይከላከላል ✔️ ለዳዴ ለማዘጋጀት✔️እራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ✔️የትንታ አደጋ ለመከላከል ይረዳል✔️...
12/06/2025

ማጥቢያ ደንገል 🤱
Nursing Dengel 🤱

✔️የትከሻ መዛል፤ የወገብ መጉበጥና ህመምን ይከላከላል
✔️ ለዳዴ ለማዘጋጀት
✔️እራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ
✔️የትንታ አደጋ ለመከላከል ይረዳል
✔️ለእናት እና ልጅ ጡትም ሆነ ጡጦ ለማጥባት ጥሩ ምቾትን ይሰጣል

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://t.me/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት


ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለ 1446ተኛው ዓ.ሒ የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎉🎉 መልካም በዓል!! 🍬🍬🍬
06/06/2025

🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለ 1446ተኛው ዓ.ሒ የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

🎉🎉 መልካም በዓል!! 🍬🍬🍬

መልካም የ ስቅለት በዓል
18/04/2025

መልካም የ ስቅለት በዓል

ክንታሮት በእርግዝናክንታሮት ማለት በፊንጢጣ አካባቢ ወይም ገባ ብሎ የሚፈጠር የደምስሮች እብጠትና መቆጣት ማለት ነው።በነፍሰ-ጡርነት ጊዜ ክንታሮት ሊከሰት ይችላል ። ምክንያቱም የሆርሞን ቅመ...
11/04/2025

ክንታሮት በእርግዝና

ክንታሮት ማለት በፊንጢጣ አካባቢ ወይም ገባ ብሎ የሚፈጠር የደምስሮች እብጠትና መቆጣት ማለት ነው።

በነፍሰ-ጡርነት ጊዜ ክንታሮት ሊከሰት ይችላል ። ምክንያቱም የሆርሞን ቅመሞች የደም ስሮችን ያላሏቸዋል።

መንስኤዎች

📌በሚፀዳዱበት ጊዜ ማማጥ፣
📌ለረጅም ሰዓት ሽንት ቤት መቀመጥ፣
📌የድርቀት ችግር፣
📌ከልክ ያለፈ ክብደት፣
📌ነፍሰ-ጡርነት፣
📌በፊንጢጣ ግብረ-ስጋ፣
📌ፋይበር ያነሰው ምግብ ማዘውተር፣
📌የከባድ ስራ ህይወት፣

ምልክቶች

ማሳከክ፣ ህመም፣ ቁስለት፣ የእብጠት ሁኔታ፣ በሚፀዳዱበት ጊዜ ህመም፣ ፈሳሽ ከሰገራ ጋር፣

ክንታሮት ለኦፕሬሽን ይዳርጋል ከሆነ መቸ ?
C/section ?

ከቀዶ ጥገና ወሊድ የሚዳርገው፦ ትልቅ ከሆነ፣ ህመም ካለው፣ ሰገራ ከከለከለ፣ ናቸው።

ክንታሮት ከወሊድ በኋላ ?

ከወሊድ በኋላ ክንታሮት የተለመደ ነው።
ጽንሱን የያዘው ማህጸን የደም ስሮች ላይ ጫና ስለሚያደርግ የሚፈጠር ነው።

ድርቀትም አስተዋጽኦ አለው፣ ይህም ሁሉ ሆኖ ግን ክንታሮት ከወሊድ በኋላ አብዛኛው በራሱ ጊዜ እየጠፋ ይሄዳል።

ያውቁ ኖሯል!በጤና ባለሞያዎች የሚመከረውና የሚታዘዘው ሰርሺካል ደንገል በመኝታ ወቅት የአንገትዎን፣ የማጅራትዎንና የህብለሰርሰርዎን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ በምስተካከል የጀርባና የወገብ ህመምን ከ...
09/04/2025

ያውቁ ኖሯል!
በጤና ባለሞያዎች የሚመከረውና የሚታዘዘው ሰርሺካል ደንገል በመኝታ ወቅት የአንገትዎን፣ የማጅራትዎንና የህብለሰርሰርዎን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ በምስተካከል የጀርባና የወገብ ህመምን ከማስተካከሉ በተጨማሪ ጥልቅ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳል።

Have a Great Start of the week!
07/04/2025

Have a Great Start of the week!

የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ከመውሰዶ በፊት ጥቅሙን እና ጉዳቱን ያውቃሉ?የወሊድ መከላከያ እንክብሎችያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል ከሚጠቅሙን አማራጮች ውስጥ አንዱ በአፍ የሚወሰድ ወይም ኪ...
02/04/2025

የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ከመውሰዶ በፊት ጥቅሙን እና ጉዳቱን ያውቃሉ?
የወሊድ መከላከያ እንክብሎች
ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል ከሚጠቅሙን አማራጮች ውስጥ አንዱ በአፍ የሚወሰድ ወይም ኪኒን ተብሎ የሚጠራው የመከላከያ አይነት ነው፡፡
የተወሰኑ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ኢስትሮጂንና ፕሮጀስትሮን /Estrogen and progesterone/ የተባሉ ሁለት ዓይነት ሆርሞኖችን ይይዛሉ፡፡ እነዚህ እንክብሎች ቅልቅል /Combination/ እንክብሎች ሲባሉ ሌሎች ደግሞ ከፕሮጀስትሮን (Progesterone) ብቻ የተሰሩ እንክብሎች ተብለው ይጠራሉ፡፡ አብዛኛዎቹ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብል ወሳጅ ሴቶች ቅልቅል እንክብሎችን ይወስዳሉ፡፡
ጥቅሙ
- ወቅቱን የጠበቀ የወር አበባ መታየት
- ለመውሰድ ቀላል ነው
- ዘጠና በመቶ (90%) ያህል አስተማማኝና ተስማሚ ነው፡፡
- የግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ ችግር አለመፍጠር
- እርግዝናን አለማዘግየት
- ከሌሎቹ የእርግዝና መከላከያ አይነቶች ጋር ሲነፃፀር በአንፃራዊ መልኩ ትንሽ የሚባል የደም መፍሰስ መኖር
- ቅልቅል እንክብሎች (Combination)ተጨማሪ ጥቅሞች ይሰጣሉ
ብጉርን፣ የአጥንት መሳሳትን፣ ካንሰር ያልሆነ የጡት ማደግ፣ ከማህፀን ውጭ እርግዝናን፣ የማህፀን ካንሰርንና ሌሎች ኢንፌክሽኖችን እንዲሁም ከብረት ማዕድን ማነስ የሚመጣ የደም ማነስን በመከላከል በኩል ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ፡፡
ጉዳት
- በየቀኑ ግንኙነት ባይደረግ እንኳን እንክብሉን መውሰድ
- ማቅለሽለሽና ማስታወክ ፣ የጡት ህመም
- ሆድ መንፋት፣ የባህሪ መለዋወጥ በ2-3 ወራት ዉስጥ ሊሻሻል ይችላል
- ከ2-3 ወር የሚቆይ የወር አበባ መዛባትና መጠን መቀነስ (አንዳንዴ ጠብታ ብቻ መታየት) ፡፡ የወሊድ መከላከያ እንክብልዎን መርሳትም ይህን ችግር ሊያስከትል ይችላል፡፡
 እነዚህ የወሊድ መከላከያ እንክብሎች መወሰድ የሚኖርባቸው የወር አበባ መፍሰስ ከጀመረበት ከአምስተኛው ቀን ጀምሮ በየእለቱ ያለማቋረጥ ለሀያ አንድ ቀን ነው፡፡
የወሊድ መከላከያ እንክብሎችን መውሰድ ሲጀምሩ ሰውነትዎ እስኪለማመድ ድረስ መድሀኒቶቹ ለመስራት 7ቀናት ይፈልጋል/ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመጀመሪያዎቹ 7ቀናት ተጨማሪ /ሌላ የወሊድ መከላከያ ዘዴ መጠቀም ያስፈልጋል (ለምሳሌ ኮንዶም)፡፡
በመድሀኒቶቹ ምክንያት የሚከሰትን የጎንዮሽ ጉዳት ለመቀነስና እርግዝናን ለመከላከል እንክብሎቹ መወሰድ ያለባቸው 24 ሰዓታት ባልበለጠ ልዩነት መሆን አለበት ፡፡
ተጨማሪ ምክሮችን ለማግኘት የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ ።
- ቴሌግራም - https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments
- ፌስቡክ - https://www.facebook.com/DengelEthiopia

ማጥቢያ ደንገል 🤱Nursing Dengel 🤱⚡️በማጥባት ወቅት ለእናቶች 🤱🤱           ☑️ የትከሻ መዛል           ☑️ የወገብ መጉበጥና            ☑️ የወገብ ህመምን ይከ...
28/03/2025

ማጥቢያ ደንገል 🤱
Nursing Dengel 🤱

⚡️በማጥባት ወቅት ለእናቶች 🤱🤱
☑️ የትከሻ መዛል
☑️ የወገብ መጉበጥና
☑️ የወገብ ህመምን ይከላከላል

⚡️ለህፃናት ደግሞ👼👼 👶👶
☑️ የመቀጨትና የትንታ አደጋን ይከላከላል
☑️ ራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ ይረዳል
☑️ ከወገብ በላይ ጥንካሬ ለዳዴ እንዲያገኙ ያስችላል።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://t.me/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር (https://maps.app.goo.gl/1FRTXjG6YAYfGXVS7)
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ (https://maps.app.goo.gl/y6r3kXCJE4ZMXnxg6)
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ (https://maps.app.goo.gl/bQD3R3iqQcFa4AQB9)
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ (https://maps.app.goo.gl/nVJHdAx53nKPJttm8)
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ (https://maps.app.goo.gl/SjjKRBXz6zPeC1QP8)
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት


ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

Have a great friday!
28/03/2025

Have a great friday!

Address

CMC Area, Opposite Civil Service College, Wereda 08, House Number 039 First Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደንገል የጤና ትራሶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ደንገል የጤና ትራሶች:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram